HUDAD Tech – Telegram
HUDAD Tech
271 subscribers
29 photos
3 videos
7 files
19 links
በዚህ ቻናል በ HUDAD Tech የተሰሩ አፖችን እና ቀላል አሰራሮችን እንዲሁም አጠቃቀሙን እንማማርበታለን

🅙🅞🅘🅝
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፕልኬሽን አጠቃቀም ክፍል አንድ
በአዲስ መልክ ሙሉ ለሙሉ አፕፕፕ
ሆነ

cashbooket soon!
CashBookEt.apk
25 MB
version 1.0.0
የመጀመሪያው የጫነችሁ አጥፉትና ይህንን አፕ ጫኑ

በመጀመሪያው ላይ ስልክ
ቀጥሎ ፓስወራድ

ገብቶ ፈንተረሸሽሽሽሽ
ሞክሩት
cashbooketV1.0.2.apk
27 MB
ይህ አፕ ለካሽቡክ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ እና ብዙ ማሻሻያ እና አገልግሎቶች የተካተቱበት ነው፡፡

አፑን ሲጠቀሙ በቀላሉ መግባት እና መውጣት እንዲችሉ ሁሌ መግቢያ አይጠይቅም፡፡ ይህንን ማድረግ ከፈለጉ ግን ሁሌም ሲወጡ Logout ማለት ይፈልጋል፡፡


ለስራ ቦታዎ እጅግ ሊያግዝ የሚችል ዲጂታል ማስታወሻ ሲሆን

- በዱቤ ደብተርን አዘምኖ ይተካል - ከሰዎች ጋር የሚኖረንን መስጠት መቀበልን መዝግበን ለመያዝ

- እቁብ እና የጋራ አክስዮን አባላትን ወጪ ገቢ

- የመጋዘን እቃዎችን ወጪ ገቢ

- የሴልስ ስራ ለሚሰሩ (ኤጀንት ሆኖ ለሚያከፋፍሉ)

- አምርተው ለሚሸጡ

- ገዝተው ለሚያከፋፍሉ


በቡዙ ዘርፎች ውስጥ ለሚደረጉ የቁጥር ማቀናነሶች እቃም ይሁን ብር መደመር መቀነስ (አለኝ አለብኝን) ከማስታወሻ እና ከሪፖርት እንዲሁም ለፈለጉት ሰው በመረጡት የፍቃድ ደረጃ በማጋራት አብረው አንድን ደብተር ማየት እና በአንድ ደብተርም አብረው መጻፍ የሚያስችል አዲስ አፕ!



ሁሌም የሚለቀቁ አዳዲ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርስዎ በተመቸዎ አማራጭ ይከታተሉ

Facebook : https://facebook.com/6thones


Telegram: https://news.1rj.ru/str/allstanderdcoder


Youtube: https://youtube.com/@AllStandard

Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMA1Eop7k

ዌብሳይት:https://cashbooket.com