በመከላከያ የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት 61ኛው የአፍሪካ ቀን ተከበረ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 12 ቀን 2016 ዓ.ም
በአድዋ መታሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው የአከባበር ስነ-ስርዓት ላይ አምባሳደር ጀማሊዲን ሙስጠፋንና አምባሳደር ግሩም አባይን ጨምሮ ተቀማጭነታቸው በአፍሪካ የሆኑ የተለያዩ የአፍሪካ፣ የአውሮፓና ኤዢያ ወታደራዊ አታሼዎች አምባሳደሮች፣ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ የዘርፉ ሰልጣኝ መኮንኖችና የመከላከያ ከፍተኛ ጄኔራል መኮንኖች ተግኝተዋል፡፡
የአፍሪካ አንድነት ትብብርና የአፍሪካ በጋራ የመቆም ጉዳይ ለፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ እንደሆነና ወታደራዊ ተቋማትም ትልቁን ድርሻ እንደሚይዙ የመከላከያ ውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ ተናግረዋል፡፡
የመከላከያ ተቋም አፍሪካዊያን ከሌሎች ሀገራት እርስ በእርስ በሚያደርጉት የመተባበርና የመስራት ተግባራት ላይ ሲሳተፍ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን ያወሱት ሜጄር
ጄኔራል ተሾመ ገመቹ በቀጣይነትም ከአጋር ወንድሞቹ ጋር በአፍሪካ ቀጠናዊ ሁኔታዎች ዙሪያ ለመስራት ሃሳብ መለዋወጣቸውንም አብራርተዋል፡፡
በውይይቱም የተነሱ ሃሳቦች በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ውስጥ በስልጠና ላይ ለሚገኙ ከተለያዩ ሀገራት ለተውጣጡ መኮንን ተማሪዎች በዘርፉ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ በሚያሳይ መልኩ በመሆኑ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን ጄኔራል መኮንኑ አክለው ገልፀዋል፡፡
በኢትዮጵያ የሴራሊዮን ወታደራዊ አታሼ ብርጋዲየር ጄኔራል አቡበከር ኩንቴ በበኩላቸው የበዓሉ መከበር ለአፍሪካ ነፃነትና ዙሪያ መለስ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ትልቅ ጠቀሜታ ያለው በመሆኑና ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጋር በማክበራችን በጋራ ለመስራት ትልቅ እድል ያለው ነው ብለዋል፡፡
ዘጋቢ ራሔል ገዛኸኝ
ፎቶግራፍ ፉራ አብደላ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCgcF4HWzgNZRsmMlUlb8ebQ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://news.1rj.ru/str/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
👍22❤5🔥3
ኮሩ አሁን ያለው ወታደራዊ ቁመና በቀጣይ የትኛውንም ተልዕኮ ለመወጣት የሚያስችለው እንደሆነ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 12 ቀን 2016 ዓ.ም
የምዕራብ ዕዝ አንድ ኮር በተሟላ ወታደራዊ ዲሲፕሊን ግዳጁን እየተወጣ እንደሚገኝ የገለፁት የዕዙ ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሜጀር ጄኔራል ሙላት ጀልዱ፤ ኮሩ አሁን ያለው ዝግጁነት በቀጣይ የሚሰጠውን ተልዕኮ ሁሉ በብቃት ለመፈፀም የሚያስችል ነው ብለዋል።
አመራሩ ለሚመራው ክፍል ፍፁም ግልፀኝነትን መላበስ እንደሚገባው በአፅንኦት የሰጡት ጄኔራል መኮንኑ፤ ለኢትዮጵያ ህዝቦች ሉዓላዊነት የመጨረሻ ምሽግ ሆኖ በፅናት ለቆመው ሰራዊት መብቶቹን በአጥጋቢ ሁኔታ ለመመለስ ኮሩ ወደፊትም ጠንክሮ መስራት እንደሚገባው አሳስበዋል።
አሁን ያሉንን ጥንካሬዎች አቅበን በበለጠ ዝግጁነት ለላቀ አፈፃፀም እንተጋለን ያሉት የኮሩ ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ኮሎኔል ኑርአዲስ መልኬ፤ የሚታዩ እጥረቶችንም በመቅረፍና ወጥነት ያለው አሰራርን በመከተል ውጤታማ ተግባራትን እናከናውናለን ብለዋል።
ያለንበት የግዳጅ ቀጠና ህገ-ወጥ የማዕድን፣ የሰዎችና የገንዘብ ዝውውሮች አልፎ አልፎ የሚታይበት ከመሆኑም ባሻገር ታላላቅ ፕሮጀክቶችና የልማት አውታሮች ያሉበት በመሆኑ በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ያብራሩት ኮሎኔል ኑርአዲስ መልኬ፤ ለአፍታም ቢሆን ሳንዘናጋ ለሃገራችን ሰላም ዘብ እንቆማለን ብለዋል።
ተቋማዊ ሃላፊነትን መወጣትና የክፍሉን አኩሪ ታሪክ ማስጠበቅ እንደሚገባ የጠቆሙት የምዕራብ ዕዝ ኢንስፔክሽን ቡድንና ሴፍቲ ሃላፊ ሌተናል ኮሎኔል ጌታዬ ገንዘቤ በበኩላቸው፤ ኮሩ ያለው የሃይልና የትጥቅ ዝግጅት የማድረግ አቅሙ ከፍተኛ መሆኑን እንደሚያሳይ ተናግረዋል።
በተረጋገጠው የዝግጁነት ደረጃና የግዳጅ አፈፃፀም ሂደቶች ክፍሉ ጠንካራ የስነ-ልቦና ዝግጅት ያለው ሰራዊት ባለቤት መሆኑንም አብራርተዋል።
ዘጋቢ ሰማሀኝ ጥላሁን
ፎቶግራፍ ሰማሀኝ ጥላሁን

