ለተመራቂዎች፡ የስራ እድል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ
Trainee Pilot
Cabin Crew
Marketing
መመዝገቢያ፡ በአቅራቢያ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች
ዝርዝሩን በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ።
https://sewaseweth.com/ethiopian-airlines-job-17/

❤2🔥1
የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አለም አቀፋዊ ተወዳዳሪ የሚያደርጋቸውን ሥራ መስራት እንዳለባቸው የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ ገለፁ።
የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሹኔ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራትን በማሳደግ በአለምዓቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን በርካታ ስራዎች መስራት ይጠበቅባቸዋል።
"የከፍተኛ ትምህርት ለላቀ ተፅዕኖ" በሚል መሪ ቃል እየተካደ ባለው የከፍተኛ ትምህርት ጉባኤ ላይ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በገቡት የቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም ውል መሰረት እስካሁን የሰሯቸውን ሥራዎች በቡድን ተከፍለው ሲገመግሙ መዋላቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር ማህበራዊ ገፅ መረጃ ለማወቅ ተችሏል።
ከሐምሌ 28/2017 ዓም ጀምሮ እየተካሄደ ባለው በዚህ መርሃግብር ላይ የትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች፣ የስትራቴጂክ ዕቅድ ሥራ አስፈፃሚዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብትና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የመምህራን ማኅበር የሥራ ኃላፊዎች፣ የሥራ አመራር ቦርድ ኃላፊዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት የተማሪ ኅብረት ፕሬዝዳንቶችና ተጠሪ ተቋማት እንደሚሳተፉ ታውቋል።
@TEMARI_Net1

❤3🔥1
ከናይሮቢ - አዲስ አበባ በአውቶብስ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጀመረ
አቢሲኒያ ሌግዠሪ ኮች' የተሰኘ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት በቅርቡ ከናይሮቢ ወደ አዲስ አበባ የአውቶብስ ጉዞ መጀመሩን አስታውቋል።
አንድ የአውቶብስ ትኬት ዋጋ 7,500 የኬንያ ሽልንግ ሲሆን፣ ለደርሶ መልስ ጉዞ ደግሞ 15,000 የኬንያ ሽልንግ ያስከፍላል። ይህ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ሲሰላ 16,000 ብር ገደማ ይሆናል።
ይህ አገልግሎት የተጀመረው በአውሮፕላን ትኬት መወደድ ምክንያት በአውቶብስ ትራንስፖርት ላይ የነበረውን ክፍተት ለመሙላት መሆኑን የድርጅቱ ዳይሬክተር ሚካኤል ጄምስ ተናግረዋል።
ኩባንያው በአሁኑ ጊዜ ስምንት አውቶብሶች ያሉት ሲሆን፣ በቀን አንድ ጊዜ ከናይሮቢ ወደ አዲስ አበባ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ጉዞ ያደርጋል።
አውቶብሱ 46 ተሳፋሪዎችን የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን፣ ለተሳፋሪዎች ምቾት ሰፋፊ ወንበሮች፣ የኢንተርኔትና የመዝናኛ አገልግሎቶች እንዲሁም የተለያዩ መጸዳጃ ቤቶች ተዘጋጅተዋል።
የጉዞው መስመር ከናይሮቢ ተነስቶ ሞያሌንና የተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞችን አቋርጦ አዲስ አበባ ይደርሳል። የደህንነት ስጋት እንዳለበት ለቀረበላቸው ጥያቄ አቶ ሚካኤል የፀጥታ ስጋት አጋጥሞኝ አያውቅም ብለዋል።
ከዚህም በተጨማሪ በመንገዱ ላይ የመንገዱን ደኅንነት በተመለከተ መረጃ ወስደን ነው የምንጓዘው ብለዋል። በኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ በምሽት ጉዞ አናደርግም ያሉ ሲሆን
ድርጅቱ ለወደፊት የአውቶብሶችን ቁጥር ወደ 16 የማሳደግ እቅድ እንዳለውም ገልጿል።
Via BBC Amharic

🔥9❤2
Harvard Free Data Science Course 2025
Apply here: https://tinyurl.com/3enj4tye
Country: Online
Funding: Fully Funded
Deadline: No deadline
Benefits
• Completely free course offered by Harvard University.
• Self-paced learning with a flexible schedule.
• Teaches fundamentals of data analysis and statistics.
• Develop skills for data-driven decision-making.
• Learn from experienced Harvard instructors.
• Option to upgrade for a verified certificate.

