📌ታዋቂዋ የውበት ባለሙያ ትርሀስ (ቴሪ) አረፈች
በኢትዮጵያ የውበትና የፀጉር ስታይል ዘርፍ ስሟ በጉልህ የሚነሳውና በቅርብ ወዳጆቿ "ቴሪ" በሚል ቅጽል ስም የምትታወቀው የውበት ባለሙያ ትርሀስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷ ተሰማ።
ባለሙያዋ በአዲስ አበባ ደንበል ሲቲ ሴንተር "ሞሮኮ ባዝ" (Morocco Bath) የተሰኘውን ዘመናዊ የውበት መጠበቂያ ማዕከል በመክፈትና ዘመናዊ የፀጉር አሰራርና የሜካፕ ጥበብን በማስተዋወቅ ረገድ ፈር ቀዳጅ ከሆኑት ባለሙያዎች መካከል አንዷ ነበረች።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1

💔14😢3❤2🕊1
📌የኢትዮጵያ ሰርክስ ቡድን በፈረንሳይ ድል ቀናው
በየኔነህ ተስፋዬ ማናጀርነት እና በአሰልጣኝ ክብሮም ወልደሳሙኤል የሚመራው "ትሩፕ ኮልፌ" (የቢጣ ሰርከስ ቡድን) በፈረንሳይ በተካሄደው 48ኛው የሞንቴ ካርሎ ዓለም አቀፍ የሰርከስ ፌስቲቫል ላይ በመሳተፍ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ እንደሆነ ኖር ሬድዮ ዘግቧል።
የዓለማችን ታዋቂ የሰርከስ አርቲስቶች የሚሳተፉበት ተብሎ በሚታወቀው በዚህ ክብረ በዓል ላይ ቡድኑ ያስመዘገበው ድል ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካ ትልቅ ኩራት ሆኗል።በዚህ ፌስቲቫል ላይ ትሩፕ ኮልፌ ያገኘው የብር ሜዳሊያ፣ የኢትዮጵያን የሰርከስ ጥበብ በዓለም አቀፍ መድረክ ከፍ ያደረገ ውጤት መሆኑ ተገልጿል።

❤22❤🔥2🥰1👏1
📌የራሱን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ያከናወነው ብራዚላዊ
በብራዚል ኩሪቲባ ከተማ የሚኖር አንድ ግለሰብ የጓደኞቹንና የዘመዶቹን ታማኝነት ለመፈተን ሲል የራሱን የሐሰት ሞት አውጆ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ማከናወኑ መነጋገሪያ ሆኗል።
ባልታዛር ሌሞስ የተባለው የ60 ዓመት ግለሰብ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ ለሕክምና ሆስፒታል መግባቱን የሚገልጽ ፎቶግራፍ ከለጠፈ ከጥቂት ቀናት በኋላ "ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል" የሚል የሐሰት ዜና አሰራጨ ...ተጨማሪውን ያንብቡhttps://news.1rj.ru/str/NorRadio1

😁11❤4👍1🖕1
📌 የ10 ሚሊዮን ብር ቼክ ለጥሎሽ ተሰጠ
(አነጋጋሪው የጥሎሽ ሥነሥርዓት )
ከሰሞኑ የተከናወነ አንድ የጥሎሽ ሥነ-ሥርዓት በቅንጦቱና በስጦታዎቹ ውድነት የብዙዎችን ቀልብ በመሳብ መነጋገሪያ ሆኗል።
ሙሽራው አቤል ለሙሽሪት የአብስራ ሀብታሙ ያበረከቷቸው ስጦታዎች የሀብትና የፍቅር መገለጫ ተደርገው ተወስደዋል።
ለሙሽሪት ከተበረከቱት ስጦታዎች መካከል በልዩ ሁኔታ ያጌጠ እና ሙሉ የቤትና የግል መገልገያዎችን የያዘ ተሽከርካሪ፣ የዓለም አቀፍ ብራንድ ልብሶችና ሽቶዎች የሞሉባቸው ዘመናዊ ሻንጣዎች እንዲሁም ውድ የወርቅ ጌጣጌጦች ይገኙበታል።
ይሁን እንጂ የዕለቱ ትልቁ መነጋገሪያ የሆነው ሙሽራው ለሙሽሪት የሰጣት የ10 ሚሊዮን ...ተጨማሪውን ያንብቡ https://news.1rj.ru/str/NorRadio1/49

