Eagle Tutorials Services – Telegram
Eagle Tutorials Services
640 subscribers
63 photos
5 videos
127 links
አስጠኝ ከፈለጉ ይደውሉልን : +251985705712 & +251970402044

Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.


Contact Us : @eagle_tutorials_services
Download Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ለኢድ አል አድሃ [አረፋ] በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ መልካም በዓል!

🕋 ኢድ ሙባረክ | EID MUBARAK
Job Denoscription: Online English Teacher

We are looking for highly energetic and fluent English teachers who speak English like a native speaker! If you’re enthusiastic, passionate, and ready to bring fun energy into every class, we want you on our team!

Requirements:

• Fluent English at a native speaker level
• Energetic and passionate about teaching
• Reliable computer and fast internet connection

Job Details:

Salary: Weekly payment of 170 birr per 25-minute session
Working Hours: 6 hours per day, 5.5 days per week

Fluency like a native speaker, energy, and reliable tech are a must!

Recruitment Process:

Candidates will be required to submit a self-introduction video in English. Based on this, we will shortlist candidates for an online interview.

To Apply, Contact 👉@eagle_tutorials_services

https://news.1rj.ru/str/EagleTutorialsServices
አስጠኝ ከፈለጉ ይደውሉልን : +251985705712 & +251970402044

Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.


Contact Us : @eagle_tutorials_services
2
አስጠኝ ከፈለጉ ይደውሉልን : +251985705712 & +251970402044

Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.


Contact Us : @eagle_tutorials_services
በ2018 የትምህርት ዘመን አገልግሎት ክፍያ ላይ ከተማሪ ወላጅና አሳዳጊዎች ጋር ካልተስማሙ መንግስታዊ ካልሆኑ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት ተካሄደ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቅርቡ ባጸደቀው የግል ትምህርት አገልግሎት ክፍያ አሰራር ስርአት ደንብ ቁጥር 194/2017 መሰረት በ2018 የትምህርት ዘመን አገልግሎት ክፍያ ላይ ከተማሪ ወላጅና አሳዳጊዎች ጋር ካልተስማሙ መንግስታዊ ካልሆኑ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት ተካሄደ።

በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ  አቶ ኢዘዲን ሙስባህን ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ  ወ/ሮ ታገይቱ አባቡ ፣ የግል ትምህርት ቤቶች አሰሪዎች ማህበር ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን አመራሮች ፣ እንዲሁም የግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች እና የተማሪ ወላጅ ኮሚቴ ተወካዮች የተሳተፉ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ  ወ/ሮ ታገይቱ አባቡ እና የባለስልጣኑ የዕውቅና ፍቃድ እድሳት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ካሳ በ2018 የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤት አገልግሎት ክፍያ ላይ በልዩነት በተጠናቀቀባቸው ትምህርት ቤቶች ላይ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የተላለፈዉን ውሳኔን አቅርበው ውይይት ተካሂዷል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በመርሀግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት በደንቡ መሰረት 80 ፐርሰንት ያህል ትምህርት ቤቶች ከወላጆችና አሳዳጊዎች ጋር በመስማማት የአገልግሎት ክፍያ መጨመራቸው የሚበረታታ ተግባር መሆኑን ገልፀው መስማማት ላይ ያልደረሱ ትምህርት ቤቶች ደንቡ በሚያስቀምጠው መሰረት ባለስልጣን መስራቤቱ ውሳኔ ያሳረፈ በመሆኑ በዚህ ጉዳይ ላይ የጋራ አስተሳሰብ ለመያዝ እንዲቻል ውይይቱ መካሄድን ገልፀዋል።

