ዝግጁ ናችሁ? 🎉
ዛሬ ማታ 2:00 ሰዐት
#በቀጥታስርጭት!
ከላይ ሬማይንደሩን በማብራት ስክሪንሾቶቻችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን!
Share the link: https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=ad121e267f41daf947
#ሬማይንደርአብሩ #አጋሩን

🔥4
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!
ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=e979fc6e0c1929d3ea
#ተዘጋጁ

👏4🔥2
Follow us on Instagram! Username: designwegpodcast
https://www.instagram.com/designwegpodcast?r=nametag

❤3
ሰላምም፤
ምናልባት ሳምንታዊው ዝግጅታችን ላይ እንዲቀርብልን እየፈለጋችሁ ነገር ግን ያላቀረብነው እንግዳ ይኖራል።
ስማቸውን እና የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻቸውን በቴሌግራም ቦታችን @Feedwegbackbot ላኩልን!
እናመሰግናለን!🙏

👍8
14/15
Just two episodes left for the first season! 🤗
Our 14th session is on Tuesday, November 15th ( Hidar-6 ).
Full info. tonight ...!

❤4🔥2
14/15 🤗
ውድ አድማጮቻችን አብሮነታችሁ ሳይለየን የምዕራፍ አንድ - 14ኛው ክፍል ላይ ደርሰናል!
ከዲዛይን እና አርት የተለያዩ ሃሳቦች የተዳሰሱበት ምዕራፍ አንድ፤ ማብቂያውን ምዕራፍ 15 - ኅዳር 13 ላይ ያገኛል።
በዚህ ሳምንት የ14ኛ ሳምንት ቀጥታ ስርጭት የሚኖረን ሲሆን ከዚህ ልጥፍ በኋላ እንለቃለን፤
ዲዛይን - ወግ

ሰላምም ይብዛላችሁ፤ 👋
የምዕራፍ አንድ - ክፍል 14 እንግዳችንን ይዘን መጥተናል፤
በዚህ ሳምንት በሚኖረን ቆይታ የዲዛይን ስራን እየተማሩ መስራት (ሌላ ስራ እየሰሩ ዲዛይንን መስራት) ያለውን ቻሌንጅ እና መፍትሄዎች ከ ካሌብ ግርማ ጋር እንወያያለን።
በርዕሱ ላይ ያላችሁን ማንኛውም ጥያቄ
በ t.me/feedwegbackbot ላይ ላኩልን።
ማክሰኞ ምሽት 2:00 በቴሌግራም ቻናላችን
https://news.1rj.ru/str/designweg በቀጥታ ስርጭት እንገናኝ!

❤7👍3
ዝግጁ ናችሁ?🙌
ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት፤
🎙ከካሊ ጋር የምናደርገውን ቆይታ እንድትከታተሉን ተጋብዛችኋል።
🧑💻 ሌላ ስራ እየሰሩ (በተለይ ተማሪ ሆኖ) የዲዛይን ስራ እንዴት መስራት እንደሚቻል የምናወራበት ምርጥ ቆይታ ይኖረናል።
ከስር ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሁሉ እንድታጋሩ እንጠይቃለን 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
ሬማይንደር እያበራችሁ፤ ስክሪን ሾቶቻችሁን ኮምልብት ላይ አጋሩን
🕔ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት
በቀጥታ ስርጭት፤

🔥4👍1

❤5👍1