TechVibe – Telegram
TechVibe
742 subscribers
460 photos
34 videos
33 files
208 links
I'm Eyob, a self-taught dev sharing my Tech journey, tips, tools, and real-world projects. Let’s grow together😊

DM for any project ideas @alnova19

Personal site: https://eyobsimachew.vercel.app
My Github: https://github.com/Eyob-smax
Download Telegram
#Update

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን የምትፈተኑ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው በየ ትምህርት ቤታቹህ ሲሆን ለፈተናውም ኮምፒውተሮች፣ላፕቶፖች፣ታብሌቶች እና ሌሎች ግብአቶች እየተዘጋጁ ነው።

የአዲስ አበባ እና ሌሎች የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን የሚወስዱትን ስም ዝርዝራቸው በዚህ ቻናል ላይ ጠብቁን። 👇👇
https://news.1rj.ru/str/freshmansupport19

ለ 10የትምህርት ቤታችሁ ጓደኞች Share ስታደርጉ ወደ ቻናሉ ትገባላችሁ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
@freshmansupport19
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @mayaofficial19  ♨️
♨️ ♦️ @mayaofficial19 ♨️
♨️ ♦️ @mayaofficial19  ♨️
╚═══════════╝
ባለ ብዙ ሙያ ተመራቂው

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ባሳለፍነው ቅዳሜ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል ባለ ብዙ ሙያ ተመራቂ የሆኑት ዶ/ር በዛብህ ብርሃኑ ይገኝበታል።

የቴሌቪዥን ድራማዎች ፅሁፍ ዝግጅት እና መፃሕፍት ማሳተም ዶ/ር በዛብህ የሚታወቅባቸው ሌሎች ጉዳዮች ናቸው፡፡

ዶ/ር በዛብህ በቅርቡ የሚያሳትመውን ጨምሮ አራት መፃሕፍትን የፃፈ ሲሆን፤ ስድስት ሲትኮም ድርሰቶችን በመድረስ ለህዝብ አድርሷል፡፡

በጥርስ ህክምና የዶክትሬት ዲግሪ ተመራቂው በዛብህ፤ በሀገራችን በተለያዩ ቴሌቪዥን የሚተላለፉ ተከታታይ ድራማዎች ላይ በደራሲነት ተሳትፏል፡፡

ዘጠነኛው ሺ ከ35 ክፍል በላይ፣ መስሪያ ቤት፣ ሳሎኑ፣ ዶክተሮቹ፣ ፊሽካዎቹ እና አንድ ላይ የተሰኙ ድራማዎች ላይ በደራሲነትና በዳይሬክተርነት ተሳትፏል። በርካታ የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ማስታወቂያዎችንም አዘጋጅቷል።

ደራሲ እና የጥርስ ሐኪም ዶ/ር በዛብህ ብርሃኑ፤ በቅርቡ ለህትመት የሚበቃ "የአፍ ጤና አጠባበቅ ለልጆች እና ለወላጆች" የሚል መማሪያ መፅሐፍ አዘጋጅቶ ማጠናቀቁንም ገልጿል።

@tikvahuniversity
የቀሰም Academy ብሔራዊ ፈተና ሊራዘም ነው።

📚 ወድ ተማሪዎቻችን ፣ እስንካሁን በራሳችን ዝግጅት ከነ መልስ እና ማብራሪያው ስናቀርብላችሁ ለነበሩ ብሔራዊ ፈተናዎች አስቀድመው እያገዟችሁ እንደሆነ ተስፋ እናረጋለን። የትምህርት ሚንስቴር የፈተና ጊዜ ማሻሻያ ወደ ሃምሌ መዛወሩን ተከትሎ ፣ በቂ የዝግጅት ጊዜ ስለተሰጣችሁ ፣ የኛንም ፈተና ወደ ሰኔ ወር መጀመሪያ ቀናት ላይ አዛውረናቸዋል።