ሀላፊው አክለውም ውይይቱ ለትውልድ ግንባታና ለሀገር መለወጥ የሚያግዝ መሆኑን ጠቅሰው ደንቡ በግል ትምህርት ተቋማትና በተማሪ ወላጆች መካከል ያለውን ግንኙነት በማጠናከር የመማር ማስተማር ስራውን ውጤታማ ለማድረግ ያግዛል ብለዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኢዘዲን ሙስባህ በበኩላቸው በደንቡ ላይ በመግባባት ወደ ስራ መገባቱን ጠቅሰው  በዚህም መሰረት በርካታ ትምህርት ቤቶች ከወላጆች ጋር በመስማማት መጨመራቸውን ጠቅሰው መመራያውን መሰረት በማድረግ ባለስልጣኑ በተቀሩትና መስማማት ባልቻሉት ላይ  ውሳኔ መሰጠቱን ተናግረዋል።

አክለውም የዜጎችን የመማር መብት በማረጋገጥ የወላጆችን የመክፈል አቅም እና የትምህርት ተቋማቱን የግብአት አቅርቦት ታሳቢ አድርጎ ተግባራዊ የሆነ ውሳኔ መሆኑን  ተናግረዋል።

በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ይቀላቀሉን፣ ይጎብኙን👇

Contact us :@eagle_tutorials_services
የ2018ዓ.ም የትምሀርት ቀናት መቁጠሪያ ይፋ ተደርጓል በዚህ መሰረት የ 2018 የትምህርት ዘመን መስከረም 5 የሚጀምር ይሆናል ሰኔ 15 ደሞ ይዘጋል !


.አስጠኝ ከፈለጉ ይደውሉልን : +251985705712 & +251970402044

Eagle Tutorials Services :  👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.


Contact Us : @eagle_tutorials_services
#ጥቆማ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሉት ለ2018 ትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴት እና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል።

በትምህርት ቤቶቹ ለመማር ፍላጎት ያላችሁና በ2017 የትምህርት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ (Average) 80 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 14-18/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በኦንላይን http://bs.ministry.et ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም እና ለ7ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

ፈተና የሚሰጥበትን ቦታ በቀጣይ የሚያሳውቅ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገ
Contact us : @eagle_tutorials_services
2
በ2018 ዓ.ም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የጥራት ቁጥጥር እንደሚጀመር ታውቋል።

የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን፣ በመጪው አመት 2018 ዓ.ም በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ የጥራት ቁጥጥር እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡

የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ውብሸት ታደለ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃለመጠይቅ፣ በአሁን ወቅት በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ እየተካወነ ያለው ዳግም ምዝገባና ምዘና ስራ ሲጠናቀቅ ይኸው እንቅስቃሴ በመንግስት ኮሌጆች፣ የማሰልጠኛ ተቋማትና ዩኒቨርሲቲዎች ላይም በቀጣዩ አመት እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡

አቶ ውብሸት ታደለ በዝርዝር ምን አሉ ?

" አሁን እየተከናወነ ያለውን የመጀመሪያው ዙር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ምዝገባና ግምገማ እንደጨረስን፣ በሁለተኛውና በሶስተኛው ዙር የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን እንመዘግባለን፣ እንገመግማለን፡፡ በፌደራልና በክልሎች የተከፈቱ ኮሌጆችና የማሰልጠኛ ተቋማት አሉ፡፡ መጀመሪያ የምናየው እነሱን ነው፡፡ ቀጥለን ደግሞ ሁሉንም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን እናያለን፡፡

እስካሁን የግል ተቋማት ላይ ያተኮርነው፣ እዚህ ዘርፍ ላይ የነበረው ችግር ሰፊ ስለሆነ ነው፡፡ ያለንን የሰው ሀይልና ሀብት ወደዚህ ዘርፍ በማዞር ቅድሚያ ሰጥተናል፡፡ ሁሉንም አንድ ላይ ማየት አንችልም፡፡ አሁን የግሎቹን ተቋማት ካጠናቀቅን በኋላ፣ ወደ መንግስት ትምህርት ተቋማት ግምገማ እንገባለን፡፡

