አቶ ጌታቸው ረዳ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ
*******************
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ ፤ የትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በመድረኩ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እንዲሁም የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ጊዜያዊ አስተዳደሩ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት የተመሰረተ ግልጽ ኃላፊነትና ህጋዊ ቅቡልነት ያለው አስተዳደር መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ይሁን እንጂ ህጋዊ ተቀባይነት ያጣ አንድ የህወሃት ቡድን ከተወሰኑ የታጣቂ መሪዎች ጋር በመተባበር በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ስልጣን በኃይል ለመንጠቅ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
አቶ ጌታቸው ረዳ…..

👍34❤9
የፌደራል መንግሥት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ለመተግበር በትኩረት እየሰራ ነው - ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)
*******************
የፌደራል መንግሥት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ ለመተግበር በትኩረት እየሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ማብራሪያ ተሰጥቷል።
በመድረኩ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ እንዲሁም የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ትግበራ ውስንነቶች ቢኖሩበትም ፤ የፌዴራል መንግሥት ሙሉ በሙሉ ለመተግበር በትኩረት እየሰራ መሆኑን አንስተዋል፡፡
የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አንዱ ዓላማ ተኩስ ማቆም መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ ፤ መንግስት በትግራይ ክልል የተከሰተውን ወቅታዊ ሁኔታ በትኩረት እየተከታተለ መሆኑን ተናግረዋል።
በመሆኑም የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ገቢራዊ ለማድረግ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ እና ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በትብብር እንሰራለን ብለዋል።
በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ በበኩላቸው ፤ በትግራይ ክልል ያለው ሁኔታ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ሁሉም ጥረት ማድረግ አለበት ብለዋል።
የአፍሪካ ህብረት ችግሩን በሰላማዊ መንገድ እልባት ለመስጠት በሚደረገው ጥረት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግም መግለጻቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

👍33👎2❤1
የትምህርት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
******************
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ በትምህርት ዘርፉ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ታውቋል፡፡
የትምህርት ሚኒስትሩ የትምህርት ስርዓቱን ለመለወጥ እየተከናወኑ ያሉ የሪፎርም ሥራዎችን አስመልክቶ ለአምባሳደሩ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ በበኩላቸው ፤ በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓቱን ለመቀየር እየተወሰዱ ያሉ ሪፎርሞችና የተያዙ ራዕዮችን እንገነዘባለን ብለዋል፡፡
በቀጣይ የኢትዮጵያን ትምህርት ዘርፍ ለመደገፍ እንደሚሰሩ መናገራቸውን ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

👍40❤26
አምባሳደር ብሩክ መኮንን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለእንግሊዙ ንጉሥ አቀረቡ
*********************
በእንግሊዝ እና ሰሜን አየርላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብሩክ መኮንን ፤ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለእንግሊዙ ንጉሥ ቻርልስ ሣልሳዊ በባኪንግሃም ቤተ-መንግሥት አቅርበዋል።
አምባሳደሩ ከንጉሱ ጋር በነበራቸው ውይይት ኢትዮጵያ ከእንግሊዝ ጋር ያላትን ታሪካዊ የሁለትዮሽ ትብብርና ግንኙነት እንዲጠናከር በቁርጠኝነት እንደምትሰራ ተናግረዋል፡፡
አምባሳደሩ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ንጉሡ ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ እንደጋበዟቸውም መልዕክት ማድረሳቸውን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡
አምባሳደር ብሩክ መኮንን የተያዘው ዓመት በሁለቱ ሀገራት ዘላቂ ግንኙነት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የተመዘገበበት ፤ የግርማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ዳግማዊ የኢትዮጵያ ጉብኝት 60ኛ ዓመት መሆኑን አስታውሰዋል፡፡

👍37👎9❤2
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ልዩ የማኅበረሰብ ጤና ተቋም የሆነውን Africa CDC መቀመጫ በመሆኗ ክብር ይሰማታል። https://youtu.be/n_tE9SJckCs
YouTube
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ልዩ የማኅበረሰብ ጤና ተቋም የሆነው Africa CDC መቀመጫ በመሆኗ ክብር ይሰማታል።
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ልዩ የማኅበረሰብ ጤና ተቋም የሆነውን የአፍሪካ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር ማዕከል(Africa CDC) መቀመጫ በመሆኗ ክብር ይሰማታል። #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics…

👍15❤1
በአፅዋማት ወቅት የመተባባርና የመረዳዳት ኢትዮጵያዊ እሴቶችን መጠበቅ ይገባል፡-የሐይማኖት አባቶች
*************
በአፅዋማት ወቅት የመተባባርና የመረዳዳት ኢትዮጵያዊ እሴቶችን መጠበቅ እንደሚገባ የኦርቶዶክስ እና የእስልምና እምነት አባቶች ተናገሩ፡፡
የመተባባርና የመረዳዳት ኢትዮጵያዊ እሴቶች

👍37👏8👎3❤1
ወደ አማራ ክልል እስካሁን 2 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ተጓጉዟል፦ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)
***********
በአማራ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት የእርሻ ስራዎች የሚውል እስካሁን 2 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ተጓጉዞ መድረሱን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ የግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) ገለጹ።
የአፈር ማዳበሪያ

👍25
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የአንድ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ
***********************
የክልሉ ምክር ቤት አንደኛ የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል።
ያለመከሰስ መብት

❤7👍5
ወጪ ንግድን ወጪ ቆጣቢና ቀልጣፋ በሆነ ሎጂስቲክስ ለማሳለጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው፦ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
**************
ባቡርን ጨምሮ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎትን ቀልጣፋና ተደራሽ ማድረግ የወጪና ገቢ ንግድን ሚዛን ለማስጠበቅ ወሳኝ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለፁ።
ወጪ ንግድን በቀልጣፋ ሎጂስቲክስ ማሳለጥ

👍18❤1
ቦትስዋና በራሷ አቅም የሰራቻትን ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች
***************
ቦትስዋና በራሷ አቅም የሰራቻትን ሳተላይት በአሜሪካ፣ ካሊፎርኒያ ግዛት በኤለን መስኩ ስፔስኤክስ የሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል ወደ ህዋ ማምጠቋን አስታውቃለች።
ቦትስዋና በራሷ አቅም የሰራቻት ሳተላይት

👏42👍19👎3❤1