HUDAD Tech – Telegram
HUDAD Tech
271 subscribers
29 photos
3 videos
7 files
19 links
በዚህ ቻናል በ HUDAD Tech የተሰሩ አፖችን እና ቀላል አሰራሮችን እንዲሁም አጠቃቀሙን እንማማርበታለን

🅙🅞🅘🅝
Download Telegram
ሼር በቢዝነስ እና ከውስጥም ነጥሎ አንዷን ቡክ ማድረግ ተጨምሯል
አሁን ሰበር ዜና እናሰማለን፡፡
🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵
በመጀመሪያው CashBook የነበረውን ዳታ በቀላሉ ማስገባት እና እርስዎም መመዝገብ ካቆሙበት ቦታ ማስጀመር በCashbookEt ተቻለ፡፡
sample.csv
461 B
Channel photo updated
HUDAD Tech
cashbooket1.0.1.apk
Latest App
ምንም አይነት የአጠቃቀም ድጋፍ ከፈለጉ 0923137897 ይደውሉ
የአጠቃቀም ቪድዮ በቅርቡ ጠብቁኝ
👍1
አጠቃቀሙን በተመለከተ

ለምሳሌ ለሱቅ በዱቤ የተገዙ ለመመዝገብ ብንፈልግ
- Business በሚለው ስር manage business የሚለውን ነክተን Creat New እንላለን፡፡
* Business name: Hudad Credits
* Type:Retail
Save እንላለን


ቀጥሎ New Book ብለን ዱቤ የምኖስድባቸውን ሰዎች ወይም አከፋፋዮች ስማቸውን እንመዘግባለን።

በዚህ ስር እቃ በዱቤ ስንገዛቸው cash out ብልን ገብተን፤

- የገዛነውን ብር መጠን Amount ላይ እንጽፋለን።
- የምንፈልገውን ያህል ማስታወሻ Remark እንጽፋለን።

* save and continue ከዚሁ ሰው ጋር ሌላ ለመጻፍ ከፈለግን

* save ይህንን ብቻ መስግበን ለመውጣት

====≥======================

2,ለሱቅ የተገዙ እቃዎችን ለመመዝገብ ብንፈልግ
- Business በሚለው ስር manage business የሚለውን ነክተን Creat New እንላለን፡፡
* Business name: Hudad Stock
* type:Retail
Save


ቀጥሎ New Book ብለን የምገዛቸውን ውቃዎች ስማቸውን እንመዘግባለን በዚህ እቃ ስር ስንገዛቸው cash In ብልን ገብተን፤

የገዛነውን እቃ መጠን Amount ላይ እንጽፋለን።

የምንፈልገውን ያህል ማስታወሻ Remark እንጽፋለን።

እየዘመነ ያለ ምርጥ አፕፕ
cashbooket.com
የቴሌግራም ቻናል አለው ለመረጃ
https://news.1rj.ru/str/allstanderdcoder


save and continue ከዚሁ እቃ ጋር ሌላ ለመጻፍ ከፈለግን

save ይህንን ብቻ መስግበን ለመውጣት


እቃው ሲቀነስበት በዚህ እቃ ስር cash out በልን ገብተን
የወጣውን እቃ መጠን Amount ላይ እንጽፋለን የምንፈልገውን ማስታወሻ ሞልተን Save እንላለን።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፕልኬሽን አጠቃቀም ክፍል አንድ
በአዲስ መልክ ሙሉ ለሙሉ አፕፕፕ
ሆነ

cashbooket soon!
CashBookEt.apk
25 MB
version 1.0.0
የመጀመሪያው የጫነችሁ አጥፉትና ይህንን አፕ ጫኑ

በመጀመሪያው ላይ ስልክ
ቀጥሎ ፓስወራድ

ገብቶ ፈንተረሸሽሽሽሽ
ሞክሩት
cashbooketV1.0.2.apk
27 MB
ይህ አፕ ለካሽቡክ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ እና ብዙ ማሻሻያ እና አገልግሎቶች የተካተቱበት ነው፡፡

አፑን ሲጠቀሙ በቀላሉ መግባት እና መውጣት እንዲችሉ ሁሌ መግቢያ አይጠይቅም፡፡ ይህንን ማድረግ ከፈለጉ ግን ሁሌም ሲወጡ Logout ማለት ይፈልጋል፡፡


ለስራ ቦታዎ እጅግ ሊያግዝ የሚችል ዲጂታል ማስታወሻ ሲሆን

- በዱቤ ደብተርን አዘምኖ ይተካል - ከሰዎች ጋር የሚኖረንን መስጠት መቀበልን መዝግበን ለመያዝ

- እቁብ እና የጋራ አክስዮን አባላትን ወጪ ገቢ

- የመጋዘን እቃዎችን ወጪ ገቢ

- የሴልስ ስራ ለሚሰሩ (ኤጀንት ሆኖ ለሚያከፋፍሉ)

- አምርተው ለሚሸጡ

- ገዝተው ለሚያከፋፍሉ


በቡዙ ዘርፎች ውስጥ ለሚደረጉ የቁጥር ማቀናነሶች እቃም ይሁን ብር መደመር መቀነስ (አለኝ አለብኝን) ከማስታወሻ እና ከሪፖርት እንዲሁም ለፈለጉት ሰው በመረጡት የፍቃድ ደረጃ በማጋራት አብረው አንድን ደብተር ማየት እና በአንድ ደብተርም አብረው መጻፍ የሚያስችል አዲስ አፕ!



ሁሌም የሚለቀቁ አዳዲ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርስዎ በተመቸዎ አማራጭ ይከታተሉ

Facebook : https://facebook.com/6thones


Telegram: https://news.1rj.ru/str/allstanderdcoder


Youtube: https://youtube.com/@AllStandard

Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMA1Eop7k

ዌብሳይት:https://cashbooket.com