Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
183 links
Download Telegram
ዛሬ ስለነበረን ቆይታ ሁላችሁንም እናመሰግናለን!🤗

በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ  እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!

🙌🏾
12👍1
P O R T F O L I O R E V I E W S E R I E S

On the way!
🔥19
🔈እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳቹ😊!

በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን!

መልካም በዓል🙏🏻! Merry Christmas😊!

FOLLOW
Telegram , Instagram, Facebook ,YouTube, Twitter, Tiktok and our Website.
👍5🎉1
ዕሮብ ምሽት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል
9👍1🤩1
Live stream scheduled for
ዛሬ ማታ ስለ Portfolio እናወራለን፤
ምሽት 3፡00

ዛሬ ልዩ እንግዳ የሌለን ሲሆን ላይቭ ከምትኖሩ ቤተሰቦቻችን ጋር የመወያየት እድል ይኖረናል።
10👍2🔥1
ከ 30 ደቂቃ ያነሰ ጊዜ ይቀረናል።
#ተዘጋጅታችኋል? 😊🙌🏾
👍1
Live stream scheduled for
Live stream started
መስመሩን ይዘነዋል!🎙✊🏿

በቆይታችን የሚኖራችሁን ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከዚህ ልጥፍ ስር በማስቀመጥ አብራችሁን ቆዩ።
#Episode27

🎙@Designweg
👍4
Live stream finished (52 minutes)
Thank you guys! 🙌🏾
your host @werqspace
👍31
ዛሬ የነበረንን ቆይታ ዩትዩብ ላይ ማግኘት ይቻላል።🙌🏾
https://youtu.be/jftCWrM_aHw
👍4
Prepare your portfolios to be reviewed!🥳🤩

በ Portfolio Review Series፣ የዲዛይን ስራችሁን በቀደሙ እና ልምድ ባላቸው የCreative እንደስትሪ ሰዎች ግምገማ እናደርጋለን።

ስራችሁን በማስገምገም ልምድ ካላቸው ሰዎች ለመማር ተዘጋጁ!

በቀጣይ ልጥፍ፣ ተጨማሪ Info. እንለቃለን።
🫱🏽‍🫲🏾

#portfolioreview #designweg #graphicdesign #logodesign #branding #websitedesign #visualcommunication #ethiopianvisualdesign

@Designweg
👍7🔥3👏3
Forwarded from belagraph
ADWA VICTORY💪
@belagraph
👍182🥰2👏2
Sequoia Creative Studio is on the lookout for a talented Junior Graphic Designer.
To apply, fill out the Google Form below. 👇🏽👇🏽👇🏽
https://forms.gle/oW3duktT944ef8AJ6
👍6
Forwarded from Tsegaw TGD
Have a joyful Easter! 💫
እንኳን አደረሳችሁ!

@realtseg
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍1🔥1
Forwarded from belagraph
ሰላም ቤተሰብ✌️
ለናንተ ትልቅ ስጦታ አዘጋጅተናል። ከቤላ መልከ ፊደሎች መካከል "Bela Hidase Qedmo" የተባለውን መልከ ፊደል(Font) ከዛሬ ምሽት 2:00 ጀምሮ በነፃ አውርዳቹ መጠቀም ትችላላችሁ።

እስከዚያው ቴሌግራም ቻናላችንን እየተቀላቀሉ ይጠብቁን🤗
t.me/belagraph

ሌላ መልከ ፊደል ለመግዛት ካሰቡ እዚህ ያገኛሉ
t.me/belafonts_bot
🔥13👍4👏2
Selam, There is a Graphic design event coming up this Sunday. It's an event with a workshop, guest designers, poster gallery and more. I'm sure you'll enjoy the experience if you showed up.

It's at 22 next to Golagol, Noah BLDG 6th floor.

Hope to see you there.

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfUQaw5LGEH7DG_VBmaaTgLz1XLnXkh_OX1IgaC9NX4tL9NJQ/viewform
👍7