TIKVAH-ETHIOPIA
ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አሳወቀ።
Sad how short a person's life is
I was shocked when I heard the news ከምር ያስደነግጣል ሁላችንም ሰው ካላረጀ ሚሞት አይመስለንም ዲያቢሎስ በውስጣችን የከተተው ነገር በጣም ነው ሚገርመው ሞትን ተሸክመን እንደምንዞር ያስረሳናል
ነፍሱን ጌታ በምህርቱ ያስባት እኛንም ሞታችንን አስታዋሽ ያድረገን
@codative

💔18❤6😭3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Do you have any arguments against it ? 🤔
I didn't find anything to argue against this please give an argument my mind is craving for one 😭
I didn't find anything to argue against this please give an argument my mind is craving for one 😭
TIKVAH-ETHIOPIA
" እባካችሁ ሀዘናችንን ፤ እርማችንን እናውጣበት እርፋችሁ ተቀመጡ "
ኧረ ወዴት እያመራን ነው ወገን ከምር በጣም ነው የተበላሸነው 😭
🤔2
One of the things that amaze me from the bible is not just the words but how they are ordered
ለምሳሌ ትልቁን የንስሐን ጸሎት መዝሙር 51(50)ን ውሰዱ የተቀመጠው ስለ እግዚአብሔር ፍርድና እግዚአብሔር ስለ ዳግም ምጽዓቱ የሚያወራው ከዛ በላይ ደግሞ እግዚአብሔር የሚያደርስብን ወቀሳ በመዝሙር 50(49) ካሳየ በኋላ ነው ተመልከቱ እግዚአብሔርን በብዙ እንደምነሳስከፋው ከተናገረ በኋላ ማረኝ ይላል
It just amazing how we are reliant on his mercy to get out of our own sins he talks about his mercy he talks about the sacrifice that doesn't satisfy him and he talks about the broken heart which he likes
It is just amazing
መልካም የከተራ በዓል ለሁላችሁም
#ከተራ

❤9
This is a good day for reading one of St. Jacob of Serguh's Homilies 👌
https://news.1rj.ru/str/Orthodoxy_eLibrary/1077
What is there in baptism that is not yours? and what is lacking in you so that you should descend to take (anything) from the water? (On Baptism of Our Redeemer in the Jordan, St. Jacob of Sarug, page 28)

❤2