Emmersive Learning – Telegram
Emmersive Learning
4.82K subscribers
2.11K photos
71 videos
10 files
931 links
Learn Fullstack Development | Coding.

Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1

Contact Admin : @MehammedTeshome
Download Telegram
Forwarded from Emmersive Learning (Mehammed T.)
The roadmap to learning CSS

1. Inline, internal and external CSS
2. Selectors
3. Background
4. Color
5. Box model
6. Height and width
7. Margin and padding
8. Border
9. Positioning
10. display
11. Layouts
12. Grid and Flex
13. Alignment
14. Fonts
15. Animation
16. Pseudo-classes
17. Media query

Learn Here :

https://www.youtube.com/watch?v=XKNSgDL3xgM

@EmmersiveLearning
Forwarded from Emmersive Learning
The roadmap to learning JavaScript

1. Print statement
2. Data types and variables
3. Basic operators
4. Logical operators
5. Comparisons
6. Loops and statements
7. alert()
8. prompt()
9.  Arrays
10. Objects
11. Functions
12. Arrow function
13. Array methods
14. Hoisting
15. Closures
16. Callbacks
17. Promises
18. Async & Await
19. Currying
20. And other ES6 feature



https://www.youtube.com/watch?v=jF5oxeeuu6E
Forwarded from Muhammed Teshome
እንዴ!... ምን ቆርጦኝ ነው የጠፋሁበት ቆይ! 😊😂😂

ብቻ በሰላም ነው ወዳጄ!
😁101
Forwarded from Immersive Ai
Best Ai IDEs
1. Cursor (new agent is best)
2. Windsurf (great wave 2 update)
3. Aide (new AI focused IDE)

@ImmersiveAi
4
Forwarded from Muhammed Teshome
Marketing ማለት እኮ ... ሃሳብን ፤ አገልግሎትን እና ምርትን ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው። አይዴል ?

ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ደግሞ ይሄንን ሃሳብ፤ አገልግሎት እና ምርት የ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው።

That is what we call Digital Marketing.

ጥያቄው ፡

- ሃሳብ አለህ ?
- ምርት አለህ ?
- አገልግሎት መስጠት ትችላለህ ?

እና ለማን ? የት ? እንዴት ? ነው ምታስተዋውቀው ?

እንዴት ነው የምትሸጠው ?

- ባነር መለጠፍ በቂ ነው ?
- ሬድዮ ወይም ቲቪ ልትለኝ ነው ? አሁን ላይ ምን ያክሉ ነው እነሱን ሚሰማው ? ( ይቅር እያልኩ አደለም)
- ጋዜጣ ልትለኝ ነው ? አለ ሚያነብ ግን ?


NO!....ዘመኑ የ ዲጂታል ነው። ሰው አሁን ላይ ስልኩ እና ኮምፒዩተሩ ላይ ነው። ሰው ሶሻል ሚድያ ላይ ነው። እዛ አስተዋውቅ! ... እዛ ሽጥ!

ለዚህ ነው ትንሺም ቢሆን የ digital Marketing ኖሃው ይኑራችሁ የምላችሁ!

well, በዚህ ጉዳይ ብዙ አወራችኋለሁ! ❤️
👍5
Forwarded from Muhammed Teshome
Btw...

Everyone in this channel should create content.

Just write about what you do, read, watch.

It's all content.
👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
Content Creation ጥቅሙ ምንድን ነው ?

ሞክራችሁ እዩት!

ብቻ ግን ስራ ፈልጓችሁ እንጅ ፈልጋችሁት አትሄዱም!

ኮንቴንት ስራን ፤ ኔትወርክን ፤ መረጃን ይስባል!

It's Magnet.
Forwarded from Muhammed Teshome
ምን አይነት ኮንቴንት ልስራ ?

ሁሉም ጥሩ የሆነበት ነገር አለው።

አንዳንዱ መናገር ፤ ሃሳብን በ ንግገር አሪትኩሌት አርጎ ማብራራት ላይ ጎበዝ ነው። ይህ ሰው የ ቪድዮ ፕላትፎርሞችን ይቀላቀል። Youtube, Tiktok, Reels, ይስራ።

አንዳንዱ ደግሞ ራጃጅም ፅሁፎችን መፃፍ ይመቸዋል። ሃሳቡን በተንተን አድርጎ ፤ አብራርቶ መፃፍ ይፈልጋል። ይህ ሰው Blog Posts ፤ Newsletter, articles ይጀምር።

ሊላው ደጎም አጫጭር ነግሮችን ፤ ጥቅሶችን ፤ ብቻ መናገር ይፈልጋል። ይህ እንዴ X, fb , tg, ላይ ፖስት ያድርግ።

አንዳንዱ ደግሞ የ ዲዛይን ሰው ይሆንና ሃሳቡን በ ግራፊክስ እና Creative በሆነ መልኩ መግለፅ ይፈልጋል። ይህ ሰው ይስራ እንዴ Instagram እና ፒንተረስት አይነት ፕላትፎርሞች ላይ ይልቀቅ።
👍3
Forwarded from Muhammed Teshome
idea ከየት ላምጣ ?

idea እንጅ ምን ሞላ ግን ?

