Freshman MD DDM Pharmacy Law Accepted Students.xlsx
64.8 KB
Please find the list of accepted students for MD, DDM, Pharmacy, and Law programs below.
@AAUCOMMUNITY
@AAUCOMMUNITY
😁1
#NGAT
ትምህርት ሚኒስቴር የሶስተኛውን ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ አደረገ።
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያ ሊንክ በኩል እንደሚከናወን አሳውቋል።
ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 እና 0911335683 ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚቻልም አመልክቷል።
የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ይላካል ያለው ሚኒስቴሩ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 እንደሆነና በቴሌብር በኩል ብቻ እንደሚፈጸም ገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ አመልክቷል። ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name እና Password፣ እንዲሁም ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል ብሏል።
#MoE

👍1
Forwarded from Alpha Market
PRO 6 AIRPOD
👉 Touch - sensitive
👉 Musical sound quality
👉 Bluetooth 5.0
👉 Voice assistant
👉 Bilateral phone
👉 3 cloor አማራጭ
በ #999 ብር ብቻ ለማዘዝ @market0718
join our channel👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://news.1rj.ru/str/alphamarket21
👉 Touch - sensitive
👉 Musical sound quality
👉 Bluetooth 5.0
👉 Voice assistant
👉 Bilateral phone
👉 3 cloor አማራጭ
በ #999 ብር ብቻ ለማዘዝ @market0718
join our channel👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://news.1rj.ru/str/alphamarket21
👍3
Urgent ‼️
በዚህ ምስል ላይ ያለሐው ግለሰብ ከ PHD ቤተ መጻሕፍት (ከዋናው ሬጅስትራር) የወሰድከውን PC ለደሕንነትሕ በማያሰጋ መልኩ ከዚሕ በታች በምናስቀምጥልሕ ስልክ ወይም በቴሌግራም በማዋራት እንድትመልስ እንጠይቃለን ፣ ይሕ ካልሆነ ግን በድሕንነት ካሜራ የተቀረፀ ምስል እና ቪዲዮ ስላለ በማሕበራዊ ትስስር ግፅ የምንለጥፍ እና በሕግም የምንጠድቅ ይሆናል ፣ PC' ውስጥ ብዙ የተለፋበት የምርምር ስራ ስላለው እንዲመለስልኝ
ሁላችሁም ይሕን መልዕክት ለዚሕ ግለሰብ እንዲደርስ #Share አድርጉ
እመሰግናለው
ባለ ንብረት፣ ለማ ሚደቅሳ
0911796294
@AAUMEREJA

😁16👍10👏5
CTBE_2017_Y_I_S_II_24_all_sections_March 2025.pdf
566.9 KB
#AAIT
[CLASS SCHEDULE]
(Year I Semester II)
Dear Students,
Kindly find the class schedule for Year I Semester II (2017 entry students) at the College of Technology and Built Environment (formerly known as AAiT).
If you face any challenges, please contact us via our email: pecc.aait@aau.edu.et
The PECC Office

👍2
Forwarded from AAU MEREJA
#Thief_caught_at_AAU by Security Camera
በድጋሚ አስቸኳይ የትብብር መልዕክት!
በዚህ ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ምስል ላይ ያለሀው ግለሰብ ከPHD ቤተ መጻሕፍት ማለትም ከዋናው ሬጅስትራር ላይ ከሚገኘው PhD Students' Reading Room የወሰደከውን PC ለደህንነትህ በማያሰጋ መልኩ ከዚሕ በታች በተቀመጠልህ ስልክ ወይም በቴሌግራም በማዋራት እንድትመልስ ለሁለተኛ ግዜ እንጠይቃለን ፣ ይሕ ካልሆነ ግን በድሕንነት ካሜራ የተቀረፀና ጥርት ባለ መልኩ ምስልህና ቪዲዮ ስላለ ከግቢው ውጭ ባሉ ማሕበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የምንለጥፍ እና በሕግም የምንጠይቅህ ይሆናል። PCው ውስጥ ብዙ የተለፋበት የምርምር ስራና በርካታ ፋይሎች ስላለው እንዲመለስልኝ
ሁላችሁም ይህን መልዕክት ለዚሕ ግለሰብ እንዲደርስ #Share አድርጉልኝ።
ስሙን ፤ የመኖሪያ፤ የስራ ወይም የሚማርበትን አድራሻ የምታውቁ ወገኖችም ከስር ባስቀመጥኩት የስልክ አድራሻ ትጠቁሙኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ ።
እመሰግናለለሁ!
ለማ ሚደቅሳ

😁9🤬2👍1🤔1
Forwarded from Alpha Market
🛑T2 Tws Wireless Bluetooth airpod
🛑Connect immediately after opening the cover
🛑. HIFI sound quality
🛑. Strong endurance
🛑. Comfortable to wear
🛑. Low latency
🛑ለአያያዝ ምቹ በታላቅ ቅናሽ
በ #1099 ብር ከነፃ የዴሊቨሪ አገልግሎት ጋር @market0718