Opportunity for women!
UN Women is pleased to invite submissions for the YOUth SDG 5 Photography Challenge, an initiative led by UN Women in celebration of International Youth Day 2025 under the global theme “Local Youth Action for the SDGs and Beyond.”
This is your opportunity to show the world what local action for gender equality looks like.
We welcome photo submissions accompanied by a short narrative (up to 300 words) that captures your initiative, its impact, and the community it serves. Submissions are open to youth aged 30 and under and must be received between 25 July and 3 August 2025 (11:59 PM EDT).
While submitting an entry doesnt guarantee selection, all entries will be considered for possible inclusion in the monthly YOUth Newsletter.
To learn more and submit your entry, please complete the Google Form here: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdIH60XsKGX_dQfDNTTyrCu1BXiwcOM17UvUJg2ejY3DQmbLQ/viewform?usp=dialog
@TEMARI_Net1

🔥1
ከ84 ሺህ በላይ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ይወስዳሉ። - ትምህርት ሚኒስቴር
ከሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ከ84 ሺህ በላይ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ከመጪው ሰኞ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም ጀምሮ በ30 ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠውን የአቅም ግንባታ ስልጠና እንደሚወስዱ ተገልጿል።
ዩኒቨርሲቲዎቹ ሰልጣኝ የሁለተኛ ደረጃ መምህራኑን በመቀበልና በአግባቡ በማሰልጠን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳስበዋል፡፡
"መምህራኑ እና አመራሮቹ የተዘጋጀላቸውን የስልጠና ሞጁል መጨረሳቸውን፣ ስልጠናውን በአግባቡ መከታተላቸውን እና መመዘናቸውን ዩኒቨርሲቲዎቹ ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል" ብለዋል።
ሰልጣኞቹ ስልጠናውን ካጠናቀቁ እና ከተመዘኑ በኋላ የምስክር ወረቀት እንደሚሰጣቸው ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

❤1👍1🔥1
Forwarded from AAU NEWS
#ጥቆማ
ታላቅ የኮዲንግ ሥልጠና ዕድል:
ለ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነጻ!
በ Web Development ፣ Android ፣ Data Science እና Artificial Intelligence (AI) የኮዲንግ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ዕድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ ይመዝገቡ፡፡
የኦንላይን ሥልጠናውን በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሠልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡
#ያስታውሱ በሥልጠና ወቅት ኢንተርኔት ከክፍያ ነጻ ነው!
Share
@AAUNEWS1

👍3❤2
#INSA
#CyberTalentChallenge
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ፕሮግራም በይፋ አስጀምሯል።
አስተዳደሩ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ምልመላ በማካሔድ፣ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ2017 ዓ.ም የሰመር ካምፕ ፕሮግራሙን በአዲስ አበባ በይፋ አስጀምሯል።
በፕሮግራሙ 700 ባለልዩ ተሰጥዎ ታዳጊዎች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ባለፉት ሦስት ዓመታት በአዲስ አበባ ብቻ ተወስኖ የነበረው ፕሮግራሙ፤ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ 84 ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊዎችን በመያዝ በቅርቡ እንደሚጀመርም የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ ገልፀዋል፡፡ በቀጣይም ወደሌሎች ከተሞች እንደሚስፋፋ ጠቁመዋል።

❤1👏1
Google Artificial Intelligence Free Courses with Free Certificate
Apply here: https://tinyurl.com/2dn6awab
Mode: Online
Financial coverage: Fully Funded/Free
Benefits:
• Free self-paced AI and machine learning courses with certification.
• No registration or enrollment fees.
• Learn foundational and intermediate AI skills at your own pace.
• Certificate provided upon course completion.
For more internships and scholarships, visit:
https://www.opportunitiescircle.com/

