TEMARI-NET – Telegram
TEMARI-NET
4.1K subscribers
911 photos
17 videos
167 files
288 links
This Channel is created to disseminate proper, timely information and news for Students
Download Telegram
Forwarded from AAU MEREJA
#Thief_caught_at_AAU by Security Camera
በድጋሚ አስቸኳይ የትብብር መልዕክት!

በዚህ ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ምስል ላይ ያለሀው ግለሰብ ከPHD ቤተ  መጻሕፍት ማለትም ከዋናው ሬጅስትራር ላይ ከሚገኘው PhD Students' Reading Room የወሰደከውን PC ለደህንነትህ በማያሰጋ መልኩ ከዚሕ በታች በተቀመጠልህ ስልክ ወይም በቴሌግራም በማዋራት እንድትመልስ ለሁለተኛ ግዜ እንጠይቃለን ፣ ይሕ ካልሆነ ግን በድሕንነት ካሜራ የተቀረፀና ጥርት ባለ መልኩ ምስልህና ቪዲዮ ስላለ ከግቢው ውጭ ባሉ ማሕበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የምንለጥፍ እና በሕግም የምንጠይቅህ ይሆናል። PCው ውስጥ ብዙ የተለፋበት የምርምር ስራና በርካታ ፋይሎች ስላለው እንዲመለስልኝ
ሁላችሁም ይህን መልዕክት ለዚሕ ግለሰብ እንዲደርስ #Share አድርጉልኝ።
ስሙን ፤ የመኖሪያ፤ የስራ ወይም የሚማርበትን አድራሻ የምታውቁ ወገኖችም ከስር ባስቀመጥኩት የስልክ አድራሻ ትጠቁሙኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ ።

እመሰግናለለሁ!

ለማ ሚደቅሳ
0911796294

@AAUMEREJA
😁9🤬2👍1🤔1
Forwarded from Alpha Market
🛑T2 Tws Wireless Bluetooth airpod
🛑Connect immediately after opening the cover
🛑. HIFI sound quality
🛑. Strong endurance
🛑. Comfortable to wear
🛑. Low latency
🛑ለአያያዝ ምቹ በታላቅ ቅናሽ

በ #1099 ብር ከነፃ የዴሊቨሪ አገልግሎት ጋር @market0718

join our channel👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://news.1rj.ru/str/alphamarket21
#FBE
Add and Drop Schedule

@AAUCOMMUNITY
👍1
Forwarded from AAU MEREJA
የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው።

የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ላልቻሉ ተፈታኞች Special Diploma ሊሰጥ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።

ፈተናውን ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት አረጋግጧል።

ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ያደረገውን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ ውሳኔ ላይ መደረሱን ለቲክቫህ ተናግሯል።

ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት መሆኑንም ህብረቱ ገልጿል።

ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ተብሏል።

የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር እየተወያየ ይገኛል።

©tikvah

@AAUMEREJA
👍3
#FBE
ለ1ኛ ዓመት የቀን ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ከመጋቢት 1 ጀምሮ ስለተጀመረ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።
የቢኢኮ አካዳሚክ ፕሮግራም ፅ/ቤት

@AAUCOMMUNITY
😐2🤔1
Forwarded from Alpha Market
#Discount_for_students

Apple በ ነጭ :- 1599 ብር ብቻ

Apple በ ጥቁር:-1699 ብር ብቸ                

ከዋስትና ጋር ለማዘዝ👇👇👇

@market0718

ሌሎች ዕቃዎችን ለመመልከት 👇👇👇

@alphamarket21
@alphamarket21
👍4
LIFE SKILL TRAINING FOR AAU STUDENTS

‼️ ስልጠናውን የምትወስዱ እና ቅዳሜ ጠዋት መገኘት የምትችሉ ብቻ ተመዝገቡ‼️

👇👇👇To register👇👇👇
https://forms.gle/m4LjaZpGsHP6J7SU7

Hurry and register now as only the first 150 students will be accepted!

📍Saturday, March 22/ Megabit 13 at 2:30 LT.
📍Location: Mandela Building 3rd floor


Certificate will be provided and it will be based on attendance.

