Emmersive Learning – Telegram
Emmersive Learning
4.82K subscribers
2.11K photos
71 videos
10 files
931 links
Learn Fullstack Development | Coding.

Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1

Contact Admin : @MehammedTeshome
Download Telegram
Forwarded from Muhammed Teshome
.

ስለ Ai እና Prompt Engineering ቪድዮ እሰራለሁ ባልኩት መሰረት ዛሬ የመጀመሪያውን ተለቋል!

ቀጣይ የ Ai ቱሎችን እና ሌሎችም ብዙ ቪድዮወች ስለምንሰራ ለዛ መነሻ የሚሆን አጠቃላይ ስለ Ai እና Prompt Engineering ዋና ዋና ኮንሴፕቶችን በዚህ ተማሩ!

ለቀጣይ መነሻ ስለሆሚሆናችሁ በደንብ ብታዩት ታተርፋላችሁ!

ቪድዮው ለሁሉም ሰው ቀላል ነው! ብዙ ቴክኒካል ነገር የለውም በየትኛው ዘርፍ ላይ ያላችሁ መማር ትችላላችሁ!

Ai for Everyone!

@ImmersiveAi

https://youtu.be/8RptifehAvA
5
Forwarded from Muhammed Teshome
You
Can
Do
That
Hard
Thing
But
It’s
Gonna
Be
Hard
👍5
Forwarded from Immersive Ai
The 3 Stages of Ai :

1. ANI (Artificial Narrow Intelligence)
2. AGI (Artificial General Intelligence)
3. ASI (Artificial Super Intelligence) -

@ImmersiveAi
Forwarded from Immersive Ai
Immersive Ai
The 3 Stages of Ai : 1. ANI (Artificial Narrow Intelligence) 2. AGI (Artificial General Intelligence) 3. ASI (Artificial Super Intelligence) - @ImmersiveAi
Ai ወይም ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚባለው ሦስት የ እድገት ደረጃዎች አሉት!

እነዚህም፡-

1. ANI (Artificial Narrow Intelligence)
2. AGI (Artificial General Intelligence)
3. ASI (Artificial Super Intelligence) -

የተወሰን ዘርዘር አድርገን እንያቸው ፡

1. ANI - (ጠባብ ሰው ሰራሽ አስተውሎት) ፡

ይህ በአሁኑ ጊዜ የምንገኝበት የ AI ደረጃ ነው። በዚህ ደረጃ ላይ ያሉ AI ሲስተሞች ለአንድ የተወሰነ ተግባር ብቻ የተነደፉ ናቸው፤ ለምሳሌ፡-

- የምስል ለይቶ ማወቅ (Image recognition)
- የተፈጥሮ ቋንቋ ማቀናበር (Natural language processing)
- የቼዝ ጨዋታ (Playing chess) እና የመሳሰሉት የ ANI አይነት ናቸው።

እነዚህ ሲስተሞች በተሰጣቸው ተግባር ላይ ከሰዎች በተሻለ ሁኔታ መስራት ቢችሉም፣ ከዚህ ተግባር ውጪ ምንም አይነት አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ የላቸውም። ለምሳሌ፣ የቼዝ ጨዋታን በሚገባ የሚጫወት AI ሾፌርነትን ወይም ሌላ የተለየ ተግባርን ማከናወን አይችልም።

2. AGI (አጠቃላይ ሰው ሰራሽ አስተውሎት)፡

ይህ ደረጃ AI ከሰዎች ጋር እኩል የሆነ አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ የሚኖርበት ደረጃ ነው። በሌላ አባባል፣ AGI ማንኛውንም ሰው ሊያከናውን የሚችለውን የአእምሮ ስራ ማከናወን ሲችል ማለት ነው። አስቡት እንግዲ ...
ይህ ደረጃ በአሁኑ ጊዜ በምርምር ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ለመድረስ ብዙ ፈተናዎች እንዳሉ ይታመናል።

ቢሆንም ግን በ ዘርፉ ያሉት ሰዎች የየራሳቸውን ግምት አስቀምጠዋል። ግምሾች በዚህ አመት 2025፣ ሌሎች ደግሞ 2027፣ 2029፤ 2035 ፤ 2040 ... እና መስለ ጊዚያቶችን አስቀምጠዋል። በናንተ ግምት AGI መቼ እውን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ ?

