የመቻል አትሌቶች በታላቁ የኦሎምፒክ መድረክ አለምን በእግራቸው በመዞር ያመጧቸው የወርቅ ሜዳሊያዎች ሲዳሰሱ ፦
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች እ .አ .አ 1960 ከኢጣሊያ ሮም ኦሎምፒክ እስከ 2020 ጃፓን ቶክዮ ኦሎምፒክ ሃያ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች አምጥተዋል ። ከእነዚህ ሃያ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች አምስቱ የወርቅ ሜዳሊያዎች የተገኙት በመቻል አትሌቶች አማካኝነት ነው ።ይህ ማለት በሂሳብ መቶኛ ሲሰላ ሃያ አምስት ፐርሰንቱ በመቻል አትሌቶች የተገኘ የወርቅ ሜዳሊያ ይሆናል።
ጀግናው ሻምበል አትሌት አበበ ቢቂላ ጣሊያን ሮም ኦሎምፒክ ላይ እ .አ .አ 1960 በባዶ እግሩ ሮጦ ለሀገሩ ኢትዮጵያ እና ለአህጉሩ አፍሪካ ቀዳሚ የወርቅ ሜዳሊያ በማምጣት ፈር ቀዳጅ የሆነ ጀግና አትሌት ነው ። የገባበት ሰዓት 2.15.16 ( ሁለት ሰዓት ከአስራ አምስት ደቂቃ ከአስራ ስድስት ሴኮንድ ) ነው ።
ሻምበል አትሌት አበበ ቢቂላ ሌላ አይረሴ እና አስገራሚ ታሪኩ እ.አ.አ 1964 አዲስ ክብረ ወሰን አሻሽሎ ጃፖን ቶክዮ ላይ አንደገና ወርቁን ደገመው ። ሰዓቱም 2.12.11 ( ሁለት ሰዓት ከአስራ ሁለት ደቂቃ ከ አስራ አንድ ሴኮንድ ) ነበር ።
የምድር ጦሩ አንበሳ ሻምበል አትሌት ማሞ ወልዴ እ.አ.አ 1968 ሜክሲኮ ኦሎምፒክ በመሳተፍ ውድድሩን በአንደኝነት በማጠናቅቅ የአበበን የአደራ ቃል ጠብቆ ወርቅ ያመጣ ሌላኛው ጀግና አትሌት ያደርገዋል። የማራቶን ሩጫው 2.20.26 ( ሁለት ሰዓት ከሃያ ደቂቃ ከሃያ ስድስት ሴኮንድ ) በሆነ ጊዜ አጠናቋል።
እ.አ.አ 1980 ታላቁ የኦሎምፒክ መድረክ ክዋኔው ሞስኮ ነበር ። በዚሁ የአስር ሺህ ሜትር ውድድር ማርሽ ቀያሪው ጀግናው አትሌት ሻምበል ሙሩፅ ይፍጠር የወርቅ ሜዳሊያ አምጥቷል ። በሞስኮ ኦሎምፒክ በአምስት እና አስር ሺህ ሜትር አሸናፊ በመሆን የድርብ ወርቅ ባለቤት የነበረው ማርሽ ቀያሪው ጀግናው አትሌት ሻምበል ሙሩፅ ይፍጠር በኦሎምፒክ መድረክ ድርብ ወርቅ ያመጣ ፈር ቀዳጅ የመቻል አትሌት ነው ።
የማራቶን ልዕልቷ አሰራ አለቃ ቲኪ ገላና በኦሎምፒክ ወርቅ ያመጣች ጀግኒት አትሌት ናት። እ.አ.አ 2012 ለንደን ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ረዘም ካለ አመታት ማለትም ከአትሌት ፋጡማ ሮባ በኋለ የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘች መቻል ያበቃት አትሌት ናት ። አስራ አለቃ ቲኪ ገላና ማራቶኑ 2.23 .07 ( ሁለት ሰዓት ከሃያ ሶስት ደቂቃ ከሰባት ሴኮንድ ) በሆነ ሰዓት ጨርሳለች።
ሌላዋ ጀግናዋ የሃምሳ አለቃ አትሌት አልማዝ አያና በብራዚል ሪዮ አሎምፒክ በአስር ኪሎ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች የገባችበት ሰዓት 29 .17 .45 ( ሃያ ዘጠኝ ደቂቃ ከአሰራ ሰባት ሰከንድ ከአርባ አምስት ማይክሮ ሰከንድ ነው።
ሀገርን በኦሎምፒክ መድረክ ወክለው ወርቅ ያመጡ ወርቃማ የመቻል አትሌቶች ማስታወሰ እና መዘከር በቀጣይ አለም አቀፍ በሆኑ የስፖርት መድረኮች ለሚሳተፉ አትሌቶቻችን ለድላቸው ስንቅ ሆኖ ያገለግላቸዋል እና የኃላ ጣፋጭ ታሪኮቻችን መጠበቅ አስፈላጊ ነው። መቻል ሰማንያኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ሲያከብር ወርቃማ የስፖርት ታሪኮቹ በማቀብ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማስቻል ተገቢ እንደሆነ ይታመናል።
በፍፁም ተካ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCgcF4HWzgNZRsmMlUlb8ebQ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://news.1rj.ru/str/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

