የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ሠልጣኝ ከፍተኛ መኮንኖች የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ጎበኙ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ 4ኛ ባች መደበኛ ተማሪዎች እና 5ኛ ዙር አጭር ኮርስ ተማሪዎች የመማር ማስተማር አንዱ አካል የሆነውን በንድፈ ሃሳብ የተማሩትን በተግባር ለማየት የተለያዩ ትምህርታዊ ጉብኝቶችን አድርገዋል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ምክትል ኘሬዝዳንት ወይዘሮ መሠረት ደስታ የመከላከያ ሰራዊታችን ሀገር ነው እኛ ደግሞ ሀገርን የሚመሩ አመራሮችን በማሰልጠንና በማስተማር ላይ እንገኛለን ለዚህም የመከላከያ ዋር ኮሌጅ የስትራቴጂክ አመራር ተማሪዎች ወደ ተቋማችን ስለመጣችሁ ደስታ ይሰማናል ብለዋል።
ትራንስፎርሜሽናል ሊደር ሺፕ የስትራቴጂክ አስተሳሰብ በሁሉም ደረጃዎች የለውጥ ኃይል እንዲሆንና አመራሩ በእውቀትና በክህሎት ዘመናዊ አመራር በመፍጠር ሂደት የትምህርት ተቋማት ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ወይዘሮ መሠረት ለከፍተኛ መኮንኖቹ ገልፀውላቸዋል።
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ሀገር የሚገነባው የትምህርት ተቋማትን በመገንባትና በጋራና በትብብር የመስራት በህል ሲደብር መሆኑን ተናግረዋል።
አካባቢያዊና ቀጠናዊ የደህንነት ሁኔታ በመረዳትና ቀጣይ የሀገርና የተቋማት እጣ ፈንታን በመረዳት የመሪነት ሚናውን የተገነዘበ በስትራቴጂክ አመራርነት ለውጥ የሚያመጣና የሚያስቀጥል መሆን እንዳለበትም ገልፀዋል።
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ የሠራዊቱን አመራሮች በአጭርና በመደበኛ ኮርስ በማሥተማር እያበቃ የሚገኝ ኮሌጅ ነው።
ዘጋቢ አሰፉ ግርማይ
ፎቶግራፍ ኢፍቱ ቢራቱ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://news.1rj.ru/str/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

Telegram
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# ቁልፍ እሴቶች
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤48👍28👏14🔥1
ሴት የሠራዊት አባላትን እውቀትና ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም
በመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ለሴት የሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች የመሪነት ሚናን የተመለከተ ሥልጠና ተሰጥቷል።
በዕለቱ በጦር ሃይሎች ኮምፕሬሄንሲቪ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቺፍ ክሊኒካል ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄኔራል ገነት ይመም ሴት የሠራዊት አባላት የተመደቡበት ሙያ በአግባቡና በላቀ እውቀት ከመፈፀም በተጨማሪ ወደ አመራርነት የመምጣት እሳቤና ቁርጠኝነት ሊኖራቸው ይገባል ብለዋል።
ይህንን ለመፈፀምም አጫጭር ሥልጠናዎችን ከመሥጠት በተጨማሪ ረጃጅም ኮርሶችን በመከታተል ራሳቸውንም ማዘጋጀት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል።
በመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቡድን መሪ ኮሎኔል መዓዛ ዘለቀ በበኩላቸው በመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ የሚገኙ ሴት የሠራዊት አበላት የሠራዊቱን ጤንነት ከማረጋገጥ ባሻገር በተቋሙ የአመራርነት ሚናቸውን በመወጣት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እያበረከቱ እንደሚገኙ አብራርተዋል።
በቀጣይም ሴት የሠራዊት አባላትን ለማብቃት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ኮሎኔል መዓዛ ገልፀዋል። በዕለቱ የመከላከያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄኔራል ሁሉአገርሽ ድረስ ተገኝተዋል። የዘገበው ደስታ ተረፋ

