TechVibe – Telegram
TechVibe
739 subscribers
458 photos
34 videos
33 files
207 links
I'm Eyob, a self-taught dev sharing my Tech journey, tips, tools, and real-world projects. Let’s grow together😊

DM for any project ideas @alnova19

Personal site: https://eyobsimachew.vercel.app
My Github: https://github.com/Eyob-smax
Download Telegram
Forwarded from Maya freshman class 2
19. Is a universal science, which deals with the ultimate causes of all things in a rational, critical and systematic manner.
Anonymous Quiz
18%
A. Ethics
42%
B. Philosophy
15%
C. Morality
24%
D. Virtue ethics
Forwarded from Maya freshman class 2
20__people who have obligations to be performed without rights to be exercised
Anonymous Quiz
66%
A. Subject
34%
B. Object
ከላይ የተለቀቁትን ጥያቄወች በደንብ እዮአቸው☝️☝️

እንደነዚ አይነት የተለያዩ ከ5000 በላይ ጥያቄወችን ከነ መልሶቻቸውና ከነማብራሪያቸው ለማግኘት ከታች በሚገኘው Bot ይቀላቀሉን ይህን የትምህርት ቻናል ለሁሉም በመጋበዝ ሌሎችን እናግዝ።


🔑To get the full questions register using this bot:

@mayatutorials19bot
👍1
‼️‼️‼️😍😍😍‼️‼️‼️

ዛሬ የሚገርም ነገር አዘጋጅተንላችኋል ማታ 2:00(local time) ሲሆን የሚያሸልሙ ጥያቄወችን በ Google form እንጠይቃችኋለን።

✔️ የጥያቄወች ብዛት 15
     ✔️ የሚሰጠው ደይቃ 15
     ✔️ የጥያቄወች ይዘት :


Applied math
               Python
               Communicative English
               History
               Anthropology

ቀድመው ለላኩልን 3 ተማሪወች፦

50 br
25 br
15 br


የሞባይል የአየር ሰዓት gift እንልካለን።


📣📣The link to the quizzes
will posted in the channel
.
👇👇👇👇👇👇👇
@mayaofficial19

JOIN OUR TELEGRAM CHANNEL FOR FREE

‼️‼️ @mayaofficial19
👏31
TechVibe pinned «‼️‼️‼️😍😍😍‼️‼️‼️ ዛሬ የሚገርም ነገር አዘጋጅተንላችኋል ማታ 2:00(local time) ሲሆን የሚያሸልሙ ጥያቄወችን በ Google form እንጠይቃችኋለን። ✔️ የጥያቄወች ብዛት 15      ✔️ የሚሰጠው ደይቃ 15      ✔️ የጥያቄወች ይዘት : Applied math                Python                Communicative English…»
ለጥያቄወቹ ዝግጁ መሆናችሁን በ like አሳዩኝ ዝግጁ መሆናችሁን
👍6
🎲 Quiz '📚Maya tutorials quiz time!'
😀😀😀😀😀😀😀😀😀 Welcome to Maya tutorials the Freshman Student Quiz!  "Dream big, and blieve in your self"  Rules:  Time Limit: You have 15 minutes to complete the quiz(1 Minute for one question)   Subjects Covered:  Python: Applied Math:  Communicative English:  History:  Anthropology:   Scoring and Rewards:  The first three students to complete the quiz with the highest scores will be selected.  🎁Special gifts will be awarded to these top three students.
🖊 15 questions · 1 min
The quiz will closed after 2 hours so take the quiz now😎
TechVibe pinned «🎲 Quiz '📚Maya tutorials quiz time!' 😀😀😀😀😀😀😀😀😀 Welcome to Maya tutorials the Freshman Student Quiz!  "Dream big, and blieve in your self"  Rules:  Time Limit: You have 15 minutes to complete the quiz(1 Minute for one question)   Subjects Covered:  Python:…»
The quiz is closed We will announce the winner by the morning good night😎
🥰1
🏆 Top results in the quiz '📚Maya tutorials quiz time!'

