Eagle Tutorials Services – Telegram
Eagle Tutorials Services
640 subscribers
63 photos
5 videos
127 links
አስጠኝ ከፈለጉ ይደውሉልን : +251985705712 & +251970402044

Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.


Contact Us : @eagle_tutorials_services
Download Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር ምንም ተማሪ ለማያሳልፉ 7መቶ ት/ቤቶች በ2018 ዓ.ም ለአንድ አመት ልዩ ማጠናከሪያ ስልጠና ሊሰጥ እንደሆነ ገለጸ

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ከሆነ በኋላ ምንም ተማሪ ለማያሳልፉ 7መቶ ያህል ት/ቤቶች ልዩ ማጠናከሪያ ስልጠና እሰጣለሁ ሲል ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቅን ተከትሎ ሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቋል።

ለዘንድሮው ሀገር አቀፍ ፈተና ዝግጅት ከክልል ት/ቢሮዎች ጋር በመነጋገር ለተመረጡ 4መቶ ትምህርት ቤቶች የማጠናከሪያ ድጋፍ መደረጉን በመግለጽ በቀጣይ አመት የተሻለ የማጠናከሪያ ድጋፍ ለማድረግ ማቀዳቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ይህንን ተነሳሽነት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በራሱ በጀት እንዳከናወነው የገለጹት ሚኒስትሩ የቀጣይ አመት እቅዳቸውንም በተመሳሳይ ለማሳካት ከወዲሁ በጀት መያዙን አስታውቀዋል።

የተማሪዎች መውደቅ የመምህራንም የት/ቤቱም እንዲሁም የሀገርም መውደቅን ነው የሚያመላክተው በማለትም ተደጋጋሚ ችግሮችን ላለማስቀጠል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ምንም ለማያሳልፉ 7መቶ ያህል ት/ቤቶ ልዩ ፣ኣጠናከሪያ ይሰጣል ብለዋል።

በተጨማሪም በ2018 ዓ.ም አምስት ተጨማሪ አዳሪ ት/ቤቶችን ገንብቶ ወደ ስራ ለማስገባት መታቀዱን ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል። ካሁን ቀደም በተለያዩ ክልሎች ያሉ በርካታ አዳሪ ት/ቤቶች የፈተና ውጤት ሲታይ ብዙዎቹ መቶ ፐርሰንት ያሳለፉና ጥራትም ያላቸው ሆኖ ስለተስተዋለ ፡ የተሻሉ ተማሪዎችን በዚያ መንገድ ለማውጣት ሲባል አምስት አዳሪ ት/ቤቶች ለመጨመር መታሰቡን ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በመሆኑም ለ2019 ዓ.ም ት/ቤቶቹ 1ሺህ 2መቶ ተማሪዎችን እንዲቀበሉ ለማድረግ በቀጣይ አመት አዳሪ ት/ቤቶቹ አልቀው ይዘጋጃሉ ሲሉም የትምህርት ሚኒስትሩ አክለዋል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሂደት በጎ ውጤት እንድንጠብቅ አድርጓል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።


Contact us : @eagle_tutorials_services
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡

"በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች፣ በአማራ ክልል ፈተናውን መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች እንዲሁም ዘግይተው ትምህርት ለጀመሩ ተፈታኝ ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን በነሐሴ ወር ከሰጠን በኋላ ጳጉሜን ላይ ውጤት እናሳውቃለን" ብለዋል፡፡

ሁሉም ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 08/2018 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚለው የትምህርት ካላንደር በ2018 ትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ገልፀዋል፡፡

ዘንድሮ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው 5.4% የተሻለ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች እነደሚያልፉ ተስፋ እንደሚያደርጉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡
Contact us : @eagle_tutorials_services
2
#HarariEducationBureau

የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤት ይፋ አድርጓል።

ውጤት ለማየት 👇
https://harari.ministry.et/

ውጤትዎን በቀላሉ ለማየት በመጀመሪያ የስልክዎን VPN ያጥፉ፡፡

Contact us :@eagle_tutorials_services
Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

አስጠኝ ከፈለጉ ይደውሉልን : +251985705712 & +251970402044

Join Our Channel: @EagleTutorialsServices
Have a Productive Week!

Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

Join Our Channel:
@EagleTutorialsServices
📚 Eagle Tutor – Your Path to Academic Success! 🦅

Are you a student looking for reliable tutors? Or a skilled tutor looking for job opportunities?
Look no further! Eagle Tutor connects learners with qualified tutors across a wide range of subjects and levels.

Find expert tutors for any subject
Apply as a tutor and grow your career
Easy registration
View available positions instantly


🚀 Whether you're aiming to learn or earn — Eagle Tutor is here to help you soar!
Join Our Channel: @EagleTutorialsServices
1
Have a Productive Week!

Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

Join Our Channel:
@EagleTutorialsServices
Job Denoscription: Online Tutor

Requirements:
• Fluent English at a native speaker level
• Energetic and passionate about teaching
• Reliable computer and fast internet connection

Job Details:

Salary: Per hour and company scale
Grade level - Grade 1-8
Work Hour: 10-12LT
Working Hours: 1 hour per day, 5 days per week

To Apply, Contact 👉@eagle_tutorials_services

Join Our Channel: https://t.me/EagleTutorialsServices
2
Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

Join Our Channel:
@EagleTutorialsServices
📢 Attention Tutors in Addis Ababa! 📢

Are you an experienced tutor looking for more students and consistent work?
Join Eagle Tutorials Services — we connect you with verified parents and students who are ready to learn.

Why join us?
We find the students for you — no need to hunt for work
Flexible teaching — online or home-based lessons
Secure, on‑time payments
Free to join — start getting matched immediately

📌 Fill out this form to register today:
👉 Tutor Registration Form

📅 Hurry — first round of tutor onboarding is this week!

Join Our Channel: https://news.1rj.ru/str/EagleTutorialsServices
6
Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

Join Our Channel:
@EagleTutorialsServices
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ6ኛ ፤ ለ8 እና ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማርዎች ልዩ ድጋፍ እያደረግን እንገኛለን።

አስጠኝ ከፈለጉ ይደውሉልን :
+251985705712 & +251970402044

Eagle Tutorials Services : 👉Connecting students and parents with Expert Tutors/Teachers.

Join Our Channel:
@EagleTutorialsServices
1
#New Job Opening Alert

  Place: Asko Gebreal

  Student : Grade 7 and 8

  Subject : All subject

Session: 11LT - 1:00 LT

  3 days per week and 2 hr/day

Gender: #Male Teacher
 
Days: #Monday, #Wednesday, #Friday.

Start Date: September 01.

APPLY 👉@eagle_tutorials_services

Join Our Channel
https://news.1rj.ru/str/EagleTutorialsServices
https://news.1rj.ru/str/EagleTutorialsServices
5
መውሊድ አል ነቢ!
**
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን
***

https://news.1rj.ru/str/EagleTutorialsServices
2
#GERD

Eagle Tutorials Services, we celebrate this achievement as more than an infrastructure project. It is a living symbol of our people’s unity, determination, and vision for self-reliance.
This day reminds us what’s possible when a nation comes together with one heart and one purpose.

Proud to be Ethiopian. Proud of GERD. 💧

#GERD #EthiopiaRising #EthiopianPride #UnityInAction #FutureGeneration
2
🌟 Happy Ethiopian New Year 2018 from all of us at Eagle Tutorials Services!

This year, we remain committed to transforming education, connecting learners with the right tutors, and parents with the right support.

Here’s to growth, knowledge, and success together!

Join Our Channel
@EagleTutorialsServices
@EagleTutorialsServices
1