👑 በመሆኑም ፣ ለፈተናው ምዝገባ እና ክፍያ ከወዲሁ ለማሳለጥ የመጀመሪያ ዙር ፈተናችንን ገታ አርገን ፣ ከአንድ ሳምንት በፊት እንደምንጀምር ስንነግራችሁ ዝግጅታችሁን አጠንክራችሁ እንድትቀጥሉ በማሳሰብም ጭምር ነው። ፈተናው ለ ሁሉም ተማሪዎች በተመሳሳይ ቀን በ Online ሲሆን ግንቦት 07 ደግሞ የሁሉም የፈተናዎች ክፍለ ጊዜ ለናንት የሚለቀቁበት ብሎም ምዝገባችንን ብይፋ የምናስጀመርበት እለት ነው።

🏫 ፈተናችሁ እንዲጀምር የምትፈልጉበትን ቀን እንዲሁም ደግሞ ፈተናዎቻችን እንዲለቀቁ የምትፈልጉበትን ሰዓት ከናንተ ብንሰማ ደስ ይለናል። መልዕክት መቀበያ ሳጥን ውስጥ ሃሳባችሁን ፣ እንዲሁም ያላችሁን ጥያቄ በሙሉ አቅርቡልን።

🌐JOIN : @mayatutorials19bot | ከ High school እስከ Campus አበረናችሁ ነን!
ትምህርት ሚኒስቴር ለስድስት ተጨማሪ የምርምር ጆርናሎችን እውቅና ሰጥቷል።

ሚኒስቴሩ በ2012 ዓ.ም ለሦስት ዓመት የሚቆይ እውቅና የተሰጣቸው ጆርናሎችን እንዲሁም ሌሎች ለመጀመሪያ ጊዜ እውቅና ለማግኘት ያመለከቱ በድምሩ 35 የአገር ውስጥ ጆርናሎች ላይ ፍተሻ ሲያካሒድ መቆየቱን አስታውሷል።

በዚህም በ2012 ዓ.ም እውቅና አግኝተው ከነበሩ ጆርናሎች መካከል አስራ አንድ እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ በ2015 ዓ.ም ካመለከቱ ጆርናሎች መካከል ስድስት (ከታች ከቁጥር 12-17 የተገለፁት) በድምሩ አስራ ሰባት የምርምር ጆርናሎች መስፈርት ማሟላታቸው ተገልጿል።

ለጆርናሎቹ የተሰጠው እውቅና ከሚያዝያ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ዓመት የሚቆይ ነው ተብሏል።

1. Bahir Dar Joumal of Education
2. East African Journal of Sciences
3. East African Journal of Social Sciences and Humanities
4. Ethiopian Journal of Agriculture Sciences
5. Ethiopian Journal of Education
6. Ethiopian Journal of Social Sciences and Language Studies
7. Ethiopian Journal of the Social Sciences and Humanities
8. Haramaya Law Review
9. Jimma University Law Journal
10. Journal of Ethiopian Studies
11. Oromia Law Journal
12. Ethiopian Association of Civil Engineers Journal
13. Ethiopian Journal of Business and Economics
14. Ethiopian Journal of Business Management and Economics
15. Ethiopian Journal of Development Research
16. Ethiopian Journal of Higher Education
17. Journal of Indigenous Knowledge and Development Studies

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://news.1rj.ru/str/@mayaofficial19
 
            Share share🙏🙏
register on our exam based tutorial class👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @mayatutorials19bot ♨️
♨️ ♦️ @mayatutorials19bot  ♨️
♨️ ♦️ @mayatutorials19bot ♨️
╚═══════════╝
ለአዲስ አበባ (6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ) ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጭር መረጃ

📄የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም ይሰጣል(ፈተናው የ8ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል)

📄የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ  12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!(ፈተናው የ6ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል)

📄የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በአዲስ አበባ   በበይነ መረብ (Online) ብቻ በተመረጡ ት/ቤቶች ይሰጣል::

📄የ12ኛ ክፍል(Social )ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም በተመረጡ ት/ቤቶች  ይሰጣል::
(ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ ክፍል  በነባሩ ስርዓተ ት/ት(ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ) እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት እንዲሁም ኢኮኖሚክስ በአዲሱ ስርዓተ ት/ት  ይሸፍናል

📄የ12ኛ ክፍል(ተፈጥሮ ሳይንስl)ፈተና ከሐምሌ  9-11/2016 ዓ/ም በተመረጡ ት/ቤቶች   የሚሰጥ   ይሆናል(ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ ስርዓተ ት/ት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት ይሸፍናል