😁18❤16💩5😱2🥴2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌የቀጥታ ስርጭት ዘገባውን በወፍ ታጅቦ ያከናወነው የፋና ሪፖርተር
የፋና ቴሌቪዥን ሪፖርተር ምራዑል ከድር የቀጥታ ስርጭት ዘገባ በማቅረብ ላይ እያለ፣ አንዲት ወፍ ትከሻው ላይ አርፋ ዘገባውን አብራው ማጠናቀቋን ኖር ሬድዮ ዘግቧል።
ሪፖርተሩ ለተመልካቾች መረጃ ለማድረስ ሙሉ ትኩረቱን ካሜራው ላይ አድርጎ ባለበት ቅጽበት፣ ወፏ ትከሻው ላይ አርፋ ለደቂቃዎች ቆይታለች።
ምራዑል ይህንን ልዩ አጋጣሚ ሲገልጽ "ቀጥታ ዘገባዬ አልተቋረጠም፣ ድምፄም አላስደነገጣትም፤ አእምሮዬ ከወፏ ጋር እያወራ አንደበቴ ግን መረጃ ማድረሱን ቀጥሏል" ብሏል።
"ሰው ጋር መግባባት በከበደበት በዚህ ጊዜ ከወፍ ጋር ተግባብቼ የቀጥታ ዘገባዬን ጨረስኩ" በማለትም በሙያው ያጋጠመውን ይህን ብርቅዬ ክስተት በደስታ ገልጾታል።
ዘገባው የኖር ሬድዮ ነው
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/NorRadio1

❤33😁6👍4🔥3🕊3🗿3
📌በአዲስ አበባ ባለ 300,000 ብር ኮንሰርት ተዘጋጀ
ድምጻዊያኑ ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት ፅጌ "ሸክ" በሚል ርዕስ ነገ ቅዳሜ ጥር 16 2018 ዓ.ም አድማጮችን ለማዝናናት በጊዮን ሆቴል ቀጠሮ ይዘዋል።
ኖር ሬድዮ ባሰባሰበው መረጃ መሠረት የዚህ ሙዚቃ ኮንሰርት የመግቢያው ዋጋ ውድነት በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል።
የዚህ ኮንሰርት መደበኛ መግቢያው ..ተጨማሪውን ያንብቡ; https://news.1rj.ru/str/NorRadio1/52
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ድምጻዊያኑ ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት ፅጌ "ሸክ" በሚል ርዕስ ነገ ቅዳሜ ጥር 16 2018 ዓ.ም አድማጮችን ለማዝናናት በጊዮን ሆቴል ቀጠሮ ይዘዋል።
ኖር ሬድዮ ባሰባሰበው መረጃ መሠረት የዚህ ሙዚቃ ኮንሰርት የመግቢያው ዋጋ ውድነት በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል።
የዚህ ኮንሰርት መደበኛ መግቢያው ..ተጨማሪውን ያንብቡ; https://news.1rj.ru/str/NorRadio1/52
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
😁21🖕10😡4❤3🍌3👎2🤬2😱1
📌"ቤቶች" ድራማ ተመልካቹን ሊሰናበት ነው
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲተላለፍ የቆየውና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው "ቤቶች" የሲትኮም ድራማ፣ ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ የዕይታ ጊዜውን እንደሚያጠናቅቅ ደራሲ፣ ተዋናይ እና የማስታወቂያ ባለሙያ ጥላሁን ጉግሳ አስታወቀ።
"ቤቶች" ሳይቋረጥ ለረዥም ጊዜ በመታየት ከዓለም ሦስተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ድንቅ የጥበብ ሥራ እንደሆነ ተዋናዩ ጠቁሟል።
ጥላሁን ጉግሳ ለአሐዱ ራድዮ እንደገለጸው፣ ድራማው እስካሁን የተጓዘበት የ13 ዓመታት ዕድሜ በቂ በመሆኑ፣ በቀጣይ አዳዲስ ረዥም ተከታታይ ፊልሞችን ለተመልካች ለማቅረብ ሲባል ድራማው እንዲጠናቀቅ ተወስኗል።
ተዋናይ ጥላሁን ጉግሳ ከ"ቤቶች" መጠናቀቅ በኋላ፣ በክፍሎችና በምዕራፍ የተከፋፈለ አዲስ ረጅም ተከታታይ ፊልም ከሁለተኛ ሴት ልጁ ጋር በመሆን ለማቅረብ በዝግጅት ላይ መሆኑን ገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪም፣ ከዓመታት በፊት ተሠርቶ ለጥቂት ጊዜ ከታየ በኋላ የታገደውና ስለ አሰብ የባሕር በር አስፈላጊነት የሚተርከው "የባሕር በር" የተሰኘው ፊልሙ በቅርቡ ለዕይታ ይበቃል ብሏል።
ፊልሙ በወቅቱ የታገደው በባለሥልጣናት ትእዛዝ እንደነበር ያስታወሰው ጥላሁን፣ በወቅቱ ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ ደርሶበት እንደነበርም አልሸሸገም።
ያገዱት አካላት ከሥልጣን በመነሳታቸው ፊልሙን ቀደም ብሎ ለማሳየት ቢያስብም፣ የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታት ግንኙነት በነበረበት መልካም ሁኔታ ሳቢያ ግንኙነቱን ላለማበላሸት ሲል ፊልሙን ማዘግየቱን ተዋናዩ አስረድቷል።
ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት የባሕር በር ጉዳይ በኢትዮጵያ እንደ አዲስ እየተጠየቀ በመሆኑ፣ ፊልሙን እንደገና ለመልቀቅ መወሰኑን ገልጾአል።
©️አሐዱ ሬድዮ