3. ASI - እጅግ የላቀ ሰው ሰራሽ አስተውሎት

ይህ የመጨረሻው እና እጅግ የላቀው የ AI ደረጃ ሲሆን፣ በዚህ ደረጃ ላይ AI ከሰው ልጆች እጅግ የላቀ የማሰብ ችሎታ ይኖረዋል። ASI ከሰው ልጆች ፈጣሪዎች የበለጠ ብልህ፣ ፈጣን እና አዳዲስ ነገሮችን መፍጠር የሚችል ይሆናል። የዚህ ደረጃ መምጣት ብዙ ስጋቶችን እና ጥያቄዎችን የሚያስነሳ ሲሆን፣ አሁንም በንድፈ ሃሳብ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ማጠቃለያ

እነዚህ ሦስት ደረጃዎች የ AI እድገትን ለመረዳት የሚረዱን ሲሆን፣ በአሁኑ ጊዜ በ ANI ደረጃ ላይ እንገኛለን። AGI እና ASI ወደፊት የሚደረሱ ደረጃዎች ናቸው።

ይህን ሁሉንም በ ቪድዮ ለመማር ዩቱብ ቻናላችህ ላይ አለላችሁ ፡
ሊንክ ፡ https://youtu.be/8RptifehAvA

ጥያቄ ፡ የ ሰው ልጅ AGI ላይ መቼ ይደርሳል ብላችሁ ታስባላችሁ ?

@ImmersiveAi
👍62
Forwarded from Immersive Ai
Woow a fully open source reasoning model on par with OpenAI o1 just released

Deepseek R1 even outperforms Claude 3.5 Sonnet and o1-mini in almost all benchmarks.

You can already use it for free (see below)

Deep Seek : https://chat.deepseek.com/

Amazing.

@ImmersiveAi
👍32
Forwarded from Emmersive Learning (Mehammed T.)
The Full-stack Roadmap for 2024 🗺👇

1. HTML + CSS
2. JavaScript
3. Git
4. React/Vue
5. Tailwind
6. Python / Node
7. Postgres / Mongo
8. APIs
9. Build projects

💸 Apply for your dream job!

Learn Full-stack Development at @EmmersiveLearning

https://news.1rj.ru/str/EmmersiveLearning
1
Forwarded from Emmersive Learning (Mehammed T.)
HTML Learning Roadmap. ⬇️

Stage 1 - Basics (Tags, Structure)
Stage 2 - Text (Headings, Lists, Links)
Stage 3 - Media (Images, Video)
Stage 4 - Forms
Stage 5 - Semantic HTML
Stage 6 - Tables
Stage 7 - HTML5 APIs
Stage 8 - SEO Basics
Stage 9 - Responsive Design
Stage 10 - Projects

🏆 - HTML Mastery

https://www.youtube.com/watch?v=kDE31AmaIAM
👍2
Forwarded from Emmersive Learning (Mehammed T.)
The roadmap to learning CSS

1. Inline, internal and external CSS
2. Selectors
3. Background
4. Color
5. Box model
6. Height and width
7. Margin and padding
8. Border
9. Positioning
10. display
11. Layouts
12. Grid and Flex
13. Alignment
14. Fonts
15. Animation
16. Pseudo-classes
17. Media query

Learn Here :

https://www.youtube.com/watch?v=XKNSgDL3xgM

@EmmersiveLearning
Forwarded from Emmersive Learning
The roadmap to learning JavaScript

1. Print statement
2. Data types and variables
3. Basic operators
4. Logical operators
5. Comparisons
6. Loops and statements
7. alert()
8. prompt()
9.  Arrays
10. Objects
11. Functions
12. Arrow function
13. Array methods
14. Hoisting
15. Closures
16. Callbacks
17. Promises
18. Async & Await
19. Currying
20. And other ES6 feature



https://www.youtube.com/watch?v=jF5oxeeuu6E
Forwarded from Muhammed Teshome
እንዴ!... ምን ቆርጦኝ ነው የጠፋሁበት ቆይ! 😊😂😂

