HUDAD Tech
ይህ አፕ ለካሽቡክ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ እና ብዙ ማሻሻያ እና አገልግሎቶች የተካተቱበት ነው፡፡ አፑን ሲጠቀሙ በቀላሉ መግባት እና መውጣት እንዲችሉ ሁሌ መግቢያ አይጠይቅም፡፡ ይህንን ማድረግ ከፈለጉ ግን ሁሌም ሲወጡ Logout ማለት ይፈልጋል፡፡ ለስራ ቦታዎ እጅግ ሊያግዝ የሚችል ዲጂታል ማስታወሻ ሲሆን - በዱቤ ደብተርን አዘምኖ ይተካል - ከሰዎች ጋር የሚኖረንን መስጠት መቀበልን መዝግበን ለመያዝ…
አንድ ነገር አግዙኝ
ትብብር ብቻ በዚሁ በነካ እጃችሁ
ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር አድርጉና ላልደረሰው ወዳጅ ዘመዳችሁ አድርሱልኝ።
አስተያየት ካለም እዚሁ የሆነ ነገር በሉ
አመሰግናለሁ
ትብብር ብቻ በዚሁ በነካ እጃችሁ
ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር አድርጉና ላልደረሰው ወዳጅ ዘመዳችሁ አድርሱልኝ።
አስተያየት ካለም እዚሁ የሆነ ነገር በሉ
አመሰግናለሁ
👏6👍2
በጅምላም ይሁን በችርቻሮ ገዝቶ መሸጥ (wholsale,retail) በውስጡ አዲስ ማምረት ካልተጨመረበት በትንሹ 4 ነገሮች ይኖሩታል፡፡
1ኛ, አቅራቢ - እቃዎችን የምገዛቸው አቅራቢዎቻችን
2ኛ, የምገዛው እቃ - ገዝተን የምናስገባው እቃ ስም እና ያሉት ዝርዝሮች
3ኛ, ገዥ - እቃውን ገዝቶ የሚወስደው ደንበኛ
4ኛ, ክፍያ - ክፍያ ለአቅራቢ እና ክፍያ ከደምበኛ
እነዚህን 4ት ነገሮች አስተሳስሮ
ግዢ ሲኖር
- እዳ ላይ ካመጣንበት ሰው ስር መዝግቦ
- በነበረን እቃ ላይ ጨምሮ
ክፍያውንም ስንከፍል
- ከእዳችን ላይ ቀንሶ
- ከነበረን ካሽም ላይ ቀንሶ
ስንሸጥ
- የገዛን ሰው ላይ ዱቤ አድርጎ
- ሲከፍለን ከዱቤ ላይ ቀንሶ
- ከነበረን እቃም ላይ ቀንሶ
- ካሻችንን ጨምሮ
በዚህ ልክ አራቱን ማናበብ የስራው የእለት ተግባር ነው፡፡
በሲስተም ካልታገዘ እና ካልዘመነማ ልፋት ብቻ፡፡
እነሆ መፍትሄ በ cashbooket App ይህንን አዘምኖታል
በቅርብ ይጠብቁን
1ኛ, አቅራቢ - እቃዎችን የምገዛቸው አቅራቢዎቻችን
2ኛ, የምገዛው እቃ - ገዝተን የምናስገባው እቃ ስም እና ያሉት ዝርዝሮች
3ኛ, ገዥ - እቃውን ገዝቶ የሚወስደው ደንበኛ
4ኛ, ክፍያ - ክፍያ ለአቅራቢ እና ክፍያ ከደምበኛ
እነዚህን 4ት ነገሮች አስተሳስሮ
ግዢ ሲኖር
- እዳ ላይ ካመጣንበት ሰው ስር መዝግቦ
- በነበረን እቃ ላይ ጨምሮ
ክፍያውንም ስንከፍል
- ከእዳችን ላይ ቀንሶ
- ከነበረን ካሽም ላይ ቀንሶ
ስንሸጥ
- የገዛን ሰው ላይ ዱቤ አድርጎ
- ሲከፍለን ከዱቤ ላይ ቀንሶ
- ከነበረን እቃም ላይ ቀንሶ
- ካሻችንን ጨምሮ
በዚህ ልክ አራቱን ማናበብ የስራው የእለት ተግባር ነው፡፡