📄ተማሪዎች ይህንን መረጃ መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት አንድታረጉ::

🌐JOIN : @mayatutorials19bot  | ከ High school እስከ Campus አበረናችሁ ነን!
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤
ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፤
1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።
2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል።

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር
#Update

2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡

መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች፤ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል።

(መርሐግብሩ ከላይ ተያይዟል።)

Use this bot to register for exam based freshman tutorial @mayatutorials19bot
TechVibe pinned a video
The clever student

One day a student was taking a very difficult essay exam. At the end of the test, the prof asked all the students to put their pencils down and immediately hand in their tests. The young man kept writing furioulsy, although he was warned that if he did not stop immediately he would be disqualified. He ignored the warning, finished the test 10 minutes later, and went to hand the test to his instructor. The instructor told him he would not take the test.The student asked, "Do you know who I am?"

The prof said, "No and I don't care."

The student asked again, "Are you sure you don't know who I am?"
 
The prof again said no. So the student walked over to the pile of tests, placed his in 
the middle, then threw the papers in the air.

"Good" the student said, and walked out. He passed. 

           THE END

@freshmansupport19


Don't forget Join and share your channel 👇👇
@mayaofficial19 @mayaofficial19
@mayaofficial19
👆 Join and share
ስንፍና ባንተ አያምርም💪

👍ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ይሄን ወርቃማ ዕድሜዬን ተዓምር እሰራበታለው በል!

🌟ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ቤተሰቦችህን መቀየር አትፈልግም?እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ!

🌟ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም

@mayatutorials19bot
👍2
Forwarded from Maya
😍እንኳን ወደ ግሩፓችን በሰላም መጣችሁ በዚህ ግሩፕ 👉
     ✔️ የተለያዩ መረጃወች
     ✔️ የጥያቄ ወረቀቶች
     ✔️ ስለ ፍሬሽ ማን
          የሚነሱ ማብራሪያወች
     ✔️ ስለ ተለያዩ universityወች
          ማብራሪያ
     ✔️ የተለያዩ የውጭ ሀገር እድሎች
           መመዝገቢያ linkወች  ያገኛሉ።
ይቀርብበታል።
ሁላችሁ join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ
💯 የተለያዩ ተማሪወችን የሚያግዙ resources እንለቃለን።


👉የተለያዩ tutorial ቻናሎችንም ይህን group በመጠቀም በቅናሽ register ማድረግ ትችላላችሁ📝📝📝📝


ለእናንተ ስኬት እኛ ያለፍንበትን መንገዶች ግልፅ በማድረግ የምናሳያችሁ ይሆናል ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን🙏🙏


stay tuned😍
mayatutorialsgroup
😁1
ሁላችሁ join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ
💯 የተለያዩ ተማሪወችን የሚያግዙ resources እንለቃለን።


👉የተለያዩ tutorial ቻናሎችንም ይህን group በመጠቀም በቅናሽ register ማድረግ ትችላላችሁ📝📝📝📝


ለእናንተ ስኬት እኛ ያለፍንበትን መንገዶች ግልፅ በማድረግ የምናሳያችሁ ይሆናል ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን🙏🙏


stay tuned😍
mayatutorialsgrou
እነዚህን ጥያቄወች ስሯቸው ይጠቅሟችኋል guys
በዚህ የ telegram ቻናል እናንተን ይጠቅማሉ ብለን ያሰብናቸውን የተለያዩ ጥያቄወችና books ያገኛሉ ሁላችሁም link ሸር በማድረግ ጓደኞቻችሁ እንዲጠቀሙበት አድርጉ።

Join our private tutorial channel for more questions and different materials:

@mayatutorials19bot
Forwarded from Maya freshman class 2
History Unit 1⃣
Forwarded from Maya freshman class 2
2. The term history is drived from Greek word __________, which means "Inquiry."(from mid exams)
Anonymous Quiz
32%
Historia
2%
Histonics
63%
Istoria
2%
Histopetic
Forwarded from Maya freshman class 2
3. __________ is organised and systematic study of the past.(from mid exams)
Anonymous Quiz
0%
Geography
2%
Geology
2%
Physics
95%
History