Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
📨 UI/ UX ዲዛይን ምንድነው? ለምን ያስፈልጋል? ማን ይሰራዋል?
-
እነዚህን እና ሌሎች የ UI/UX ዲዛይን መሰረታዊ ጥያቄዎች ዙሪያ ነገ በሰፊው እንወያያለን።

👨‍🎨 እንግዳችን
አቤንኤዜር ያሬድ ከUSA 🇺🇸
ብራንዲንግ እና UI/UX ዲዛይነር ነው

ነገ/ ማክሰኞ ማታ 2:00
በዚሁ የቴሌግራም ቻነል በቀጥታ ስርጭት
@Designweg
Live stream scheduled for
Turn on the reminder 'n share us your screen shots!

ሬማርንደሩን "Turn on" በማድረግ ስክሪን ሾቶቻቹን አጋሩን!
👍2
UI/UX Basics
ዛሬ ማታ ምሽት 2:00
ከ አቤንኤዜር ያሬድ ጋር

ዝግጁ ናችሁ? 🙌
👍10
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=86ea71dba7ef0affaf

#ተዘጋጁ
🔥3
Live stream started
ተሳተፉ! 😊
-
ሃሳብ አስተያየት እና ስሜቶቻችሁን እንዲሁም ጥያቄዎችቻሁን ከዚህ ልጥፍ ስር አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
👍4
Live stream finished (1 hour)
❤️እንግዳችንን አቤንኤዘርን እንዲሁም የተሳተፋችሁትን የሰማችሁንን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን፤ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ፤ ቸር ያቆየን!🙌
👍12🤩2
የአክብሮት ጥሪ 🤝

ዲዛይን ወግ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን በኦንላይን ፖድካስት ማዳመጫ ፕላትፎርሞች እንዲሁም በዩትዩብ መልቀቅ ልንጀምር መሆኑን ማስታወቃችን ይታወሳል፤

ለዚህም ከልብ በሆነ ተነሳሽነት የመስራት ፍላጎት ያላቸው የፕሮዳክሽን ቲም አባላት ያስፈልጉናል።

Graphic designer፣ Copy writer፣ Sound producer፤ Editor እንዲሁም የሚዲያ ስራ ፍላጎት ያላቸውን አባላት እንፈልጋለን።

🤝
ፍላጎቱ ካላቹ በ @Workaferaww መልዕክት ላኩልን።

ኑ እና ተቀላቀሉን፤ እንፈልጋችኋለን
የ ዲዛይን ወግ ፕሮዳክሽን ቲም
👍6
UiUxCx_Basics.pdf
3 MB
Ui/ Ux and Cx Basics
በክፍል ዘጠኝ የነበረን ቆይታ፤

በአቤንኤዘር ያሬድ የተዘጋጀ PDF.

Thankyou Eb.🙏
👍53🔥2
ጤና ይብዛላችሁ ውድ ቤተሰቦች፤ 🎉🙌

በእናንተ አለው ባይነት 10ኛ ፕሮግራማችን ላይ ደርሰናል፤ 😍


🔟 የ10ኛው ኘሮግራማችን እንግዳ፤ አቤል ዳንኤል ነው

👨‍🎨 አቤል ዳንኤል መልከፊደል (Type) እና ስርዓተ ጥለት (Pattern) ዲዛይነር ነው። አቤል ከዚህ በፊት የዲዛይን ወግ ዝግጅቶችን ከጀርባ እየሰራ የቆየ ሲሆን ከሚኖረን ቆይታ በኋላ ግን ቀጥሎ ሚኖሩንን የወግ ዝግጅቶች በይፋ መምራት ይጀምራል

🎁 10ኛ ፕሮግራም መድረሳችንን አስመልክቶ ላይቭ ለሚገኙ ሁሉም ተሳታፊዎቻችን፤ በእንግዳችን የተሰራውን አዲሱን "ህዳሴ" መልከፊደል(Font) በነፃ እንሰጣለንl

🕔 ማክሰኞ፤ ጥቅምት 08፤ ምሽት 2:00

#DesignWeg
👍9😍2
የራስን መንገድ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
🔵🟡

📨 በሰፊው ግራፊክስ ዲዛይን ጥላ ስር ለኛ የሚሆነውን ዘርፍ ፈልጎ ማግኘት ጊዜ ወስዶ ማሰብን እና ውሳኔን የሚጠይቅ ነገር ነው፤ ጥቅሙም የሚከፈልለት ዋጋ የሚገባው ነው።

🗓ማክሰኞ ጥቅምት 08
🕔 ምሽት 2:00

👨‍🎨 ከአቤል ዳንኤል ጋር የራስን መንገድ ፈልጎ ስለማግኘት እንወያያለን።

🎁 በእለቱ ላይቭ ለምትገኙ የወግ ተከታታዮች በአቤል የተሰራውን አዲሱን "ህዳሴ" መልከፊደል (font) በነፃ እንሰጣለን።

ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል
Https://t.me/designweg
👍4
የትኛው የዲዛይን ዘርፍ የበለጠ ይማርካችኋል?
የትኛውን እየሰራችሁ ትገኛላችሁ? ለምን መረጣችሁት?

💬 ከነገው ፕሮግራማችን በፊት ኮሜንት ላይ እንወያይ።
🥰3
Live stream scheduled for
ዝግጁ ናችሁ?🙌

ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ፕሮግራማችን ይጀምራል፤ ላይቭ ለምትገኙ ተከታታዮቻችን በእንግዳችን የተሰራውን አዲሱን ህዳሴ መልከፊደል በነፃ እንሰጣለን።

📱ከላይ ሬማይንደሩን በማድራት ስክሪን ሾቶቻችሁን አስትያየት መስጫው ላይ አጋሩን

ማታ 2:00 ሰዓት እንገናኝ🙏
#DesignWeg
2🔥2
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=606214c9e6e79f7410

#ተዘጋጁ
🔥4
Live stream started
ተሳተፉ! 😊
-
ሃሳብ አስተያየት እና ስሜቶቻችሁን እንዲሁም ጥያቄዎችቻሁን ከዚህ ልጥፍ ስር አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
10👎1
Live stream finished (1 hour)
የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች እንወዳችሗለን!
እስካሁንም አብራችሁን ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ቆዩ!❤️🙏
8