ሰራተኝ ነህ ?... ስለ ስራህ ፖስት፤ ምክሮች ፤ ቲፓች ፤ መረጃዎች ፤ አዳዲስ ነገሮች .... ማንኛውንም ነገር።

እያነበብክ ነው ?... ከምታነበው ዋና ዋና ሃሳቦችን ፤ ግራ ያጋቡህን ፤ አዲስ የሆነብህን ፤ በደንብ የገባህን ፃፍ።

ቪድዮ እያየህ ነው ?... ምን አዲስ ነገር ሰማህ ? ፃፈው።

ሰዎች ጋር ቆየህ ? ምን አዲስ ነገር ተማርክ ? ምን የተለየ ነገር አላቸው ? ... ፃፈው።

ዜና ሰማህ ?.... ምኑ ገረመህ ?... የ አንተ እይታ ምንድን ነው ? ...ፃፈው።

ብቻ ግን... ነገሮችን እንደወረደ ሳይሆን.... አንተን በሚመስል እና ለ ሰዎች ግልፅ በሆነ መልኩ ፃፈው።

That is it.
👍4
Forwarded from Muhammed Teshome
Marketing ማለት እኮ ... ሃሳብን ፤ አገልግሎትን እና ምርትን ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው። አይዴል ?

ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ደግሞ ይሄንን ሃሳብ፤ አገልግሎት እና ምርት የ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው።

That is what we call Digital Marketing.

ጥያቄው ፡

- ሃሳብ አለህ ?
- ምርት አለህ ?
- አገልግሎት መስጠት ትችላለህ ?

እና ለማን ? የት ? እንዴት ? ነው ምታስተዋውቀው ?

እንዴት ነው የምትሸጠው ?

- ባነር መለጠፍ በቂ ነው ?
- ሬድዮ ወይም ቲቪ ልትለኝ ነው ? አሁን ላይ ምን ያክሉ ነው እነሱን ሚሰማው ? ( ይቅር እያልኩ አደለም)
- ጋዜጣ ልትለኝ ነው ? አለ ሚያነብ ግን ?


NO!....ዘመኑ የ ዲጂታል ነው። ሰው አሁን ላይ ስልኩ እና ኮምፒዩተሩ ላይ ነው። ሰው ሶሻል ሚድያ ላይ ነው። እዛ አስተዋውቅ! ... እዛ ሽጥ!

ለዚህ ነው ትንሺም ቢሆን የ digital Marketing ኖሃው ይኑራችሁ የምላችሁ!

well, በዚህ ጉዳይ ብዙ አወራችኋለሁ! ❤️
👍2
Forwarded from Muhammed Teshome
.....

እንግዲህ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲባል ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ ብቻ እንዳልሆነ ልብ በሉ።

ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ የ ዲጂታል ማርኬቲንግ አንዷ ብራንች ናት! ሌሎች ብዙ አሉ።

ለ መሆኑ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሌላ ምን ምን አሉት ካልክ ፡

- ራሱ Social Media Marketing
- SEO
- Content Marketing
- Email Marketing
- Influencer Marketing
- Affiliate Marketing
- Pay Per Click Ads

እና ሌሎችም አሉ።

እነዚህ ራሳቸው ምንድን ናቸው ካላችሁም ... እንመጣባቸዋለን።
👍21
Forwarded from Muhammed Teshome
አንድ ሰው የትኛውንም የድጅታል ማርኬቲንግ አይነት ከመስራቱ በፊት አላማው እና ግቡ ምን እንደሆነ መለየት አለበት።

ግቡ/ አላማው ምን ሊሆን ይችላል ? ፡

- ገዢን / ከስተመርን ማግኘት እና መሳብ ( lead generation)
- ሽያጭን ማፋጠን (increase sales
- የ ብራንድ እውቅናን መፍጠር ( Brand awareness )
- የ ዌብሳይት ተጠቃሚን ወይም አንባቢን ማብዛት ( website traffic )
- follower መጨመር / audience building

እነዚህና ሌሎችም መሰል ግቦችን ለይቶ ማወቅ አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም እነዚህ ሁሉም የየራሳቸው የተለያየ ስትራቴጂ ስለሚያስፈልጋቸው።
👍2
Reached 375k Views on Our Youtube Channel

It's still achievement.
5🥰1
Forwarded from Immersive Ai
OpenAI just announced Operator.

Operator is an AI agent that can go to the web to perform tasks for you. It can shop for airline tickets, making restaurant reservations, and more.

It’s now available to Pro users.

@ImmersiveAi
Forwarded from Muhammed Teshome
Your online presence could be your new resume.
Forwarded from Immersive Ai
Qwen starts web search , image and video generation.

Follow @ImmersiveAi for latest ai news, tips and prompts
4
Forwarded from Muhammed Teshome
i love to see a lot of you guys learning at @EmmersiveLearning .

Great.

Go Learn : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/
👍42