TechVibe – Telegram
TechVibe
739 subscribers
458 photos
34 videos
33 files
207 links
I'm Eyob, a self-taught dev sharing my Tech journey, tips, tools, and real-world projects. Let’s grow together😊

DM for any project ideas @alnova19

Personal site: https://eyobsimachew.vercel.app
My Github: https://github.com/Eyob-smax
Download Telegram
The quiz is closed We will announce the winner by the morning good night😎
🥰1
🏆 Top results in the quiz '📚Maya tutorials quiz time!'

🖊 15 questions
1 minute per question
🤓 15 people took the quiz

🥇 @Sofiabinthusen15 (43.8 sec)
🥈 🌚15 (1 min 13 sec)
🥉 @Yabiget2115 (2 min 2 sec)
  4.  @Deam2114 (1 min 15 sec)
  5.  @Leotaphil14 (2 min 13 sec)
  6.  @Deam192113 (1 min 47 sec)
  7.  @shalomarbsie12 (3 min 12 sec)
  8.  @Mrsstarkey11 (4 min 28 sec)
  9.  @MeSa_2111 (5 min 49 sec)
10.  @mayaelectro1910 (1 min 11 sec)
11.  @thunderhummer10 (3 min 8 sec)
12.  @Fikalex9 (5 min 8 sec)
13.  @Desu19219 (7 min 13 sec)
14.  @AD6608 (3 min 36 sec)
15.  @alnova193 (33.8 sec)
የመጀመሪያወቹ 15 ተማሪወች እነዚህ ናቸው በ ደረጃው መሰረት 1-3 የወጡትን እንሸልማለን።
‼️ሁለተኛ የወታከው/ሽው ልጅ We can't find ur user name ስለዚህከታች ባለው username አናግረን እና ሽልማትክን ተቀበል።

@mayaelectro19
ሽልማቶቹን ለተማሪወች አድርሰናል። በየጊዜው እንደዚ አይነት የተለያዩ ሽልማቶችን በ private ቻናላችን ያገኛሉ። አሁኑኑ Join ያድርጉ

@mayatutorials19bot
2
😍ዛሬ ደግሞ Communicative english በ video እንለቃለን grammar part 1⃣. ዛሬ የሚለቁት 30 ጥያቄወች ቀለል ያሉ ናቸው በቀጣይ ትንሽ ጠጠር ያሉ ጥያቄወችን እናዘጋጅላችኋለን።

በ ዋናው የ tutorial channelአችን ደግሞ የተለያዩ በዛ ብለው የተዘጋጁ ጥያቄወችን ያገኛሉ።

Regiter now @mayatutorials19bot
👏2
TechVibe pinned Deleted message
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛውም የመንግሥትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒውተር ላብራቶሪ ሊኖረው እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በዚህም የትኛውም ትምህርት ቤት፦

1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች
2. የውስጥ ኔትዎርክ (LAN)
3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር (ከመፈተኛ የኮምፒውተር ብዛት አንጻር)
4. የመጠባበቂያ ኃይል (ጄኔሬተር) ማሟላትና ለትምህርት ቢሮዎች ማሳወቅ ይጠበቅበታል፡፡

በዚህም በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማዕከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችል ተገልጿል፡፡

ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ማሟላት ያለበቸው ዝቅተኛ ስፔስፊኬሽን፦

RAM ------------ 4GB or higher
Storage ---------250GB or higher
Processor Speed ----- 2.5GHZ or higher
Processors ----- Intel Core i3 or higher
OS ----------Windows 10
Browsers ---------Safe Exam Browser and other
Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers.

@mayatutorials19bot
👋እንዴት ናችሁልኝ ቤተሰብ👋

ዛሬ በ voteቱ መሰረት civics unit 1 ጥያቄወችን እንለቃለን።

ይህን ቱቶሪያል ስናዘጋጅ:

✔️ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲወች በሰበሰብነው survey መሰረት አብዝኃኛው ተማሪን based ባደረገ መልኩ ነው።

➡️we upload the whole survey below.

✔️ሁሉም ጥያቄወች የወጡት ከ 500 በላይ ውጤት ባላቸው የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች ነው።


ሁላችሁም ይሄ ቻናል እንዲያድግ💪 ሸር ማድረጋችሁ እንዳይረሳ። በየቀኑ የተለያየ ጥያቄወችን በዚህ ቻናል እንለቃለን ከዚህ በበለጠ ከ 5000 በላይ የ freshman ጥያቄወችን ለማግኘት ከታች ያስቀመጥነውን bot በመጠቀን መመዝገብ ይችላሉ።

REGISTER HERE👇 @mayatutorials19bot
👍1
Forwarded from Maya freshman class 2
1. The higher level of literacy and democratic development, the lower level of civic competence whereas the lower level of literacy and democratic development, the higher level of civic competence.
Anonymous Quiz
27%
A. True
73%
B. False
Forwarded from Maya freshman class 2
3. The integration of civic education in Ethiopia introduced with the promulgation of:
Anonymous Quiz
33%
A. the 1931 constitition
19%
B. the 1955 constitution
14%
C. the 1987 constitution
35%
D. the 1991 constitution
Forwarded from Maya freshman class 2
4. The economical upper class society tend to be remarkably nationalistic with maximum loyalty to the state and the constitution and need to see only little or no change of the statuesque in the political, moral, legal and social setting
Anonymous Quiz
31%
A. True
69%
B. False
👍1
Forwarded from Maya freshman class 2
5. which of the following group of people were allowed in Athenian democracy?
Anonymous Quiz
9%
A. Africans, Aslans and Europeans
9%
B. Blacks, Arabs and whites
14%
C. Women, slaves and foreigners
69%
D. Free male citizens
👋እንዴት ናችሁልኝ ቤተሰብ👋


ይህን ቱቶሪያል ስናዘጋጅ:

✔️ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲወች በሰበሰብነው survey መሰረት አብዝኃኛው ተማሪን based ባደረገ መልኩ ነው።

➡️we upload the whole survey below.

✔️ሁሉም ጥያቄወች የወጡት ከ 500 በላይ ውጤት ባላቸው የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች ነው።


ሁላችሁም ይሄ ቻናል እንዲያድግ💪 ሸር ማድረጋችሁ እንዳይረሳ። በየቀኑ የተለያየ ጥያቄወችን በዚህ ቻናል እንለቃለን ከዚህ በበለጠ ከ 5000 በላይ የ freshman ጥያቄወችን ለማግኘት ከታች ያስቀመጥነውን bot በመጠቀን መመዝገብ ይችላሉ።

REGISTER HERE👇 @mayatutorials19bot
Civics unit 2⃣