HUDAD Tech – Telegram
HUDAD Tech
271 subscribers
29 photos
3 videos
7 files
19 links
በዚህ ቻናል በ HUDAD Tech የተሰሩ አፖችን እና ቀላል አሰራሮችን እንዲሁም አጠቃቀሙን እንማማርበታለን

🅙🅞🅘🅝
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ አፕ ለካሽቡክ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ እና ብዙ ማሻሻያ እና አገልግሎቶች የተካተቱበት ነው፡፡

አፑን ሲጠቀሙ በቀላሉ መግባት እና መውጣት እንዲችሉ ሁሌ መግቢያ አይጠይቅም፡፡ ይህንን ማድረግ ከፈለጉ ግን ሁሌም ሲወጡ Logout ማለት ይፈልጋል፡፡


ለስራ ቦታዎ እጅግ ሊያግዝ የሚችል ዲጂታል ማስታወሻ ሲሆን

- በዱቤ ደብተርን አዘምኖ ይተካል - ከሰዎች ጋር የሚኖረንን መስጠት መቀበልን መዝግበን ለመያዝ

- እቁብ እና የጋራ አክስዮን አባላትን ወጪ ገቢ

- የመጋዘን እቃዎችን ወጪ ገቢ

- የሴልስ ስራ ለሚሰሩ (ኤጀንት ሆኖ ለሚያከፋፍሉ)

- አምርተው ለሚሸጡ

- ገዝተው ለሚያከፋፍሉ


በቡዙ ዘርፎች ውስጥ ለሚደረጉ የቁጥር ማቀናነሶች እቃም ይሁን ብር መደመር መቀነስ (አለኝ አለብኝን) ከማስታወሻ እና ከሪፖርት እንዲሁም ለፈለጉት ሰው በመረጡት የፍቃድ ደረጃ በማጋራት አብረው አንድን ደብተር ማየት እና በአንድ ደብተርም አብረው መጻፍ የሚያስችል አዲስ አፕ!



ሁሌም የሚለቀቁ አዳዲ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርስዎ በተመቸዎ አማራጭ ይከታተሉ

Facebook : https://facebook.com/6thones


Telegram: https://news.1rj.ru/str/allstanderdcoder


Youtube: https://youtube.com/@AllStandard

Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMA1Eop7k

ዌብሳይት:https://cashbooket.com
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAqG9c8aKvFdgekbK1T
1👍1
የመጨረሻው version
1
Forwarded from Mubarik Neja
cashbooketV1.0.2.apk
27.1 MB
በጅምላም ይሁን በችርቻሮ ገዝቶ መሸጥ (wholsale,retail) በውስጡ አዲስ ማምረት ካልተጨመረበት በትንሹ 4 ነገሮች ይኖሩታል፡፡


1ኛ, አቅራቢ - እቃዎችን የምገዛቸው አቅራቢዎቻችን


2ኛ, የምገዛው እቃ - ገዝተን የምናስገባው እቃ ስም እና ያሉት ዝርዝሮች



3ኛ, ገዥ - እቃውን ገዝቶ የሚወስደው ደንበኛ


4ኛ, ክፍያ - ክፍያ ለአቅራቢ እና ክፍያ ከደምበኛ


እነዚህን 4ት ነገሮች አስተሳስሮ


ግዢ ሲኖር
- እዳ ላይ ካመጣንበት ሰው ስር መዝግቦ
- በነበረን እቃ ላይ ጨምሮ

ክፍያውንም ስንከፍል
- ከእዳችን ላይ ቀንሶ
- ከነበረን ካሽም ላይ ቀንሶ

ስንሸጥ
- የገዛን ሰው ላይ ዱቤ አድርጎ
- ሲከፍለን ከዱቤ ላይ ቀንሶ
- ከነበረን እቃም ላይ ቀንሶ
- ካሻችንን ጨምሮ


በዚህ ልክ አራቱን ማናበብ የስራው የእለት ተግባር ነው፡፡

በሲስተም ካልታገዘ እና ካልዘመነማ ልፋት ብቻ፡፡

እነሆ መፍትሄ በ cashbooket App ይህንን አዘምኖታል

በቅርብ ይጠብቁን
1
ንግድ እኮ በአግባቡ መረጃዎችን መያዝ፣ መዘመን፣ ማወቅ ይፈልጋል

በቴክኖሎጂ መደገፍ ሲቻል ደግሞ እረፍት ነው
በጅምላም ይሁን በችርቻሮ ንግድ ውስጥ ያሉትን (አቅራቢ እና ገዥ ፣ ክፍያ እና ንብረት) በአንድ መስኮት ማስተዳደር በ cashbooket App ቀለለ፡፡


version 1.1.0


እጅግ ዘምኖ አሁን
አዲሱ Update
1
HUDAD Tech pinned a file
አዎ ይህ አፕ ንግድ ውስጥ ሆኖ

1ኛ, ግዢ እና ሽያጩን
2ኛ, የደምበኞችን ዱቤን
3ኛ, የራሱን ዱቤ ከአቅራቢዎቹ
4ኛ, በሱቅና መጋዘን ያገቡ እና ያሉትን ቀሪ

በተለያዩ የሱቅ አጀንዳ ደብተሮች ይመዘገብ የነበረውን አሰራር የሚያዘምን

አሰራሩን ቀላል እና ቀልጣፋ የሚያደርግ አፕ ነው።

አፑ ለሚጠቅማቸው ሼር አድርጉላቸው
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጅምላም ይሁን በችርቻሮ ንግድ ውስጥ ያሉትን (አቅራቢ እና ገዥ ፣ ክፍያ እና ንብረት) በአንድ መስኮት ማስተዳደር በ cashbooket App ቀለለ፡፡
👍1
Comming Soon
Forwarded from Mubarik Neja
1
Mubarik Neja
Photo
እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ይሀው cashbooket አፕፕ የጎግል ፕሌይን ማጣሪያ አልፎ እነሆ ብቅ ብሏል እና በአዲሱ እና በፕሌይስቶር በተለቀቀው አፕፕ ትጠቀሙ ዘንድ ሊንኩን እነሆ ብያለሁ፡፡https://play.google.com/store/search?q=cashbooket&c=apps
HUDAD Tech pinned «እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ይሀው cashbooket አፕፕ የጎግል ፕሌይን ማጣሪያ አልፎ እነሆ ብቅ ብሏል እና በአዲሱ እና በፕሌይስቶር በተለቀቀው አፕፕ ትጠቀሙ ዘንድ ሊንኩን እነሆ ብያለሁ፡፡https://play.google.com/store/search?q=cashbooket&c=apps»
New Update is available with best additional functionalities