የመንግስት የትምህርት ተቋማት በመሰረተልማት በኩል ችግር የለባቸውም፡፡ የራሳቸው ህንፃና ግቢ አላቸው፡፡ ስለዚህ እነሱ ጋ ትኩረት የምናደርገው ጥራት ላይ ነው፡፡ ለምሳሌ ፕሮግራሞቹ/ትምህርቱ በበቂ መምህራንና አኳሀን መሰጠቱን እናያለን፡፡ አካዳሚያዊ የድርጊት መርሀግብራቸው ትክክል መሆኑን እንፈትሻለን፡፡

የተገቢነትና አስፈላጊነት ጥያቄ የሚነሳባቸው፣ ዝም ብለው ያለ በቂ ጥናት የሚከፈቱ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ የትምህርት ግብአት እና የላቦራቶሪ ቁሳቁሶች፣ እንዲሁም የዳታ ማዕከላቸው ይታያል፡፡ ለተማሪዎችና ለአስተማሪዎች የሚቀርቡት አገልግሎቶች ደረጃቸውን የጠበቁ ናቸው ወይ የሚለውን እናያለን፡፡

ቀደም ብለው የተቋቋሙት ነባሮቹ ዩኒቨርሲቲዎች የዚህ አይነት ችግር ላይኖርባቸው ይችላል፡፡ አዳዲሶቹ ዩኒቨርሲቲዎች ግን በነዚህ መስፈርቶች በኩል ክፍተት ይኖሩባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ ግን ጥራትን እናምጣ ካልን፣ ሁሉንም የመንግስት ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎችን መፈተሽ አለብን፡፡ በዳግመ ምዝገባችን፣ በተቋማቱ የሚሰጡትን ሁሉንም ፕሮግራሞቻቸውን እናያለን፡፡ ፋይሎቻቸውን እንዲያስገቡ አድርገን እያንዳንዱን ፕሮግራም እንመዝናለን፡፡ አያስፈልጉም የምንላቸውን ፕሮግራሞች እንዲዘጉ፣ ያስኬዳሉ የምንላቸውን ደግሞ እንዲያስቀጥሉ እናደርጋለን፡፡

የመንግስት ተቋማትን ከግሎቹ በበለጠ ጠንከር ያለ ምዘና እናደርጋለን፡፡ ጠበቅ አድርገን ለማየት እንሞክራለን፡፡ የግሎቹን እንደጨረስን፣ በየክልሉ ያሉትንና በፌደራል ደረጃም ያሉትን ኮሌጆችና የማሰልጠኛ ተቋማትን እናያለን፡፡ ከዛም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እንሔዳለን፡፡ ይህ ስራ በ 2018 ዓ.ም የሚጀመር ይመስለኛል " ብለዋል።
contact us : @eagle_tutorials_services
ትምህርት ሚኒስቴር ምንም ተማሪ ለማያሳልፉ 7መቶ ት/ቤቶች በ2018 ዓ.ም ለአንድ አመት ልዩ ማጠናከሪያ ስልጠና ሊሰጥ እንደሆነ ገለጸ

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ከሆነ በኋላ ምንም ተማሪ ለማያሳልፉ 7መቶ ያህል ት/ቤቶች ልዩ ማጠናከሪያ ስልጠና እሰጣለሁ ሲል ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቅን ተከትሎ ሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቋል።

ለዘንድሮው ሀገር አቀፍ ፈተና ዝግጅት ከክልል ት/ቢሮዎች ጋር በመነጋገር ለተመረጡ 4መቶ ትምህርት ቤቶች የማጠናከሪያ ድጋፍ መደረጉን በመግለጽ በቀጣይ አመት የተሻለ የማጠናከሪያ ድጋፍ ለማድረግ ማቀዳቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ይህንን ተነሳሽነት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በራሱ በጀት እንዳከናወነው የገለጹት ሚኒስትሩ የቀጣይ አመት እቅዳቸውንም በተመሳሳይ ለማሳካት ከወዲሁ በጀት መያዙን አስታውቀዋል።

