#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተቋሙ ለመማር ፍላጎት ያላቸው አዲስ ተማሪዎች መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት አዘጋጅቷል።
ራስገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የራሱን የቅበላ ፖሊሲ በማውጣት በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች ባዘጋጀው መስፈርትና ፈተና መቀበሉ ይታወቃል።
በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው በ2018 የትምህርት ዘመን ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የህግ ትምህርት ቤት ስር በሚገኙ 353 የድኅረ-ምረቃ እና 66 የቅድ-ምረቃ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን ገልጿል።
በዚህም ዕጩ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሁም የተማሪዎች አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም ጀምሮ አዘጋጅቷል።
@TEMARI_Net1

❤5😁2
ኬንያ በአለማችን ላይ በብዛት ChatGptን የምትጠቀም ሃገር ነች ተባለች።
የሐምሌ 2025 የግሎባል ዲጂታል ሪፖርት ይፋ ሲሆን 16 ዓመት እና ከዚያ በላይ ሆኗቸው ኢንተርኔት ከሚጠቀሙ ኬንያውያን መካከል 42.1 በመቶ ያህሉ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያውን ChatGptን ይጠቀማሉ ተብሏል።
ይህም ኬንያን በአለም ቀዳሚ ሃገር ሲያደርጋት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በ42% እንደዚሁም እስራኤል በ41.4% ተከታዩ ስፍራ ላይ ተቀምጠዋል።
በጃፓን ይህ ቁጥር 5.8% ነው ሲባል በአሜሪካ 19.1 በመቶ ነው ተብሏል።
የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የኬንያ እዚህ ደረጃ መቀመጥ የኢንተርኔት ወጪ ርካሽ መሆንን እና የተማሪዎች እንደዚሁም የባለሙያዎች መተግበሪያውን የመጠቀም ፍላጎት እያደገ መምጣትን በምክንያትነት አስቀምጠዋል።
ከ700 ሚሊየን በላይ ንቁ ወርሃዊ ተጠቃሚዎች ያሉት ChatGptን በአለም አቀፍ ደረጃ ኢንተርኔትን ከሚጠቀሙ ጎልማሶች መሃል 22.3 በመቶ ያህሉ በባለፈው ወር ተጠቅመውታል ተብሏል።
Source: Tuko, Fineducke

❤6😁3
Forwarded from Alpha Market
💠Shop at #AlphaMarket at a discount price
Airpods Pro(USA) white color 1799 birr
Airpods pro (USA) Black color 1799 birr
Calculator (Scientific) : 800 birr
P9 headset 1599 birr
Airpods Pro 5s 1199 birr
Galaxy buds pro(New product) 1900 birr
u can check additional products @alphamarket21✅
contact us @ordernow21 ✅
with free delivery
We Don’t Just Sell — We Guarantee!

🔥1
Forwarded from AAU MEREJA
🎉 Happy Birthday, Telegram! 🎂📱
Launched on August 14, 2013, Telegram has spent 12 amazing years changing the way we connect — giving us fast, secure chats, powerful channels, stickers, bots, stories, and so much more. 🚀💬
From private conversations to global communities, Telegram has kept its promise of privacy, speed, and freedom. 🌍✨
Here’s to the platform that keeps us connected, informed, and entertained — and to many more years of innovation ahead! 🥂💙
#TelegramBirthday #HappyBirthdayTelegram #StayConnected #MessagingRevolution
@AAUMEREJA

😁3❤1🔥1
#FUN FACT
በትምህርት ሲመረቁ 60 ሚልየን ብር የሚያወጣ ሽልማት ተሰጥቶት ያቃል?
ከግል ኮሌጅ በፋርማሲስትነት የተመረቀችው ኢትዮጵያዊቷ ደራርቱ ተክሉ በምርቃቷ ቀን ቤተሰቦቿ "እንኳን ደስ አለሽ!" ለማለት ያህል 60 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የትም ያልተነዳ ሬንጅ ሮቨር መኪና እና ከወንድሟ 2 ሚሊዮን ብር የጥሬ ገንዘብ ስጦታ ተብርክቶላታል።
Share አርጉለት ለዛ ጉአደኛቹ ምንም ስጦታ ላልደረሰው 🫣
@TEMARI_NET1

😁7❤2
UNICEF Free Online Courses with Free Certificates 2025
Apply Link: https://scholarshipsafe.com/unicef-free-online-courses/
Want to build your skills in child development, health, education, or humanitarian work? UNICEF offers a wide range of free online courses through its platform, Agora

Free Online Climate Action Course with Free Certificate
Link: https://scholarshipscorner.website/free-online-climate-action-course/
Course Developed by: University of Leeds
Platform: FurureLearn
Open to all | Unlimited access | Videos, articles & quizzes included | PDF Certificate on completion
Credit: FutureLearn
This content is based on and adapted from information available on the official website. Details are subject to change. For any credit or content inquiries, please contact us.
#ScholarshipsCorner #climatechange #ClimateAction #climatejustice #ClimateCourse #freeonlinecourse

❤1
አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
የመድረክ መሪ ፣ የሬዲዩ እና የቴሌቪዥን ድራማና ፊልሞች ተዋናይ እንዲሁም ጋዜጠኛ የነበረው ደበበ እሸቱ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
©️tikvahethiopia

🕊13❤2💋1
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር ተቀራራቢ ይዘት ባላቸው የከፍተኛ ትምህርት ፕሮግራሞች ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ክለሳ በማድረግ ወደ ትግበራ ገብቷል።
ሚኒስቴሩ ከሰኔ 2014 ዓ.ም እስከ ግንቦት 2017 ዓ.ም ድረስ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ ተቀራራቢ ይዘት እና ስያሜ የነበራቸው ፕሮግራሞችን በመለየት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኢንዱስትሪዎች ከተውጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በፕሮግራሞቹ ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ማስተካከያ አድርጓል፡፡
ተቀራራብ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞችን በማጠፍ/በማዋሃድ አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜዎች መሰጠቱን በአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከው ደብዳቤ ያሳያል።
በዚህም 147 ፕሮግራሞችን ወደ 54 በመጠቅለል አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜ መሠጠቱ ተገልጿል። በተወሰኑ ፕሮግራሞች ላይ ማስተካከያ የተደረጉ ሲሆን የታጠፉ ፕሮግራሞች እንዳሉም ለማወቅ ተችሏል።
ይህም በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እንዲደረግ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። (የፕሮግራሞቹ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።)

❤1👍1🔥1