Telegram
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# ቁልፍ እሴቶች
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤21👍5🔥1🤯1
በሶማሊያ በዩኤን አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው ሁለገብ ስፖርታዊ ውድድር ተጠናቀቀ ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም
በሶማሊያ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ላይ ተሰማርተው ግዳጃቸውን እየፈፀሙ የሚገኙት የሴክተር 3 የሠራዊት አባላት ጥሩ የስፖርታዊ እና ወታደራዊ ባህልና ጨዋነት በማሳየት ውድድሩን አጠናቀዋል ።
በዉድድሩ ፍፃሜ ላይ የተገኙት የዕለቱ የክብር እንግዳ የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል በስፋት ፈንቴ ለተወዳዳሪዎቹ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት ከሰጡ በኋላ በየኢትዮጵያ ፣ በዮኤን ስታፍ፣ በጋና ፖሊስ እና በዩኬ ሠላም አሥከባሪዎች ሲካሄድ የነበረው ሰፖርታዊ ውድድር የጥሩ ወንድማማቾች ፋክክር የታየበት የጋራ ግዳጅን በጋራ ለመወጣት የሚያስችል የመቀራረብ መንፈስን የፈጠረ አጠቃላይ ስፖርቱ የሚጠይቀውን ጥሩ ሰነ ምግባር የታየበት ተመልካችን ያዝናና ያስተማረ መሆኑን ተናግረዋል ።
ጀኔራል መኮንኑ የሴክተር ኮማንድ ለሴክተር 3 የኢትዮጵያ ስፖርት ቡድን ማበረታቻ ባዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ በነበረው ሁለገብ ስፖርታዊ ውድድር የሴክተር 3 የኢትዮጵያ ስፖርት ቡድን ባስመዘገበው ውጤት እጅጉን ኮርተናል ብለዋል ።
ሌተናል ኮሎኔል ግርማ ሽብሩ በሴክተር 3 ኮማንድ እና በሴክተሩ ከፍተኛ መኮንኖች ብርቱ ድጋፍና እገዛ እንዲሁም በተወዳዳሪዎቹ ጥሩ ብቃት 4 የወርቅ፣ 3 የብር ፣4 የነሃስ ፣ 4 የኮከብ ተጫዋች በድምሩ 15 ሜዳሊያና በእግር ኳስ፣ በወንዶች መረብ ኳስ እና በሴቶች መረብ ኳስ የዋንጫ ባለቤት መሆን ችለናል ብለዋል።
የሴክተር 3 ኮማንድ ባዘጋጀው የማበረታቻ ራት ግብዣ ላይ ለሴክተር ኮማንድ ዋንጫውን በክብር አስረክበናል ያሉት የሴክተር 3 ስፖርት አስተባባሪ ሌተናል ኮለኔል ግርማ ሽብሩ ናቸው ።
ዘጋቢ ሰመረ እሸቱ
ፎቶግራፍ አይናለም ተክለፃዲቅ

❤18👍16🔥1
የአሸባሪው ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸዉ በቀጠናዉ ለሚገኘዉ የፀጥታ ሃይል እጅ ሰጥተዋል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም
በምዕራብ ሸዋ ዞን ድሬ እንጭኒ ወረዳ ቶኬ ኩታየ ቀበሌ ከ05 በላይ የአሸባሪ ሸኔ አባላት በመንግስትና በአባገዳዎች የቀረበላቸውን የሠላም ጥሪ ተቀብለው በአካባቢዉ ለሚገኘዉ የፀጥታ ሃይል ከነ ሙሉ ትጥቃቸዉ በሰላም እጃቸውን ሰጥተዋል ።
አባላቱ በቀጠናዉ ለተሰማረዉ የፀጥታ ሃይል እጅ ሲሰጡ አባጋዳዎችና የሃይማኖት አባቶች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የ6ኛ ዕዝ መከታ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሌተናል ኮሎኔል ሜኤሶ ገመዳ በየጫካዉና በየሸጡ እየተሹለከለኩ የሚኖሩ የሽብር ቡድኑ አባላት በመንግስትና በአባገዳዎች የቀረበላቸዉን የሠላም ጥሪ ተቀብላዉ ወደ ህብረተሰቡ በመቀላቀል ሠላማዊ ኑሯቸዉን እንዲኖሩ ጥሪ አቅርበዋል።
ምክትል አዛዡ ወጣቱ በሀሰት ፕሮፖጋንዳ ከመታለል ይልቅ ቆም ብሎ በማስተወስ ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም ዜጋ መሆን እንዳለበት አሳስበዋል።
የድሬ እንጭኒ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አራርሳ ሂርጳ በበኩላቸዉ በሠላም ለሚገቡ የሸኔ አባላት የወረዳዉ መንግስት አስተዳዳር እና ህዝብ አስፈላጊዉን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነዉ ብለዋል።
መንግስት ጠብመንጃ አንስተዉ በየጫካ የህዝብንና የሀገርን ሠላም ለሚያዉኩ ፀረ ሠላም ሃይሎች ጥያቄዎችን በዉይይት ከመፍታት የተሻለ አማራጭ እንደሌለ በማስታወስ በተደጋጋሚ የሠላም ጥሪ እያደረገላቸዉ መሆኑ ይታወቃል።
ዘጋቢ ተመሥገን ተስፋዬ
ፎቶግራፍ ይህአለም አታላይ