ብቻ በሰላም ነው ወዳጄ!
😁101
Forwarded from Immersive Ai
Best Ai IDEs
1. Cursor (new agent is best)
2. Windsurf (great wave 2 update)
3. Aide (new AI focused IDE)

@ImmersiveAi
4
Forwarded from Muhammed Teshome
Marketing ማለት እኮ ... ሃሳብን ፤ አገልግሎትን እና ምርትን ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው። አይዴል ?

ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ደግሞ ይሄንን ሃሳብ፤ አገልግሎት እና ምርት የ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው።

That is what we call Digital Marketing.

ጥያቄው ፡

- ሃሳብ አለህ ?
- ምርት አለህ ?
- አገልግሎት መስጠት ትችላለህ ?

እና ለማን ? የት ? እንዴት ? ነው ምታስተዋውቀው ?

እንዴት ነው የምትሸጠው ?

- ባነር መለጠፍ በቂ ነው ?
- ሬድዮ ወይም ቲቪ ልትለኝ ነው ? አሁን ላይ ምን ያክሉ ነው እነሱን ሚሰማው ? ( ይቅር እያልኩ አደለም)
- ጋዜጣ ልትለኝ ነው ? አለ ሚያነብ ግን ?


NO!....ዘመኑ የ ዲጂታል ነው። ሰው አሁን ላይ ስልኩ እና ኮምፒዩተሩ ላይ ነው። ሰው ሶሻል ሚድያ ላይ ነው። እዛ አስተዋውቅ! ... እዛ ሽጥ!

ለዚህ ነው ትንሺም ቢሆን የ digital Marketing ኖሃው ይኑራችሁ የምላችሁ!

well, በዚህ ጉዳይ ብዙ አወራችኋለሁ! ❤️
👍5
Forwarded from Muhammed Teshome
Btw...

Everyone in this channel should create content.

Just write about what you do, read, watch.

It's all content.
👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
Content Creation ጥቅሙ ምንድን ነው ?

ሞክራችሁ እዩት!

ብቻ ግን ስራ ፈልጓችሁ እንጅ ፈልጋችሁት አትሄዱም!

ኮንቴንት ስራን ፤ ኔትወርክን ፤ መረጃን ይስባል!

It's Magnet.
Forwarded from Muhammed Teshome
ምን አይነት ኮንቴንት ልስራ ?

ሁሉም ጥሩ የሆነበት ነገር አለው።

አንዳንዱ መናገር ፤ ሃሳብን በ ንግገር አሪትኩሌት አርጎ ማብራራት ላይ ጎበዝ ነው። ይህ ሰው የ ቪድዮ ፕላትፎርሞችን ይቀላቀል። Youtube, Tiktok, Reels, ይስራ።

አንዳንዱ ደግሞ ራጃጅም ፅሁፎችን መፃፍ ይመቸዋል። ሃሳቡን በተንተን አድርጎ ፤ አብራርቶ መፃፍ ይፈልጋል። ይህ ሰው Blog Posts ፤ Newsletter, articles ይጀምር።

ሊላው ደጎም አጫጭር ነግሮችን ፤ ጥቅሶችን ፤ ብቻ መናገር ይፈልጋል። ይህ እንዴ X, fb , tg, ላይ ፖስት ያድርግ።

አንዳንዱ ደግሞ የ ዲዛይን ሰው ይሆንና ሃሳቡን በ ግራፊክስ እና Creative በሆነ መልኩ መግለፅ ይፈልጋል። ይህ ሰው ይስራ እንዴ Instagram እና ፒንተረስት አይነት ፕላትፎርሞች ላይ ይልቀቅ።
👍3
Forwarded from Muhammed Teshome
idea ከየት ላምጣ ?

idea እንጅ ምን ሞላ ግን ?

