Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
183 links
Download Telegram
የዚህ ሳምንት ፕሮግራማችን ደግሞ አርብ ምሽት 2:30 ይደረጋል!
How important are hobbies for creatives? Can they influence our thinking process?

ሰላም ቤተሰቦቻችንን፣ ነገ ከአቤል ገብረኪዳን ጋር በክፍል 25 በሚኖረን የቀጥታ ስርጭት ቆይታችን ስለ ሆቢ እና በ ክርኤትቭ ሰዎች ስላላቸው ተፅዕኖ እናወራለን።👋🏾

አርብ (ነገ) ምሽት 2:30 ተጋብዛችኋል!🎙
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
🔥2
Live stream scheduled for
Can you share us? 📩
ማታ 2:30 እንገናኝ!
👏2
ክቡራትና ክቡራን #45ደቂቃ ይቀረናል 😁🙌
3🤩2
Live stream started
መስመሩን ይዘነዋል!🎙✊🏿

በቆይታችን የሚኖራችሁን ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከዚህ ልጥፍ ስር በማስቀመጥ አብራችሁን ዝለቁ 🤗
2🔥1
Live stream finished (1 hour)
ዛሬ ስለነበረን ቆይታ ሁላችሁንም እናመሰግናለን!🤗

በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ  እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!

🙌🏾
🥰4🙏1
And then, .... the guest for the 26th episode is here! 🙌🏾🙌🏾

🎙
ማክሰኞ ታህሳስ 02 - ምሽት 2:30 ፤
ከሳሮን ቦጋለ ጋር ...
13👍1
ዛሬ ምሽት 2:30 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
Join our telegram channel to catch us live t.me/designweg

🎙 @designweg
🔥5
2
ክቡራትና ክቡራን ፣ የቀረን ጊዜ 60 ደቂቃም አይሞላም 😁🙌
ተዘጋጁ!🎙
4
Live stream started
መስመሩን ይዘነዋል!🎙✊🏿

በቆይታችን የሚኖራችሁን ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከዚህ ልጥፍ ስር በማስቀመጥ አብራችሁን ቆዩ።

ያመለጣችሁ ክፍል ዩትዩብ ላይ ስንለቅ  Youtube.com/@designweg ያገኙታል

🎙@Designweg
3👍1
Live stream finished (1 hour)
ዛሬ ስለነበረን ቆይታ ሁላችሁንም እናመሰግናለን!🤗

በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ  እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!

🙌🏾
12👍1