👍23❤11🔥1
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከጣሊያን አቻቸው አድሚራል ጉሴፔ ካቮ ድራገን ጋር ተወያዩ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 12 ቀን 2016 ዓ.ም
በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራው የኢትዮጵያ የመከላከያ ልዑካን ቡድን በጣሊያን ወገን በተደረገለት ግብዣ መሠረት ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል።
የልዑካን ቡድኑ በጣሊያን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አድሚራል ጉሴፔ ካቮ ድራገን እና በሌሎች ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
በዛሬው ዕለትም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከጣሊያን አቻቸው አድሚራል ጉሴፔ ካቮ ድራገን ጋር በወታደራዊ ትብብሮች ዙሪያ ውጤታማ ውይይት አድርገዋል።
በውይይታቸውም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሁለቱ ሀገራት መካከል እያደገ የመጣውን ግንኙነት አውስተዋል፡፡
ለዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጣሊያን ያደረጉት ጉብኝት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በሀገራችን ያደረጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለሀገራቱ ግንኙነት መጠናከር አመላካች መሆኑን አንስተዋል።

❤43👍29😁6👏4🔥1
ሴት የሠራዊት አባላትን መገንባት ለተልዕኮ አፈፃፀም ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም
ሴት የሠራዊት አባላትን መገንባት ለተልዕኳችን አፈፃፀም ጠቀሜታ አለው ሲሉ የኮር ምክትል አዛዡ ኮሎኔል ጣይር ሳህለ ተናግረዋል።
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ኮር ምክትል አዛዡ ይህንን የተናገሩት የሴቶች የግንባታ መድረክ መክፈቻ ላይ ተገኝተው ሲሆን ሴት የሠራዊት አባላት ከሚፈፅሙት ግዳጅ ጎን ለጎን ውስጣዊ ጓዳዊ ዝምድናን ለማጠናከር የሚሰሩት የግንባታ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል።
ሴት ወታደሮች የተሰጣቸውን ግዳጅ በተነሳሽነት ለመፈፀም የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ገልፀዋል።
የኮሩ ሴቶች ጉዳይ ሃላፊ ምክትል መቶ አለቃ ኮከቤ ሲሳይ እኛ ሴቶች የተሰጠንን ሀገራዊ ተልዕኮ ለመፈፀም ሴትነታችን ሳይበግረን ውስጣዊ አንድነትን በግንባታ ስራ በማጠናከር ግዳጅን በጀግንነት እንወጣለን ብለዋል።
በፕሮግራሙ ላይ የተሳተፈችው መሰረታዊ ወታደር ትግስት እናውጋው በበኩሏ የሰራዊት የግንባታ ሰራ ለክፍሉ አሰፈላጊ መሆኑን ገልፃ ለሀገርና ለህዝብ ታማኝ በመሆን ተልዕኳችንን በቁርጠኝነት እንፈፅማለን ብላለች።
ዘጋቢ ሁንያለው ፈጠነ
ፎቶ ግራፍ ሱራፌል መልሰው

❤13👍13
የኢንስፔክሽን ቡድኑ የ17ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃን የግዳጅ አፈፃፀም ለመመልከት ደቡብ ሱዳን ገብቷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም
በኢፌዴሪ ሃገር መከላከያ ሠራዊት የሠላም ማስከበር ማዕከል የሎጀስቲክስ መምሪያ ሃላፊ ብርጋዲየር ጀኔራል ጠቅለው ክብረት የተመራ የኢንስፔክሽን ቡድን የ17ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃን የግዳጅ አፈፃፀም ለመመልከት ደቡብ ሱዳን ምዕራብ ኢኳቶሪያል ስቴት ገብቷል ።
የኢንስፔክሽን ቡድኑ በያምቢዮ ፓዙ አየር ማረፊያ ሲደርስ የሞተራይዝድ ሻለቃው አዛዥ ኮሎኔል ሞገስ ካሳዬ እና ከፍተኛ መኮንኖች አቀባበል አድርገውለታል።
የኢንስፔክሽን ቡድኑ በቆይታው የሞተራይዝድ ሻለቃውን አጠቃላይ የግዳጅ አፈፃፀም ፣ የታጠቃቸው ተሽከርካሪዎች እና የጦር መሳሪያዎች እንዲሁም የመሃንዲስ ስራዎች በፍተሻ እንደሚያረጋግጥ ተገልጿል።
ዘጋቢ አዲሱ ሙጨ
ፎቶግራፍ እፀገነት ዴቢሳ

❤23👍19🔥1