Codative 🔭 – Telegram
Codative 🔭
1.18K subscribers
494 photos
31 videos
26 files
246 links
Programmer | Orthodox Christian | Reader

Resources: @codative_resources
Download Telegram
Forwarded from Hossiy Dev
እንኳን ለአጋዕዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን 🥰🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
20
I have been talking about wails for a while now and this is the first thing that I built with wails and the experience is really great excited to build something with it that is real

Any idea what should I build ?

#wails
@codative
101
በዚህ ዓመት የጥምቀት በይረሙን (Paramoun) ወይም ጾመ ገሃድ ሦስት ቀን መሆኑን ላስታውሳችሁ።

ጥምቀት ሰኞ ስለሚውል አርብ ጸሐይ እስክትጠልቅ ይጾማል ፤ ቅዳሜ እና እሑድ ግን ምግብ ቢበላም ከእንስሳት ተዋጽኦዎች ይጾማል።

በይረሙን የሚጾመው የጥምቀት ዋዜማ ዕለት ቢሆንም የዘንድሮ ጥምቀት ሰኞ ነው የሚውለው ፣ በይረሙን ደግሞ strict አጽዋማት ከሚባሉት አንዱ ሆኖ ከአብይ ጾም ጋር ይደመራል የሚጾመውም ጸሐይ እስጠልቅ ነው (በኮፕቲክ ደግሞ ከዚህ በተጨማሪ በሌሎቹ አጽዋማውት የሚፈቀደው አሳም አይፈቀድም) ይህን ማድረግ ደግሞ በቅዳሜ እና እሑድ አይቻልም ስለዚህ ጾሙ 3 ቀን ይሆናል አርብ ጸሐይ እስክጠልቅ ይጾማል ቅዳሜ እና እሑድ ደግሞ ከጥሉላት ብቻ ይጾማል።
2
ስንክሳር ጥር 10
8🥰2
TIKVAH-ETHIOPIA
ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አሳወቀ።
Sad how short a person's life is

I was shocked when I heard the news ከምር ያስደነግጣል ሁላችንም ሰው ካላረጀ ሚሞት አይመስለንም ዲያቢሎስ በውስጣችን የከተተው ነገር በጣም ነው ሚገርመው ሞትን ተሸክመን እንደምንዞር ያስረሳናል

ነፍሱን ጌታ በምህርቱ ያስባት እኛንም ሞታችንን አስታዋሽ ያድረገን

@codative
💔176😭3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Do you have any arguments against it ? 🤔

I didn't find anything to argue against this please give an argument my mind is craving for one 😭
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This is what I need ለሰሞኑ ብርድ 😂
😁12
Finishing one and starting the other and Ignoring the exams

I think I should start writing a substack right?

#books #reading
@codative
63
The ultimate truth 😂
😁6😭2
TIKVAH-ETHIOPIA
" እባካችሁ ሀዘናችንን ፤ እርማችንን እናውጣበት እርፋችሁ ተቀመጡ "
ኧረ ወዴት እያመራን ነው ወገን ከምር በጣም ነው የተበላሸነው 😭
🤔2