የተማሪዎች መውደቅ የመምህራንም የት/ቤቱም እንዲሁም የሀገርም መውደቅን ነው የሚያመላክተው በማለትም ተደጋጋሚ ችግሮችን ላለማስቀጠል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ምንም ለማያሳልፉ 7መቶ ያህል ት/ቤቶ ልዩ ፣ኣጠናከሪያ ይሰጣል ብለዋል።

በተጨማሪም በ2018 ዓ.ም አምስት ተጨማሪ አዳሪ ት/ቤቶችን ገንብቶ ወደ ስራ ለማስገባት መታቀዱን ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል። ካሁን ቀደም በተለያዩ ክልሎች ያሉ በርካታ አዳሪ ት/ቤቶች የፈተና ውጤት ሲታይ ብዙዎቹ መቶ ፐርሰንት ያሳለፉና ጥራትም ያላቸው ሆኖ ስለተስተዋለ ፡ የተሻሉ ተማሪዎችን በዚያ መንገድ ለማውጣት ሲባል አምስት አዳሪ ት/ቤቶች ለመጨመር መታሰቡን ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በመሆኑም ለ2019 ዓ.ም ት/ቤቶቹ 1ሺህ 2መቶ ተማሪዎችን እንዲቀበሉ ለማድረግ በቀጣይ አመት አዳሪ ት/ቤቶቹ አልቀው ይዘጋጃሉ ሲሉም የትምህርት ሚኒስትሩ አክለዋል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሂደት በጎ ውጤት እንድንጠብቅ አድርጓል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።


Contact us : @eagle_tutorials_services
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡

"በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች፣ በአማራ ክልል ፈተናውን መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች እንዲሁም ዘግይተው ትምህርት ለጀመሩ ተፈታኝ ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን በነሐሴ ወር ከሰጠን በኋላ ጳጉሜን ላይ ውጤት እናሳውቃለን" ብለዋል፡፡

ሁሉም ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 08/2018 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚለው የትምህርት ካላንደር በ2018 ትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ገልፀዋል፡፡

ዘንድሮ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው 5.4% የተሻለ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች እነደሚያልፉ ተስፋ እንደሚያደርጉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡
Contact us : @eagle_tutorials_services
2
#HarariEducationBureau

የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤት ይፋ አድርጓል።

ውጤት ለማየት 👇
https://harari.ministry.et/

ውጤትዎን በቀላሉ ለማየት በመጀመሪያ የስልክዎን VPN ያጥፉ፡፡

Contact us :@eagle_tutorials_services
Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

አስጠኝ ከፈለጉ ይደውሉልን : +251985705712 & +251970402044

Join Our Channel: @EagleTutorialsServices
Have a Productive Week!

Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

Join Our Channel:
@EagleTutorialsServices
📚 Eagle Tutor – Your Path to Academic Success! 🦅

Are you a student looking for reliable tutors? Or a skilled tutor looking for job opportunities?
Look no further! Eagle Tutor connects learners with qualified tutors across a wide range of subjects and levels.

Find expert tutors for any subject
Apply as a tutor and grow your career
Easy registration
View available positions instantly


🚀 Whether you're aiming to learn or earn — Eagle Tutor is here to help you soar!
Join Our Channel: @EagleTutorialsServices
1
Have a Productive Week!

Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

Join Our Channel:
@EagleTutorialsServices
Job Denoscription: Online Tutor

Requirements:
• Fluent English at a native speaker level
• Energetic and passionate about teaching
• Reliable computer and fast internet connection

Job Details:

Salary: Per hour and company scale
Grade level - Grade 1-8
Work Hour: 10-12LT
Working Hours: 1 hour per day, 5 days per week

To Apply, Contact 👉@eagle_tutorials_services

Join Our Channel: https://t.me/EagleTutorialsServices
2
Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

Join Our Channel:
@EagleTutorialsServices