@AAUCOMMUNITY
1🎉1
History Class Schedule for 4th Year Regular Students.docx
26.4 KB
History class schedule for FBE 4th year Students

@AAUMEREJA
#LearnGeez
ሰላም የግእዝ Club አባላት  እንዴት ናችሁ ?
ዛሬ ሐሙስ  ምሽት 11:30 የግእዝ   ትምህርታችን  ይቀጥላል 👉ኑ ግእዝን በነጻ ተማሩ
ቦታ📍 NCR Room no.G 18

👉 Reminder: Today   we have Ge’ez Language Class!
11:30
📍 NCR Room no. G18

https://news.1rj.ru/str/+n03B5FKvIx43Njg0
4👍1
To all School of Commerce  Freshman Regular Students,

If you received an F grade in any of your first-semester courses, please apply for a makeup exam before Monday, March 24, at 5 PM.

Submit your application to the Academic Program Office within the deadline.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📢 Calling All Young Changemakers in Ethiopia!
Applications are now open for Cohort 3 Volunteers at CorpsAfrica/Ethiopia!
Are you passionate about driving positive change and eager to gain hands-on experience in community-led development? This is your chance to make an impact!
For more information about CorpsAfrica , https://lnkd.in/d74ktcgF.
Join us and be part of something bigger! 🌍
How to Apply:
Step 1: Click the link below.
Step 2: Select "Apply."
Step 3: Fill out and submit the application form.
📅 Application Deadline: 23:59, on Wednesday April 30, 2025
🔗 Apply now: https://lnkd.in/eCqXKiDc
👍2
Forwarded from AAU MEREJA
🚀 HULT PRIZE GRAND CLOSING & CERTIFICATE CEREMONY 🎉

The journey has been incredible, and now it's time to celebrate! Join us as we wrap up this year’s Hult Prize On-Campus event with an exciting Grand Closing & Certificate Ceremony.

📅 Date: March 29, 2025
Time: 8:30 AM - 12:00PM
📍 Location: Legehar, Nuna Ethiopia, Orda Building, 15th Floor

Google map: https://maps.app.goo.gl/3kHdcv4V5QCTjYFW8

Expect an inspiring event filled with recognition, networking, and a look back at the amazing entrepreneurial ideas that shaped this year’s competition. 🌟

Don’t miss out—let’s celebrate innovation and impact together!

@AAUMEREJA
👍1😁1
Forwarded from AAU MEREJA
#የፌሎውሺፕ_ጥቆማ

በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ Obstetrics and Gynecology ትምህርት ክፍል ብቃት ያላቸው አመልካቾችን ለ2025 የትምህርት ዘመን ፌሎውሺፕ ፕሮግራም መቀበል ይፈልጋል፡፡

የፌሎውሺፕ ፕሮግራሙ ክፍት የሆነባሀቸው መስኮች
➫ Maternal and Fetal Medicine - ሁለት
➫ Urogynaecology - ሁለት

መስፈርቶች፦


➫ ዕውቅና ካለው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በሕክምና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
➫ በ'Obstetrics and Gynecology' የሬዚደንሲ ስልጠና ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
➫ ለሁለት ዓመት በ'Obstetrics and Gynecology' የገለገለ/ያገለገለች
➫ የኮሌጁን የቅበላ ሒደት (የመግቢያ ፈተናን ጨምሮ) ማጠናቀቅ የሚችል/የምትችል
➫ በኢትዮጵያ በ'Gynecology and Obstetrics' ሙያተኝነት የተመዘገበ እና ፈቃድ ያለው/ያላት
➫ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፈ/ያለፈች

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም

(ስታመለክቱ ልታሟሏቸው የሚገቡ ሰነዶችና ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል፡፡)

#tikvahuniversity

@AAUMEREJA
👍2
Forwarded from AAU MEREJA
ለእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!

ዒድ-ሙባረክ!

@AAUMEREJA
 
6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎙የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ንግግር

ከተቻለ በሚቀጥለው ዓመት ካልሆነም በ2019 ዓ.ም. የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት የተማሩበትን ማህበረሰብ እንዲያስተምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው።

Via:ATC NEWS

@AAUCOMMUNITY
💔7😐5
LIFE SKILL TRAINING FOR AAU STUDENTS

‼️‼️‼️ ስልጠናውን የምትወስዱ እና ቅዳሜ ጠዋት መገኘት የምትችሉ ብቻ ተመዝገቡ‼️‼️‼️

👇👇👇To register👇👇👇
https://forms.gle/SWsxn8sgdSZ5dxC18

Hurry and register now as only the first 100 students will be accepted!

📍Saturday, April 5/ Megabit 27 at 2:30 LT.
📍Location: Mandela Building 3rd floor



Certificate will be provided and it will be based on attendance.
👍1