Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
183 links
Download Telegram
Live stream finished (1 hour)
ዛሬ ስለነበረን ቆይታ ሁላችሁንም እናመሰግናለን!🤗

በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ  እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!

🙌🏾
🥰4🙏1
And then, .... the guest for the 26th episode is here! 🙌🏾🙌🏾

🎙
ማክሰኞ ታህሳስ 02 - ምሽት 2:30 ፤
ከሳሮን ቦጋለ ጋር ...
13👍1
ዛሬ ምሽት 2:30 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
Join our telegram channel to catch us live t.me/designweg

🎙 @designweg
🔥5
2
ክቡራትና ክቡራን ፣ የቀረን ጊዜ 60 ደቂቃም አይሞላም 😁🙌
ተዘጋጁ!🎙
4
Live stream started
መስመሩን ይዘነዋል!🎙✊🏿

በቆይታችን የሚኖራችሁን ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከዚህ ልጥፍ ስር በማስቀመጥ አብራችሁን ቆዩ።

ያመለጣችሁ ክፍል ዩትዩብ ላይ ስንለቅ  Youtube.com/@designweg ያገኙታል

🎙@Designweg
3👍1
Live stream finished (1 hour)
ዛሬ ስለነበረን ቆይታ ሁላችሁንም እናመሰግናለን!🤗

በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ  እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!

🙌🏾
12👍1
P O R T F O L I O R E V I E W S E R I E S

On the way!
🔥19
🔈እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳቹ😊!

በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን!

መልካም በዓል🙏🏻! Merry Christmas😊!

FOLLOW
Telegram , Instagram, Facebook ,YouTube, Twitter, Tiktok and our Website.
👍5🎉1
ዕሮብ ምሽት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል
9👍1🤩1
Live stream scheduled for
ዛሬ ማታ ስለ Portfolio እናወራለን፤
ምሽት 3፡00

ዛሬ ልዩ እንግዳ የሌለን ሲሆን ላይቭ ከምትኖሩ ቤተሰቦቻችን ጋር የመወያየት እድል ይኖረናል።
10👍2🔥1
ከ 30 ደቂቃ ያነሰ ጊዜ ይቀረናል።
#ተዘጋጅታችኋል? 😊🙌🏾
👍1
Live stream scheduled for
Live stream started