#NationalExam
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና 608 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ/ም የሚሰጠው አገር አቀፍ ፈተና ላይ 608 ሺህ ተማሪዎች ይቀመጣሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው።
ፈተናው በወረቀት እና በበየነ መረብ ይሰጣል።
ፈተናውን በወረቀት የሚወስዱ ተማሪዎች እንደ ቀደሙት ዓመታት ሁሉ ሙሉ በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው ይወስዳሉ።
ፈተናውን በበይነ መረብ የሚወስዱት ደግሞ ፦
- በዩኒቨርሲቲዎች፣
- በመንግስት እና በግል ትምህርት ቤቶች፣
- በጤና እና መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጆች
- በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ውስጥ ባሉ ኮምፒዩተሮች ይፈተናሉ። ተማሪዎቹ ግቢ ማደር ሳይጠበቅባቸው ከቤታቸው እየተመላለሱ ነው ፈተናውን የሚወስዱት።
በበይነ መረብ የሚሰጠው ፈተና በሁለት ዙር ሲሆን ይህም የሆነው በበይነ መረብ የመፈተን አቅምን እና የተፈታኝ ተማሪዎችን ቁጥር ለመጨመር እንዲሁም ያለውን የመሰረተ ልማት አቅም ለማሳደግ እንደሆነ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኤፍ ኤም ሲ በሰጠው ቃል አስረድቷል።
@TEMARI_NET1

ትምህርት ሚኒስቴር ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አጋዥ portal ይፋ አድርጓል።
እዚህ Portal ላይ
⚫ለተለያዩ የትምህርት አይነቶች የቪዲዬ tutorial ታገኛላችሁ።
⚫የተለያዩ ወቅታዊ ዜናዎችን ታገኛላችሁ።
⚫የonline መፈተኛ ጣቢያችሁን ማየት ትችላላችሁ።
https://examinfo.moe.gov.et/guides
የመፈተኛ Portal
https://exam8.ethernet.edu.et

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሻሽሎ ባወጣው የአካዳሚክ ካላንደር የ2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም መሆኑን ያሳያል።
ዩኒቨርሲቲው የ2017 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ሰኔ 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
(የተሻሻለው የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

🤬4👏3
የመውጫ ፈተና በድጋሚ መውሰድ ለምትፈልጉ በሙሉ
የዳግም ምዝገባ ቀነ ገደብ እስከ ግንቦት 5 ፣
ለመመዝገብ👇
https://exam.ethernet.edu.et
Step 1 Provide Username
Step 2 Verify Fayda ID
Step 3 Review Fayda Profile
Step 4 Update Preference
Step 5 Complete Payment and Registration

👍1
የዜጎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ በነጻ የቀረበው የኮደርስ ስልጠና
የዜጎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ ኢትዮጵያ በነጻ እንዲቀርብ ያደረገችው የኮደርስ ስልጠና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የሚጠይቅ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አማካሪ አብዮት ባዩ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡
የ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደሮች ፕሮግራም ወጣቶች የዲጂታል ክህሎት ኖሯቸው በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ ያስችላል ብለዋል አማካሪው፡፡
የሚሰጡ ስልጠናዎችም፤ በፕሮግራሚንግ፣ በዳታ ሳይንስ እና በአርተፊሻል ኢንተሊጀንስ ላይ የሚያተኩሩ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡
በተለያዩ የሥራ መስኮች አዳዲስ ዕድሎችን ለመፍጠር፣ አሁን እየተሠሩ ያሉ ሥራዎችን በዲጂታል ለመደገፍ እና ተወዳዳሪ ለመሆን ስልጠናው እንደሚያግዝም ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡
እነዚህን ስልጠናዎች ግለሰቦች በውጭ ምንዛሪ ክፍያ በመፈጸም የሚያገኟቸው መሆናቸውን ገልጸው፤ ይህ ለአብዛኛው የሀገራችን ወጣት አዳጋች መሆኑን በመገንዘብ መንግሥት በነጻ ማቅረቡን አስታውቀዋል፡፡
ኢትዮጵያውያን ወጣቶችም ዕድሉን በነጻ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የስልጠና ዘርፎች፦
► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ
► አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ፋንዳሜንታልስ
ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/
በተሰጠው ስምንት ሳምንት ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ፥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትልዎታል።

👍3
የኢመደአ የ2017 ዓ/ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸዉን ታዳጊዎች እየመለመለ በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪዉ እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል። በያዝነው 2017 ዓ.ም ከባለፉት ሦስት አመታት በተሻለ ሁኔታ በመላ ሀገሪቱ ልዩ ታለንት ያላቸዉን ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ያሉ በመመልመል ለ4ኛ ዙር ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፤ በዴቨሎፕመንት፤ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ ላይ ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት (Talent with passion) ያላችሁ በታለንት ማእከሉ የቴሌግራም ቻናል ( https://news.1rj.ru/str/cteinsa ) በመግባት ስለ ፕሮግራሙ በቂ መረጃ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ቻሌንጁን ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንክ ተጠቅማችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። https://talent.insa.gov.et

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ብቁ ዕጩ ተፈታኞችን ዝርዝር በሶፍት እና በሃርድ ኮፒ እስከ ግንቦት 06/2017 ዓ.ም እንዲልኩ በጥብቅ አሳስቧል።
@TEMARI_NET1
@TEMARI_NET1
👍1
Dear graduating class students, those are employers' list with their field of interest. Please get ready yourself.
@TEMARI_NET1
@TEMARI_NET1
👏8
Forwarded from AAU MEREJA
#Notice
FBE/CoBE Students council member lists for 2018E.C
for other colleges candidates list stay tuned.
@AAUMEREJA

CHS, Students council member lists for 2018E.C

VOTE-Yawkal Ayenew FOR CoBE Students council president!
Third-Year Student, Business Administration and Information Systems
College of Business and Economics, School of Commerce
Vision & Priorities:
Amplify Student Representation
Enhance Academic Support Services
Promote Effective Communication
Advocate for Financial Aid & Scholarships
Boost Career Development Initiatives
Ensure Campus Safety & Security
👍5😁3
❗️AAU JOB FAIR❗️
JOB FAIR One place for all your job opportunities and network
Event Title: "Job Fair for Enhancement of Employability and University Industry Collaboration" "For all its graduating class students"
Date: 19 & 20, 2025 ( ወይም (ግንቦት 11&12)
Venue: AAU Main Campus
Tomorrow Job Fair
TEMARI_NET1

💥 Election Process 💥
🗓 Date:Tomorrow – May 19, 2025
🕒 Time: 2:30 – 6:30 (Local Time)
🧭 Steps to Vote:
Go to: portal.aau.edu.et
Click: "Council Election"
Click: Vote (Esak Amsalu) to submit your vote.
❗️Let's Vote for our Servant leader Esak Amsalu❗️

😁4👍2
Yawkal Ayenew Gebe

👏4🤔3