👍31❤14🔥1
የተቀናጀ የክረምት ልማት እቅድና የበጎ አድራጎት ስራን ለማስፈፀም በ5 ነጥቦች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሄደ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም
በውይይቱ መከላከያ ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ እቅድ ተግበራ ላይ ለማዋል ተቋማዊ የልማትና የበጎ አድራጎት ስራዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ተናግረዋል።
በ5 ነጥቦች ላይ ትኩረት ተደረጎ በተካሄደው ውይይት
ፅዱ ኢትዮጵያ ወይም ኢኒሸቲቭን ካምፓቻችንን ፅዱ ማድረግ ፣የግብርና ስራን አጠናክሮ መቀጠል፣ አቅመ ደካሞችን መደገፍና መንከባከብ በተለይም በክብር ከተሠናበቱ አባላት መጀመር፣ችግኞችን መትከልና መንከባከብ፤ ተፈጥሮና ሠው ሰራሽ አደጋዎችን መከላከል አላማው በማድረግ እንደሆነ ሚኒስትሯ ገልጸዋል።
በሰብል ምርት ራስን ከመቻል ባለፈ የመከላከያ ይዞታ የሆኑ ቦታዎችን ለልማት በማዋል ድጋፍ የሚሹ አቅመ ደካሞችን ለመደገፍና ለመንከባከብ በመጭው ክረምት ሁሉም የዜግነት ድርሻ መወጣት እንዳለበት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ አሳስበዋል።
የተቀናጀ የክረምት ልማት እቅድ ተግባር ላይ ለማዋል ችግኞችን በመትከልና በመንከባከብ በሁሉም የሠራዊታችን ክፍሎች የልማት ንቅናቄ እንደሚደረግ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ጠቁመዋል።
ዘጋቢ ታድላ መላኬ
ፎቶግራፍ ብርቱካን ረጋሳ

👍27❤6👏2🔥1
በምዕራብ ጎጃም ዞን የሚንቀሳቀሰውን ፅንፈኛ ሃይል አሳዶ የመደምሰሱ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም
በምዕራብ ጎጃም ዞን የሚንቀሳቀሰውን ፅንፈኛ ሃይል አሳዶ የመደምሰሱ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በቀጠናው የሚገኘው ኮር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ኮሎኔል ሰጥየ አራጌ ገልፀዋል።
በምዕራብ ጎጃም ቡሬን መነሻ በማድረግ በቁጭ፣ ሸምቶም፣ አለፋና ብርሸለቆ አካባቢ እንዲሁም ቡሬ ዋን ገዳም ፤ጉንድብ ቡሬ በተባለ አከባቢ ወደ ሰርተከዝ በተደረገ ኦፕሬሽን 49 የፅንፈኛ አባላት ሲደመሰሱ ስምንት ኤ ኬ ኤም ክላሽ፣ 03 ኋላቀር መሳሪያ (ቁመህ ጠብቀኝ) 01 ቺቺ መሳሪያ ፣ 02 የወገብ ትጥቅ እና የተለያዩ ተተኳሾች ተማርከዋል።
የኮሩ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ሠጥዬ አራጌ በምዕራብ ጎጃም ዞን በሚንቀሳቀሰው ፅንፈኛ ሃይል ላይ እየተወሠደ ባለው እርምጃ የመከላከያ ሰራዊቱ እና የክልሉ የፀጥታ ጥምር ሃይል በመቀናጀት የቀጠናውን ሠላም እያረጋገጡ መሆኑን ተናግረዋል።
የክፍለ ጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ድባቤ አበራ ፣ በአከባቢው የሚንቀሳቀስ ፅንፈኛው እና ዘራፊው ቡድን በክፍለጦሩ ከፍተኛ ምት እየደረሰበት እየተበታተነ እንደሚገኝ ገልፀው ቋሚ ቦታ የሌለው ቢሆንም ሰራዊቱ በገባበት ገብቶ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደበት መሆኑን ገልፀዋል።
ዘጋቢ ሃይለ ካህሳይ
ፎቶግራፍ ሃይለ ካህሳይ

❤22👍13😁5🔥2👎1🏆1