Forwarded from HULT Prize at Addis Ababa University
🌟የHultprize AAU ስፓንሰራችን ሙያሎጂ በGreat Rift Valley Builders Peoples Choice እጩ የሆነ ሲሆን ለሙያሎጂ ድምፅ ስለሰጣቹ ብቻ 200 ነፃ ኮርሶችን በምስጋና መልክ🌟
2 ደቂቃ በማይፈጅ ሂደት ድምፅ በመስጠት የ3000 ብር ኮርሶችን በነፃ ከሙያሎጂ ይማሩ🔥🔥
የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በጣም ቀላል ነው።
1 - መጀመሪያ ይሄንን ሊንክ https://vote.grvsummit.com መጫን
2 - ቀጣይ Muyalogy ስር ያለችውን vote የምትለዋን በተን ተጭኖ Gmail በመጠቀም ድምጻቹን መስጠት
3 - በመጨረሻም በዚ ቴሌግራም @Lhkegeez አካውንት የውስጥ መስመር vote ያደረጋቹበትን screenshot እና vote ያደረጋቹበትን email መላክ ብቻ ነው።🤝
እናመሰግናለን!

ኢትዮጵያ ለ644 ደቡብ ሱዳናዊያን ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች
ኢትዮጵያ በ2024/25 የትምህርት ዘመን ለ644 ደቡብ ሱዳናዊያን ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች፡፡
ነጻ የትምህርት ዕድሉ ለ577 የመጀመሪያ ዲግሪና ለ67 ድሕረ-ምረቃ ፕሮግራም መሰጠቱን በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል መሐዲ ተናግረዋል፡፡
አምባሳደሩ የነጻ ትምህርት ዕድሉ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነትና አጋርነት የሚያጠናክር መሆኑን አንስተው÷ተማሪዎቹ የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳንን ግንኙነት እንዲያጠናክሩ አሳስበዋል፡፡
በደቡብ ሱዳን በከፍተኛ ትምህርት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር ጀኔራል ፕሮፌሰር ቶች ሌይም በበኩላቸው ÷ ኢትዮጵያ በትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ለደቡብ ሱዳን ለሰጠችው ድጋፍ አመስግነዋል፡፡
የተማሪዎች ተወካዮችም ለተደረገላቸው የነጻ ትምህርት እድል ተጠቃሚነት ምስጋና አቅርበው÷ለሁለቱ እህትማማች ሀገራት የጋር ተጠቃሚነት እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል፡፡
©️ATC NEWS
@AAUCOMMUNITY

😁9👍2🤔1
Volunteers Needed! Join Our Team!
We're looking for passionate individuals to join the Hult Prize at AAU! 🌟
📌 Open Positions:
🔹 Content Creators & Editorials – creating engaging content, writing, and managing digital platforms.
🔹 Team Coordinators – team organization, and smooth execution of activities.
🎯 What We Provide:
✅ A chance to contribute to a meaningful initiative
✅ Experience in event coordination and content creation
✅ A collaborative and supportive team environment
✅ An Internationally Recognized Certificate
Interested? Apply now! 🚀
https://forms.gle/bNgCKyw6Yw1oQ3D36

አሁን ላይ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ የመውጫ ፈተና ውጤት የሚታይበት ማስፈንጠሪያ ከዚህ ጋር በምስል የተያያዘውን መልእክት ያሳያል። 👇👇
https://result.ethernet.edu.et/
Stay tuned ✌️
@AAUCOMMUNITY
https://result.ethernet.edu.et/
Stay tuned ✌️
@AAUCOMMUNITY
3rd_and_4th_Year_2nd_Semester_Class_Schedule_for_Regular_Undergraduate.pdf
123.7 KB
Tentative 3rd & 4th Year 2nd Semester Class Schedule for School of Commerce Undergraduate Regular Programs 2024/2025 Academic Year.
🙏1
Forwarded from AAU MEREJA
ልዩ ዝግጅት
የ1.3 ቢሊየን ህዝብ መገኛ በሆነችው አፍሪካ በተለይ ድኅነትን ለማጥፋት፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ሰላምና ደኅንነት ለማስፈን እንዲሁም ሌሎች ዴሞክራሲያዊ ሥርዓቶችን ለመገንባት የአፍሪካ ኅብረት አሁንም አገራትን ማስተባበርና አንድነትን ማጠናከር እንዳለባት ይነገራል።
በ2050 ከ25 ዓመት በታች ዕድሜ ያላችው ወጣቶች ቁጥር 2.5 ቢሊዮን ይደርስባታል ተብሎ የሚጠበቅባት አፍሪካ እየሰፋ የሚሄደውን የህዝብ ቁጥር በማስተሳሰር ቀጠናዊ የሆነ ኢኮኖሚያዊ ትብብርን መፈጠር ካልቻለች ትልቅ ፈተና እንደሚገጥማት መገንዘብ ያስፈልጋል ባዮችም በርካቶች ናቸው።
ይህንን ወቃታዊ ጉዳይ መነሻ በማድረግ ልዩ የውይይት መድረክ ተዘጋጅቷል። ለተማሪዎች ክፍት የሆነ ውይይት ከመሆኑም በላይ የሻይ ቡና ቆይታ ያለው በመሆኑ ከዘርፉ ምሁራን ጋርም ሆነ ከሌሎች ጋር ግንኙነትን ለመፍጠር ትልቅ ዕድል ይሰጣል።
👉 ዶ/ር ጆይ ካቴጌክዋ - የአፈሪካ
ልማት ባንከ የምእራብ ሀገራት
ዳይሬክተር
👉 ዶ/ር ሳሙኤል ክፈሌ የአአዩ ተ/ፕሬዝዳንት
👉 ዶ/ር አንዱአለም ጎሹ እና
👉 ዶ/ር ተሾመ ጥላሁን ይሳተፉበታል
ውድ ተማሪዎች ተጋብዛችኋል
እንዳያመልጣችሁ!!
👉 ቦታ በዋናው ጊቢ ስድስት ኪሎ አላሙዲ
ህንፃ አዳራሽ
👉 ከስዓት ከ8:00-9:30
@AAUMEREJA

👍1
👍3
AAU students who retook the Exit Exam can check their results at their respective college registrar's office.
@AAUCOMMUNITY
@AAUCOMMUNITY
👍1