መስመሩን ይዘነዋል!🎙✊🏿
በቆይታችን የሚኖራችሁን ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከዚህ ልጥፍ ስር በማስቀመጥ አብራችሁን ቆዩ።
ያመለጣችሁ ክፍል ዩትዩብ ላይ ስንለቅ Youtube.com/@designweg ያገኙታል
🎙@Designweg

❤3👍1
ዛሬ ስለነበረን ቆይታ ሁላችሁንም እናመሰግናለን!🤗
በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!
🙌🏾

❤12👍1
ዛሬ ማታ ስለ Portfolio እናወራለን፤
ምሽት 3፡00
ዛሬ ልዩ እንግዳ የሌለን ሲሆን ላይቭ ከምትኖሩ ቤተሰቦቻችን ጋር የመወያየት እድል ይኖረናል።

❤10👍2🔥1
A video worth wasting 90 minutes for! 🤌🏾
There is much more than just design and art difference.
https://www.youtube.com/live/QOoRdbPdi0E?si=0DZoS6SLheEMckjy
@designweg

Youtube
- YouTube
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤4👌1
Prepare your portfolios to be reviewed!🥳🤩
በ Portfolio Review Series፣ የዲዛይን ስራችሁን በቀደሙ እና ልምድ ባላቸው የCreative እንደስትሪ ሰዎች ግምገማ እናደርጋለን።
ስራችሁን በማስገምገም ልምድ ካላቸው ሰዎች ለመማር ተዘጋጁ!
በቀጣይ ልጥፍ፣ ተጨማሪ Info. እንለቃለን።
🫱🏽🫲🏾
#portfolioreview #designweg #graphicdesign #logodesign #branding #websitedesign #visualcommunication #ethiopianvisualdesign
@Designweg

👍7🔥3👏3
Sequoia Creative Studio is on the lookout for a talented Junior Graphic Designer.
To apply, fill out the Google Form below. 👇🏽👇🏽👇🏽
https://forms.gle/oW3duktT944ef8AJ6

👍6