አሁን ላይ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ የመውጫ ፈተና ውጤት የሚታይበት ማስፈንጠሪያ ከዚህ ጋር በምስል የተያያዘውን መልእክት ያሳያል። 👇👇
https://result.ethernet.edu.et/
Stay tuned ✌️
@AAUCOMMUNITY
https://result.ethernet.edu.et/
Stay tuned ✌️
@AAUCOMMUNITY
3rd_and_4th_Year_2nd_Semester_Class_Schedule_for_Regular_Undergraduate.pdf
123.7 KB
Tentative 3rd & 4th Year 2nd Semester Class Schedule for School of Commerce Undergraduate Regular Programs 2024/2025 Academic Year.
🙏1
Forwarded from AAU MEREJA
ልዩ ዝግጅት
የ1.3 ቢሊየን ህዝብ መገኛ በሆነችው አፍሪካ በተለይ ድኅነትን ለማጥፋት፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ሰላምና ደኅንነት ለማስፈን እንዲሁም ሌሎች ዴሞክራሲያዊ ሥርዓቶችን ለመገንባት የአፍሪካ ኅብረት አሁንም አገራትን ማስተባበርና አንድነትን ማጠናከር እንዳለባት ይነገራል።
በ2050 ከ25 ዓመት በታች ዕድሜ ያላችው ወጣቶች ቁጥር 2.5 ቢሊዮን ይደርስባታል ተብሎ የሚጠበቅባት አፍሪካ እየሰፋ የሚሄደውን የህዝብ ቁጥር በማስተሳሰር ቀጠናዊ የሆነ ኢኮኖሚያዊ ትብብርን መፈጠር ካልቻለች ትልቅ ፈተና እንደሚገጥማት መገንዘብ ያስፈልጋል ባዮችም በርካቶች ናቸው።
ይህንን ወቃታዊ ጉዳይ መነሻ በማድረግ ልዩ የውይይት መድረክ ተዘጋጅቷል። ለተማሪዎች ክፍት የሆነ ውይይት ከመሆኑም በላይ የሻይ ቡና ቆይታ ያለው በመሆኑ ከዘርፉ ምሁራን ጋርም ሆነ ከሌሎች ጋር ግንኙነትን ለመፍጠር ትልቅ ዕድል ይሰጣል።
👉 ዶ/ር ጆይ ካቴጌክዋ - የአፈሪካ
ልማት ባንከ የምእራብ ሀገራት
ዳይሬክተር
👉 ዶ/ር ሳሙኤል ክፈሌ የአአዩ ተ/ፕሬዝዳንት
👉 ዶ/ር አንዱአለም ጎሹ እና
👉 ዶ/ር ተሾመ ጥላሁን ይሳተፉበታል
ውድ ተማሪዎች ተጋብዛችኋል
እንዳያመልጣችሁ!!
👉 ቦታ በዋናው ጊቢ ስድስት ኪሎ አላሙዲ
ህንፃ አዳራሽ
👉 ከስዓት ከ8:00-9:30
@AAUMEREJA

👍1
👍3
AAU students who retook the Exit Exam can check their results at their respective college registrar's office.
@AAUCOMMUNITY
@AAUCOMMUNITY
👍1
🌟This survey is aimed at collecting information about your employment status in order to evaluate the employability chance and gear the programs based on your response or employment status. Your response is highly appreciated and is an important contribution to the further improvement of the relevance of academic programs in higher education institutions in the country. Thank you very much for your contribution.🙏 You can use the next link: https://forms.gle/SeRUoqfyw54k1XCi7
😁1🤬1💔1