You can now feed-us-back privately!📨
Use This bot to:
✅ Ask a question
✅ Give a suggestion
✅ Recommend a guest
@Feedwegbackbot
Use This bot to:
✅ Ask a question
✅ Give a suggestion
✅ Recommend a guest
@Feedwegbackbot
ሰላምም የወግ አድማጮች! 👋
የ13ኛ ሳምንት እንግዳችንን ይዘን መተናል!
የዚህ ሳምንት እንግዳችን ቢንያም ኪዳኔ ነው።
ቢኒያም ኪዳኔ - የ Biniboss Creative መስራች እና ዲዛይነር ነው።
ቢኒን ምን እንድንጠይቅ ተፈልጋላችሁ?
በውስጥ መስመር @Feedwegbackbot ላኩልን።
ማክሰኞ - ጥቅምት 29 - ምሽት 2:00
በ https://news.1rj.ru/str/designweg እንገናኝ!🙌

❤8
ጤናና እና ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ!👋
👨🎨 ከቢኒያም ኪዳኔ ጋር የሚኖረንን የነገው ቆይታችን በናንተው ጥቆማ መሠረት "የራስን ዘዴ ማበጀት / Creating Own style" በሚል ርዕስ፤ ከቢኒ ልምድ ብዙ የምንማርበት ማራኪ ጊዜ ይሆናል።
⏳ #ነገ/ ማክሰኞ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ!
📍 በቴሌግራም ቻናላችን https://news.1rj.ru/str/designweg በቀጥታ ሰጭት እናወጋለን!
#እንዳያመልጣችሁ፤ ካሌንደራችሁን ማርክ አድርጉት!
@Designweg

👍4❤2
ዝግጁ ናችሁ? 🎉
ዛሬ ማታ 2:00 ሰዐት
#በቀጥታስርጭት!
ከላይ ሬማይንደሩን በማብራት ስክሪንሾቶቻችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን!
Share the link: https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=ad121e267f41daf947
#ሬማይንደርአብሩ #አጋሩን

🔥4
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!
ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=e979fc6e0c1929d3ea
#ተዘጋጁ

👏4🔥2
Follow us on Instagram! Username: designwegpodcast
https://www.instagram.com/designwegpodcast?r=nametag

❤3
ሰላምም፤
ምናልባት ሳምንታዊው ዝግጅታችን ላይ እንዲቀርብልን እየፈለጋችሁ ነገር ግን ያላቀረብነው እንግዳ ይኖራል።
ስማቸውን እና የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻቸውን በቴሌግራም ቦታችን @Feedwegbackbot ላኩልን!
እናመሰግናለን!🙏

👍8
14/15
Just two episodes left for the first season! 🤗
Our 14th session is on Tuesday, November 15th ( Hidar-6 ).
Full info. tonight ...!

❤4🔥2
14/15 🤗
ውድ አድማጮቻችን አብሮነታችሁ ሳይለየን የምዕራፍ አንድ - 14ኛው ክፍል ላይ ደርሰናል!
ከዲዛይን እና አርት የተለያዩ ሃሳቦች የተዳሰሱበት ምዕራፍ አንድ፤ ማብቂያውን ምዕራፍ 15 - ኅዳር 13 ላይ ያገኛል።
በዚህ ሳምንት የ14ኛ ሳምንት ቀጥታ ስርጭት የሚኖረን ሲሆን ከዚህ ልጥፍ በኋላ እንለቃለን፤
ዲዛይን - ወግ