❤5🔥1
የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ምዝገባ!
ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ከነሐሴ 05-15/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
ለመመዝገብ 👇
https://sbs.moe.gov.et/apply
(ተጨማሪ መረጃ እና ከዚህ ቀደም የወጣው ዝርዝር መስፈርት ከላይ ተያይዟል።)

🔥1
Forwarded from #Abugida Message Board
🌿 ABUGIDA PLANTING DAY – Volunteers Needed🌿
Together, we are rooted in unity. Together, we rise in green. 💚🌍
Join the Rotaract Club of Abugida for a powerful day of community action and environmental change. Let’s get our hands dirty for a cleaner tomorrow and plant hope, one tree at a time! 🌱💪
🎯 This is your call to action! Whether you’re a dedicated changemaker, a nature lover, or simply ready to make a difference, we need you. We’re looking for passionate volunteers to join us — your presence will help us prepare the right number of tools and seedlings.
📅 Date: Sunday, August 10
⏰ Time: 03:00 LT (Local Time)
📍 Location: Megenagna, Jiffar Ber – Wereda 05
📞 To confirm your participation, DM or call:
@Kinde21 : 0921385604
@Ananiya_sirak : 0965941486
Every tree counts. Every hand matters. Let’s grow together! 🙌
#Green #GRC #GRCEthiopia #RacAbugida #Rotaract #Rotary #District9212 #UniteForGood #MakeItHappen
@racabugida

🚀 China Introduces Palm Payment Technology! 🖐💳
No card. No phone. No cash. Just your palm.
In China, new biometric palm scanners let you pay instantly by hovering your hand over a sensor.
✨ Reads your unique vein patterns
✨ Links securely to your payment account
✨ Already in use at supermarkets, subways, and cafes
The future of shopping is literally in your hands. 🙌
Source: Space World
#PalmPayments #FutureOfShopping #BiometricTech #CashlessChina #PayWithYourHand

❤1🔥1
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተቋሙ ለመማር ፍላጎት ያላቸው አዲስ ተማሪዎች መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት አዘጋጅቷል።
ራስገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የራሱን የቅበላ ፖሊሲ በማውጣት በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች ባዘጋጀው መስፈርትና ፈተና መቀበሉ ይታወቃል።
በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው በ2018 የትምህርት ዘመን ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የህግ ትምህርት ቤት ስር በሚገኙ 353 የድኅረ-ምረቃ እና 66 የቅድ-ምረቃ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን ገልጿል።
በዚህም ዕጩ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሁም የተማሪዎች አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም ጀምሮ አዘጋጅቷል።

❤5😁2
ኬንያ በአለማችን ላይ በብዛት ChatGptን የምትጠቀም ሃገር ነች ተባለች።
የሐምሌ 2025 የግሎባል ዲጂታል ሪፖርት ይፋ ሲሆን 16 ዓመት እና ከዚያ በላይ ሆኗቸው ኢንተርኔት ከሚጠቀሙ ኬንያውያን መካከል 42.1 በመቶ ያህሉ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያውን ChatGptን ይጠቀማሉ ተብሏል።
ይህም ኬንያን በአለም ቀዳሚ ሃገር ሲያደርጋት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በ42% እንደዚሁም እስራኤል በ41.4% ተከታዩ ስፍራ ላይ ተቀምጠዋል።
በጃፓን ይህ ቁጥር 5.8% ነው ሲባል በአሜሪካ 19.1 በመቶ ነው ተብሏል።
የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የኬንያ እዚህ ደረጃ መቀመጥ የኢንተርኔት ወጪ ርካሽ መሆንን እና የተማሪዎች እንደዚሁም የባለሙያዎች መተግበሪያውን የመጠቀም ፍላጎት እያደገ መምጣትን በምክንያትነት አስቀምጠዋል።
ከ700 ሚሊየን በላይ ንቁ ወርሃዊ ተጠቃሚዎች ያሉት ChatGptን በአለም አቀፍ ደረጃ ኢንተርኔትን ከሚጠቀሙ ጎልማሶች መሃል 22.3 በመቶ ያህሉ በባለፈው ወር ተጠቅመውታል ተብሏል።
Source: Tuko, Fineducke

❤6😁3
Forwarded from Alpha Market
💠Shop at #AlphaMarket at a discount price
Airpods Pro(USA) white color 1799 birr
Airpods pro (USA) Black color 1799 birr
Calculator (Scientific) : 800 birr
P9 headset 1599 birr
Airpods Pro 5s 1199 birr
Galaxy buds pro(New product) 1900 birr
u can check additional products @alphamarket21✅
contact us @ordernow21 ✅
with free delivery
We Don’t Just Sell — We Guarantee!