🖊 15 questions
1 minute per question
🤓 15 people took the quiz

🥇 @Sofiabinthusen15 (43.8 sec)
🥈 🌚15 (1 min 13 sec)
🥉 @Yabiget2115 (2 min 2 sec)
  4.  @Deam2114 (1 min 15 sec)
  5.  @Leotaphil14 (2 min 13 sec)
  6.  @Deam192113 (1 min 47 sec)
  7.  @shalomarbsie12 (3 min 12 sec)
  8.  @Mrsstarkey11 (4 min 28 sec)
  9.  @MeSa_2111 (5 min 49 sec)
10.  @mayaelectro1910 (1 min 11 sec)
11.  @thunderhummer10 (3 min 8 sec)
12.  @Fikalex9 (5 min 8 sec)
13.  @Desu19219 (7 min 13 sec)
14.  @AD6608 (3 min 36 sec)
15.  @alnova193 (33.8 sec)
የመጀመሪያወቹ 15 ተማሪወች እነዚህ ናቸው በ ደረጃው መሰረት 1-3 የወጡትን እንሸልማለን።
‼️ሁለተኛ የወታከው/ሽው ልጅ We can't find ur user name ስለዚህከታች ባለው username አናግረን እና ሽልማትክን ተቀበል።

@mayaelectro19
ሽልማቶቹን ለተማሪወች አድርሰናል። በየጊዜው እንደዚ አይነት የተለያዩ ሽልማቶችን በ private ቻናላችን ያገኛሉ። አሁኑኑ Join ያድርጉ

@mayatutorials19bot
2
😍ዛሬ ደግሞ Communicative english በ video እንለቃለን grammar part 1⃣. ዛሬ የሚለቁት 30 ጥያቄወች ቀለል ያሉ ናቸው በቀጣይ ትንሽ ጠጠር ያሉ ጥያቄወችን እናዘጋጅላችኋለን።

በ ዋናው የ tutorial channelአችን ደግሞ የተለያዩ በዛ ብለው የተዘጋጁ ጥያቄወችን ያገኛሉ።

Regiter now @mayatutorials19bot
👏2
TechVibe pinned Deleted message
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛውም የመንግሥትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒውተር ላብራቶሪ ሊኖረው እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በዚህም የትኛውም ትምህርት ቤት፦

1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች
2. የውስጥ ኔትዎርክ (LAN)
3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር (ከመፈተኛ የኮምፒውተር ብዛት አንጻር)
4. የመጠባበቂያ ኃይል (ጄኔሬተር) ማሟላትና ለትምህርት ቢሮዎች ማሳወቅ ይጠበቅበታል፡፡

በዚህም በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማዕከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችል ተገልጿል፡፡

ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ማሟላት ያለበቸው ዝቅተኛ ስፔስፊኬሽን፦

RAM ------------ 4GB or higher
Storage ---------250GB or higher
Processor Speed ----- 2.5GHZ or higher
Processors ----- Intel Core i3 or higher
OS ----------Windows 10
Browsers ---------Safe Exam Browser and other
Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers.

@mayatutorials19bot
👋እንዴት ናችሁልኝ ቤተሰብ👋

ዛሬ በ voteቱ መሰረት civics unit 1 ጥያቄወችን እንለቃለን።

ይህን ቱቶሪያል ስናዘጋጅ:

✔️ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲወች በሰበሰብነው survey መሰረት አብዝኃኛው ተማሪን based ባደረገ መልኩ ነው።

➡️we upload the whole survey below.

✔️ሁሉም ጥያቄወች የወጡት ከ 500 በላይ ውጤት ባላቸው የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች ነው።


ሁላችሁም ይሄ ቻናል እንዲያድግ💪 ሸር ማድረጋችሁ እንዳይረሳ። በየቀኑ የተለያየ ጥያቄወችን በዚህ ቻናል እንለቃለን ከዚህ በበለጠ ከ 5000 በላይ የ freshman ጥያቄወችን ለማግኘት ከታች ያስቀመጥነውን bot በመጠቀን መመዝገብ ይችላሉ።

REGISTER HERE👇 @mayatutorials19bot
👍1