❤2🔥1
Forwarded from AAU NEWS
🎓 Scholarships & Language Proficiency Tests – What You Must Know Before You Apply! 🌍📚
There are scholarship you can apply without Language Proficiency but most scholarships require: IELTS & TOEFL. Here's what you need to know 👇
📌 IELTS (International English Language Testing System)
🔹 Accepted in the UK, Canada, Australia, Europe & more
🔹 Includes Listening, Reading, Writing & Speaking sections
🔹 Available as paper-based or computer-delivered or online
🔹 Academic & General formats; For scholarship Academic is better
🔹Band score: 0 – 9
🔹Currently it is 24,800 ETB
📌 TOEFL (Test of English as a Foreign Language)
🔹 Mostly accepted in the USA & other English-speaking countries
🔹 Internet-based (iBT) format
🔹 Includes Reading, Listening, Speaking & Writing
🔹Strong focus on academic English
🔹 Score: 0 – 120
🔹Relatively expensive that IELTS
✨ Similarities
✅ Both test your Reading, Writing, Listening & Speaking
✅ Valid for 2 years
✅ Accepted by thousands of institutions worldwide
💡 Tips Before You Register
🔍 Check the test your target university/scholarship accepts
🎯 Prepare with sample tests or online platforms
📝 Plan early to avoid last-minute stress
🎯 Bonus Tip: Some scholarships (like Erasmus Mundus or DAAD) may waive language tests if your medium of instruction is English (MOI) double-check their requirements!
Stay tuned to @AAUNEWS1 for updates on scholarships 🗓
Join for more

የማኅበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ ወይም የዩኒቨርስቲ ተማሪ ኖት ? እንግዲያውስ ይህ ተግባር ተኮር ሥልጠና ይመለከቶታል!
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለሚዲያ ባለሞያዎች እንዲሁም በዘርፉ መሰማራት ለሚፈልጉ ተማሪዎች ለሦስት ወር የሚቆይ በባለሞያ የታገዘ ውይይት እና አጫጭር የኦላይን ስልጠናዎችን አዘጋጅቷል።
በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ በተለይም በአፋር፤ ቤንሻንገል ጉሙዝ፤ ትግራይ እና አማራ ክልል የምትገኙ የማኅበረሰብ ሬዲዮ ጋዜጠኞች እንዲሁም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብታመለክቱ እድሉ ሰፊ ነው።
ምን ይጠበቃል ?
🕒 ቆይታ፡ ከነሐሴ 2 እስከ ህዳር 14
⌨️ የስልጠናው መንገድ : በኦላይን የሚሰጥ
📆 ሳምንታዊ ግዴታ : ከ10 - 15 ሰዓት
🤚ምዝገባው የሚጠናቀቀው : ሐምሌ 28
ለማመልከት 👉 https://forms.gle/KgDsEm84zHvRVbtm9

1 ቢሊዮን ዶላር አልቀበልም ያለው ሳይንቲስት
የMeta መስራች Mark Zuckerberg አለም ላይ ያሉ የAI ሳይንቲስቶችን በከፍተኛ ዋጋ እየቀጠረ እንደሆነ ይታወቃል።
ከሰሞኑ እንደተሰማው ግን አውስትራሊያዊው የAI ሊቅ Andrew Tulloch 1.5 ቢሊዮን ዶላርና ሌሎች ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች የሚያስገኝለትን የMeta እንቅጠርህ ጥያቄ እንደማይቀበል ይፋ አድርጓል።
Tulloch በአሁኑ ሰዐት 12 ቢሊዮን ዋጋ ያለው Thinking Machine የተሰኘ የAI startup ሪሰርቸርና co-founder እንደሆነ ተነግሯል።
Tulloch እ.ኤ.አ. በ2023 ወደ OpenAI ከመዛወሩ በፊት በፌስቡክ የAI የምርምር ቡድን ውስጥ 11 ዓመታትን አገልግሏል።
የቀድሞ የፌስቡክ ስራ አስፈፃሚ ማይክ ቬርናል “ Tulloch ባለምጡቅ አዕምሮ ወጣት ነው” ሲል ምስክርነቱን ሰጥቷል።
ከሲድኒ ዩኒቨርሲቲ ከሳይንስ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የተመረቀ ሲሆን በሂሳብ የዩኒቨርሲቲውን ሜዳሊያ ተሸልሟል።
Mark Zuckerberg በግል የWhatsApp አካውንቱ አለም ላይ አሉ የተባሉ የAI ሳይንቲስቶችን በከፍተኛ ክፍያ እሱ ጋር እንዲሰሩ እያግባባቸው እንደሚገኝ ተገልጿል።
ዙከርበርግ 50 የሚሆኑ የAI ሪሰርቸሮችንና ኤክስፐርቶችን በማሰባሰብ superintelligence lab ለማቋቋም እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል።
©️bighabesha_softwares

🔥4❤1👏1🏆1
ለተመራቂዎች፡ የስራ እድል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ
Trainee Pilot
Cabin Crew
Marketing
መመዝገቢያ፡ በአቅራቢያ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች
ዝርዝሩን በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ።
https://sewaseweth.com/ethiopian-airlines-job-17/

የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አለም አቀፋዊ ተወዳዳሪ የሚያደርጋቸውን ሥራ መስራት እንዳለባቸው የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ ገለፁ።
የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሹኔ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራትን በማሳደግ በአለምዓቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን በርካታ ስራዎች መስራት ይጠበቅባቸዋል።
"የከፍተኛ ትምህርት ለላቀ ተፅዕኖ" በሚል መሪ ቃል እየተካደ ባለው የከፍተኛ ትምህርት ጉባኤ ላይ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በገቡት የቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም ውል መሰረት እስካሁን የሰሯቸውን ሥራዎች በቡድን ተከፍለው ሲገመግሙ መዋላቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር ማህበራዊ ገፅ መረጃ ለማወቅ ተችሏል።
ከሐምሌ 28/2017 ዓም ጀምሮ እየተካሄደ ባለው በዚህ መርሃግብር ላይ የትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች፣ የስትራቴጂክ ዕቅድ ሥራ አስፈፃሚዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብትና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የመምህራን ማኅበር የሥራ ኃላፊዎች፣ የሥራ አመራር ቦርድ ኃላፊዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት የተማሪ ኅብረት ፕሬዝዳንቶችና ተጠሪ ተቋማት እንደሚሳተፉ ታውቋል።

❤3🔥1
ከናይሮቢ - አዲስ አበባ በአውቶብስ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጀመረ
አቢሲኒያ ሌግዠሪ ኮች' የተሰኘ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት በቅርቡ ከናይሮቢ ወደ አዲስ አበባ የአውቶብስ ጉዞ መጀመሩን አስታውቋል።
አንድ የአውቶብስ ትኬት ዋጋ 7,500 የኬንያ ሽልንግ ሲሆን፣ ለደርሶ መልስ ጉዞ ደግሞ 15,000 የኬንያ ሽልንግ ያስከፍላል። ይህ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ሲሰላ 16,000 ብር ገደማ ይሆናል።
ይህ አገልግሎት የተጀመረው በአውሮፕላን ትኬት መወደድ ምክንያት በአውቶብስ ትራንስፖርት ላይ የነበረውን ክፍተት ለመሙላት መሆኑን የድርጅቱ ዳይሬክተር ሚካኤል ጄምስ ተናግረዋል።
ኩባንያው በአሁኑ ጊዜ ስምንት አውቶብሶች ያሉት ሲሆን፣ በቀን አንድ ጊዜ ከናይሮቢ ወደ አዲስ አበባ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ጉዞ ያደርጋል።
አውቶብሱ 46 ተሳፋሪዎችን የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን፣ ለተሳፋሪዎች ምቾት ሰፋፊ ወንበሮች፣ የኢንተርኔትና የመዝናኛ አገልግሎቶች እንዲሁም የተለያዩ መጸዳጃ ቤቶች ተዘጋጅተዋል።
የጉዞው መስመር ከናይሮቢ ተነስቶ ሞያሌንና የተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞችን አቋርጦ አዲስ አበባ ይደርሳል። የደህንነት ስጋት እንዳለበት ለቀረበላቸው ጥያቄ አቶ ሚካኤል የፀጥታ ስጋት አጋጥሞኝ አያውቅም ብለዋል።
ከዚህም በተጨማሪ በመንገዱ ላይ የመንገዱን ደኅንነት በተመለከተ መረጃ ወስደን ነው የምንጓዘው ብለዋል። በኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ በምሽት ጉዞ አናደርግም ያሉ ሲሆን
ድርጅቱ ለወደፊት የአውቶብሶችን ቁጥር ወደ 16 የማሳደግ እቅድ እንዳለውም ገልጿል።
Via BBC Amharic

🔥9❤2
Harvard Free Data Science Course 2025
Apply here: https://tinyurl.com/3enj4tye
Country: Online
Funding: Fully Funded
Deadline: No deadline
Benefits
• Completely free course offered by Harvard University.
• Self-paced learning with a flexible schedule.
• Teaches fundamentals of data analysis and statistics.
• Develop skills for data-driven decision-making.
• Learn from experienced Harvard instructors.
• Option to upgrade for a verified certificate.

❤5🔥1
የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ምዝገባ!
ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ከነሐሴ 05-15/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
ለመመዝገብ 👇
https://sbs.moe.gov.et/apply
(ተጨማሪ መረጃ እና ከዚህ ቀደም የወጣው ዝርዝር መስፈርት ከላይ ተያይዟል።)