ሰራተኝ ነህ ?... ስለ ስራህ ፖስት፤ ምክሮች ፤ ቲፓች ፤ መረጃዎች ፤ አዳዲስ ነገሮች .... ማንኛውንም ነገር።

እያነበብክ ነው ?... ከምታነበው ዋና ዋና ሃሳቦችን ፤ ግራ ያጋቡህን ፤ አዲስ የሆነብህን ፤ በደንብ የገባህን ፃፍ።

ቪድዮ እያየህ ነው ?... ምን አዲስ ነገር ሰማህ ? ፃፈው።

ሰዎች ጋር ቆየህ ? ምን አዲስ ነገር ተማርክ ? ምን የተለየ ነገር አላቸው ? ... ፃፈው።

ዜና ሰማህ ?.... ምኑ ገረመህ ?... የ አንተ እይታ ምንድን ነው ? ...ፃፈው።

ብቻ ግን... ነገሮችን እንደወረደ ሳይሆን.... አንተን በሚመስል እና ለ ሰዎች ግልፅ በሆነ መልኩ ፃፈው።

That is it.
👍4
Forwarded from Muhammed Teshome
Marketing ማለት እኮ ... ሃሳብን ፤ አገልግሎትን እና ምርትን ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው። አይዴል ?

ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ደግሞ ይሄንን ሃሳብ፤ አገልግሎት እና ምርት የ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው።

That is what we call Digital Marketing.

ጥያቄው ፡

- ሃሳብ አለህ ?
- ምርት አለህ ?
- አገልግሎት መስጠት ትችላለህ ?

እና ለማን ? የት ? እንዴት ? ነው ምታስተዋውቀው ?

እንዴት ነው የምትሸጠው ?

- ባነር መለጠፍ በቂ ነው ?
- ሬድዮ ወይም ቲቪ ልትለኝ ነው ? አሁን ላይ ምን ያክሉ ነው እነሱን ሚሰማው ? ( ይቅር እያልኩ አደለም)
- ጋዜጣ ልትለኝ ነው ? አለ ሚያነብ ግን ?


NO!....ዘመኑ የ ዲጂታል ነው። ሰው አሁን ላይ ስልኩ እና ኮምፒዩተሩ ላይ ነው። ሰው ሶሻል ሚድያ ላይ ነው። እዛ አስተዋውቅ! ... እዛ ሽጥ!

ለዚህ ነው ትንሺም ቢሆን የ digital Marketing ኖሃው ይኑራችሁ የምላችሁ!

well, በዚህ ጉዳይ ብዙ አወራችኋለሁ! ❤️
👍2
Forwarded from Muhammed Teshome
.....

እንግዲህ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲባል ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ ብቻ እንዳልሆነ ልብ በሉ።

ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ የ ዲጂታል ማርኬቲንግ አንዷ ብራንች ናት! ሌሎች ብዙ አሉ።

ለ መሆኑ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሌላ ምን ምን አሉት ካልክ ፡

- ራሱ Social Media Marketing
- SEO
- Content Marketing
- Email Marketing
- Influencer Marketing
- Affiliate Marketing
- Pay Per Click Ads

እና ሌሎችም አሉ።

እነዚህ ራሳቸው ምንድን ናቸው ካላችሁም ... እንመጣባቸዋለን።
👍21
Forwarded from Muhammed Teshome
አንድ ሰው የትኛውንም የድጅታል ማርኬቲንግ አይነት ከመስራቱ በፊት አላማው እና ግቡ ምን እንደሆነ መለየት አለበት።

ግቡ/ አላማው ምን ሊሆን ይችላል ? ፡

- ገዢን / ከስተመርን ማግኘት እና መሳብ ( lead generation)
- ሽያጭን ማፋጠን (increase sales
- የ ብራንድ እውቅናን መፍጠር ( Brand awareness )
- የ ዌብሳይት ተጠቃሚን ወይም አንባቢን ማብዛት ( website traffic )
- follower መጨመር / audience building

እነዚህና ሌሎችም መሰል ግቦችን ለይቶ ማወቅ አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም እነዚህ ሁሉም የየራሳቸው የተለያየ ስትራቴጂ ስለሚያስፈልጋቸው።
👍2