❤18👍4
በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ለከፍተኛ መኮንኖች እና አሽከርካሪዎች የትራፊክ ህግ ሥልጠና ተሰጠ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም
ለልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ መኮንኖች እና አሽከርካሪዎች በመከላከያ ሙያተኞች አማካኝነት የመንገድ ደህንነትና ከንብረት አያያዝ ጋር በተገናኘ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ለሁለት ቀናት ተሰጥቷል።
የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቱን የሰጡት በመከላከያ የኢንሹራንስ ሪከቨሪ አስተባባሪ ሌተናል ኮሎኔል በሃይሉ እሸቴ እንዳሉት የትራፊክ አደጋን በመከላከል እና ህግና አሰራርን በመከተል የሰዉ ህይወትን እና ንብረትን ከአደጋ በመጠበቅና የተቋሙ ንብረት የሆኑ ተሽከርካሪዎችን በአግባቡ ተጠንቅቆ በመያዝ ከብክነት በመከላከል ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግን መሰረት ያደረገ ነው።
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ሎጀስቲክስ መምሪያ ኃላፊ ኮሎኔል ሃይሉ ተረፈ በበኩላቸው የተሰጠዉ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት የሀገርን ሀብት ከብክነትና ከውድመት በመጠበቅ የታለመለትን አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ ወሳኝ መሆኑን ገልፀዋል።
ከፍተኛ መኮንኖች እና የክፍሉ አሽከሪካሪዎች ባገኙት የመንገድ ደህንነት ትምህርት መሰረት ስራቸውን በመስራት የሀገርን ንብረት ከውድመት የራሳቸውን ሕይወት ከአደጋ መጠበቅ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል፡፡
ዘጋቢ ምህረት ስመኝ
ፎቶ ግራፍ አብዱራማን ሃሰን

👍16❤10
የኮሩ አዛዥ ከአርሲ ዞን የፀጥታ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም
በደቡብ ዕዝ የተወርዋሪ ኮከብ ኮር አዛዥ በአርሲ ዞን በቆጂ ከተማ ከዞኑ የፀጥታ ሀይል አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ሰላምና ፀጥታ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
አዛዡ ብርጋዲየር ጄኔራል ደጀኔ ፀጋየ ኢትዮጵያን ከከፍታዋ ዝቅ ለማድረግና ሀገርን ለማፍረስ በዞኑ ሲንቀሳቀስ በነበረው የሸኔ ቡድን ላይ የኮሩ ሠራዊት በወሰደው እርምጃ የቡድኑን ሴራ ማክሸፍ መቻሉን ገልፀዋል።
ከፀጥታ ሀይሉና ከዞኑ አመራሮች ጋር በጋራ በመስራት በአሸባሪው ቡድን ላይ በተወሰደው እርምጃ በዞኑ የስጋት ቀጠና የነበሩ አካባቢዎችን ወደ ቀደመ ሰላም በመመለስ ህዝቡ ሰላም እንዲያገኝ መደረጉንም አንስተዋል።
የአርሲ ዞን ፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ስንታየሁ ጥላሁን በበኩላቸው ሀገር ሠላም እንዲሆን ህዝቡ በሠላም ወጥቶ እንዲገባ የልማት ሥራዎች እንዲፋጠኑ ሠራዊቱ ቀን ከሌት እየሠራ መሆኑን ገልፀው ምስጋና አቅርበዋል።
የዞኑ አመራርና የፀጥታ ሀይሉ ከሰራዊቱ ጎን በመሆን ሰላምን የማረጋገጥ ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
የአርሲ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ሻሎ ገለታ በበኩላቸው የዞኑን ሰላም ለማስፈን የማይተካ ህይወቱን በመክፈል ላይ የሚገኘው መከላከያ ሠራዊት የፀጥታ ሀይሉና የመስተዳደር አካላት ከሰራዊቱ ጎን በመሆን ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ገልፀዋል።
ዘጋቢ ሰለሞን አማረ
ፎቶግራፍ የኋላሸት ገዛኸኝ

👍23❤19