በሲስተም ካልታገዘ እና ካልዘመነማ ልፋት ብቻ፡፡
እነሆ መፍትሄ በ cashbooket App ይህንን አዘምኖታል
በቅርብ ይጠብቁን
❤1
ንግድ እኮ በአግባቡ መረጃዎችን መያዝ፣ መዘመን፣ ማወቅ ይፈልጋል
በቴክኖሎጂ መደገፍ ሲቻል ደግሞ እረፍት ነው
በቴክኖሎጂ መደገፍ ሲቻል ደግሞ እረፍት ነው
በጅምላም ይሁን በችርቻሮ ንግድ ውስጥ ያሉትን (አቅራቢ እና ገዥ ፣ ክፍያ እና ንብረት) በአንድ መስኮት ማስተዳደር በ cashbooket App ቀለለ፡፡
version 1.1.0
እጅግ ዘምኖ አሁን
version 1.1.0
እጅግ ዘምኖ አሁን
አዎ ይህ አፕ ንግድ ውስጥ ሆኖ
1ኛ, ግዢ እና ሽያጩን
2ኛ, የደምበኞችን ዱቤን
3ኛ, የራሱን ዱቤ ከአቅራቢዎቹ
4ኛ, በሱቅና መጋዘን ያገቡ እና ያሉትን ቀሪ
በተለያዩ የሱቅ አጀንዳ ደብተሮች ይመዘገብ የነበረውን አሰራር የሚያዘምን
አሰራሩን ቀላል እና ቀልጣፋ የሚያደርግ አፕ ነው።
አፑ ለሚጠቅማቸው ሼር አድርጉላቸው
1ኛ, ግዢ እና ሽያጩን
2ኛ, የደምበኞችን ዱቤን
3ኛ, የራሱን ዱቤ ከአቅራቢዎቹ
4ኛ, በሱቅና መጋዘን ያገቡ እና ያሉትን ቀሪ
በተለያዩ የሱቅ አጀንዳ ደብተሮች ይመዘገብ የነበረውን አሰራር የሚያዘምን
አሰራሩን ቀላል እና ቀልጣፋ የሚያደርግ አፕ ነው።
አፑ ለሚጠቅማቸው ሼር አድርጉላቸው
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጅምላም ይሁን በችርቻሮ ንግድ ውስጥ ያሉትን (አቅራቢ እና ገዥ ፣ ክፍያ እና ንብረት) በአንድ መስኮት ማስተዳደር በ cashbooket App ቀለለ፡፡
👍1
Mubarik Neja
Photo
እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ይሀው cashbooket አፕፕ የጎግል ፕሌይን ማጣሪያ አልፎ እነሆ ብቅ ብሏል እና በአዲሱ እና በፕሌይስቶር በተለቀቀው አፕፕ ትጠቀሙ ዘንድ ሊንኩን እነሆ ብያለሁ፡፡https://play.google.com/store/search?q=cashbooket&c=apps
Google
cashbooket - Android Apps on Google Play
Enjoy millions of the latest Android apps, games, music, movies, TV, books, magazines & more. Anytime, anywhere, across your devices.
HUDAD Tech pinned «እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ይሀው cashbooket አፕፕ የጎግል ፕሌይን ማጣሪያ አልፎ እነሆ ብቅ ብሏል እና በአዲሱ እና በፕሌይስቶር በተለቀቀው አፕፕ ትጠቀሙ ዘንድ ሊንኩን እነሆ ብያለሁ፡፡https://play.google.com/store/search?q=cashbooket&c=apps»