ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!
ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=86ea71dba7ef0affaf
#ተዘጋጁ

🔥3
የአክብሮት ጥሪ 🤝
ዲዛይን ወግ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን በኦንላይን ፖድካስት ማዳመጫ ፕላትፎርሞች እንዲሁም በዩትዩብ መልቀቅ ልንጀምር መሆኑን ማስታወቃችን ይታወሳል፤
ለዚህም ከልብ በሆነ ተነሳሽነት የመስራት ፍላጎት ያላቸው የፕሮዳክሽን ቲም አባላት ያስፈልጉናል።
Graphic designer፣ Copy writer፣ Sound producer፤ Editor እንዲሁም የሚዲያ ስራ ፍላጎት ያላቸውን አባላት እንፈልጋለን።
🤝
ፍላጎቱ ካላቹ በ @Workaferaww መልዕክት ላኩልን።
ኑ እና ተቀላቀሉን፤ እንፈልጋችኋለን
የ ዲዛይን ወግ ፕሮዳክሽን ቲም

👍6
UiUxCx_Basics.pdf
3 MB
Ui/ Ux and Cx Basics
በክፍል ዘጠኝ የነበረን ቆይታ፤
በአቤንኤዘር ያሬድ የተዘጋጀ PDF.
Thankyou Eb.🙏
በክፍል ዘጠኝ የነበረን ቆይታ፤
በአቤንኤዘር ያሬድ የተዘጋጀ PDF.
Thankyou Eb.🙏
👍5❤3🔥2
ጤና ይብዛላችሁ ውድ ቤተሰቦች፤ 🎉🙌
በእናንተ አለው ባይነት 10ኛ ፕሮግራማችን ላይ ደርሰናል፤ 😍
🔟 የ10ኛው ኘሮግራማችን እንግዳ፤ አቤል ዳንኤል ነው
👨🎨 አቤል ዳንኤል መልከፊደል (Type) እና ስርዓተ ጥለት (Pattern) ዲዛይነር ነው። አቤል ከዚህ በፊት የዲዛይን ወግ ዝግጅቶችን ከጀርባ እየሰራ የቆየ ሲሆን ከሚኖረን ቆይታ በኋላ ግን ቀጥሎ ሚኖሩንን የወግ ዝግጅቶች በይፋ መምራት ይጀምራል
🎁 10ኛ ፕሮግራም መድረሳችንን አስመልክቶ ላይቭ ለሚገኙ ሁሉም ተሳታፊዎቻችን፤ በእንግዳችን የተሰራውን አዲሱን "ህዳሴ" መልከፊደል(Font) በነፃ እንሰጣለንl
🕔 ማክሰኞ፤ ጥቅምት 08፤ ምሽት 2:00
#DesignWeg

👍9😍2
የራስን መንገድ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
🔵🟡
📨 በሰፊው ግራፊክስ ዲዛይን ጥላ ስር ለኛ የሚሆነውን ዘርፍ ፈልጎ ማግኘት ጊዜ ወስዶ ማሰብን እና ውሳኔን የሚጠይቅ ነገር ነው፤ ጥቅሙም የሚከፈልለት ዋጋ የሚገባው ነው።
🗓ማክሰኞ ጥቅምት 08
🕔 ምሽት 2:00
👨🎨 ከአቤል ዳንኤል ጋር የራስን መንገድ ፈልጎ ስለማግኘት እንወያያለን።
🎁 በእለቱ ላይቭ ለምትገኙ የወግ ተከታታዮች በአቤል የተሰራውን አዲሱን "ህዳሴ" መልከፊደል (font) በነፃ እንሰጣለን።
ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል
Https://t.me/designweg

👍4
ዝግጁ ናችሁ?🙌
ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ፕሮግራማችን ይጀምራል፤ ላይቭ ለምትገኙ ተከታታዮቻችን በእንግዳችን የተሰራውን አዲሱን ህዳሴ መልከፊደል በነፃ እንሰጣለን።
📱ከላይ ሬማይንደሩን በማድራት ስክሪን ሾቶቻችሁን አስትያየት መስጫው ላይ አጋሩን
ማታ 2:00 ሰዓት እንገናኝ🙏

❤2🔥2
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!
ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=606214c9e6e79f7410

🔥4
የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች እንወዳችሗለን!
እስካሁንም አብራችሁን ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ቆዩ!❤️🙏

❤8
የአክብሮት ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ ተወዳጆች! 🙌
በ 11ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ዕድሜዓለም ተድላ ጋር ተመልሰናል፤
👨🎨 ዕድሜአለም UI/UX ዲዛይነር ሲሆን፤ በዚህ ማክሰኞ እንዴት በይነተገናኝ በይነገፅ (Interactive ser interface) መስራት እንደምንችል ወፋፍራም ነጥቦችን እንዳስሳለን።
በርዕሱ ዙሪያ እንድንወያይበት የምትፈልጉትን ጥያቄ ወይንም ሃሳብ፤ አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡልን #እንወያይ!
ዲዛይን ወግ - ከኛው ጋር!

🔥7