❤19🥱15👍3👎2
📌ዋዜማ ሬድዮ በኢትዮጵያ ታገደ
ዋዜማ ሬድዮ "የኢትዮጵያን ህገ-መንግስት እና የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ እንዲሁም መመሪያዎችና የሙያ ስነምግባር አክብሮ ለመስራት ፈቃደኛ ባለመሆኑ የስራ ፈቃድ እውቅናውን በዛሬው እለት ተመላሽ አድርጓል" ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አስታወቀ።
"ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን በበይነ መረብ መገናኛ ብዝኃን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ ሲሰራ የነበረው...ተጨማሪውን ያንብቡ:-https://news.1rj.ru/str/NorRadio1/54

😱6❤2😁2😢1
📌"ራስ ተፈሪያውያን ጫና እየተደረገባቸው ነው"
በሻሸመኔ ከተማ የሚኖሩ የራስ ተፈሪያውያን ከተማዋን ለቅቀው እንዲወጡ ከፍተኛ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ዞብል ፖስት ዘግቧል።
ራስ ተፈሪያውያኑ ጫና እየተደረገባቸው ያለው ከኦሮሚያ ክልል ፀጥታ ኃይሎች ሲሆን “የክልሉን ገፅታ እያበላሻችሁ ነው” በሚል የሻሸመኔ ከተማን ለቅቀው እንዲወጡ የሚያደርጉ ልዩ ልዩ ጫናዎች እየደረሱባቸው እንደሚገኝ ተገልጿል።
በከተማዋ የሚገኙ ራስ ተፈሪያውያን “የንጉሳውያን ስርዓትን ታመልካላችሁ” በሚል ከተማዋን ለቅቀው እንዲወጡ..ተጨማሪውን ያንብቡ:-https://news.1rj.ru/str/NorRadio1/56

😡11😢9😁7❤2🤔2🕊1
📌ዋዜማ ሬድዮ ምላሽ ሰጠ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ባስተላለፈው ትዕዛዝ መሠረት የሥራ ፈቃዱን መመለሱን ዋዜማ ሚዲያ ገለጠ።
ባለሥልጣኑ "የአገርን ጥቅም አደጋ ላይ በመጣልና የሥነ-ምግባር ደንቦችን በመተላለፍ" በሚል ዋዜማን መወንጀሉን ተከትሎ ሚዲያው ቅዳሜ ጥር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ምላሽ ሰጥቷል።
ዋዜማ ባወጣው መግለጫ፣ ባለሥልጣኑ ሐሙስ ዕለት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ፈቃዱን የመለሰ ቢሆንም፣ የተወሰደበት እርምጃ ግን በማንኛውም መመዘኛ ትክክል እንዳልሆነና እንዳሳዘነው ገልጿል።
ባለሥልጣኑ ያቀረበባቸውን ክሶች በተመለከተም "ለተደራሲያንና ለባለሙያዎች የሕሊና ፍርድ እንተዋለን" ብሏል። ተቋሙ ዝርዝር ሁኔታውን አጢኖ ተጨማሪ ማብራሪያ እንደሚሰጥና ሌሎች ሕጋዊ አማራጮችን እንደሚከተልም አመልክቷል።

❤5😢4
📌ለገነነ መኩሪያ ሊብሮ መታሰቢያ ውድድር ተዘጋጀ
የታላቁ የእግርኳስ ሰው ገነነ መኩሪያ(ሊብሮ) 2ኛ ዓመት መታሰቢያ የእግር ኳስ ውድድር መዘጋጀቱ ተሰማ።
ኢትዮ-አፍሪካንስ የጤና ስፖርት ማህበር መስራች የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች ባዩ ሙሉ አስተባባሪነት ዝግጅቱ እንደሚደረግም ታውቋል።
ኢትዮ አፍሪካንስ ጨምሮ በ4 ቡድኖች መካከል በጥሎ ማለፍ መልክ የሚደረግ የአግር ኳስ ውድድር እንደሚደረግ ይጠበቃል።
የፊታችን ማክሰኞ ጥር 19/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 የመጀመሪያ መክፈቻ ጨዋታ ኢትዮ አፍሪካንስ ከ ኢትዮጵያ ፤ሀበሻ ከ አቢሲኒያ በንፋስ ስልክ ፖ/ቴ/ ኮሌጅ ሜዳ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል::
በጨዋታው ላይ ከሀገር ውጪ የነበሩ የቀድሞ ድንቅ ተጫዋቾች ተክሌ ብርሃኔ፣ሀብቶም ብርሃኔ፣ኤልያስ ጫካ እና ሌሎችም ኮከቦች በጨዋታው ላይ ይሳተፋሉ ተብሏል።
ለውድድሩ የ200,000 ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል። ለአሸናፊው ቡድን በሀዋሳ የ2 ቀን ሆቴል እና የምግብ ወጪ ከነ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል በሽልማት መልክ እንደሚኖር ታውቋል::
ኢትዮ አፍሪካንስ ከዚህ ቀደሞ በርካታ በኢትዮጵያ እግር ኳስ አሻራ ጥለው ላለፉ ታላላቅ ሰዎች እንዲታወሱ ባማድረግ ጉልህ ሚና በመጫወት ይታወቃል።
©️ባላገሩ ስፖርት

❤13👏2