ELEVATE SKILL – Telegram
ELEVATE SKILL
736 subscribers
177 photos
6 videos
1 file
59 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
Forwarded from B E
space
2
Forwarded from kudake
💰
1
Forwarded from D J
Forwarded from 100 %%@H&E
Forwarded from kudake
thanks
Forwarded from ႩiჰპႶ
3
Forwarded from ELEVATE SKILL
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ !
ምዝገባው ሊጠናቀቅ ክላስ ሊጀመር ነው🤝

🚀ምንም skill የለኝም የሚል ሰው በ Elevate Skill በኩል

🎨Graphics Design
🎞 Video Editing
📉 Digital Marketing
🌐 Web Development
📱Application Development መማር ይችላል ።

መማር ብቻ አይደለም

1. የተማረበትን certificate ይወስዳል።
2. በድርጅታችን ውስጥ የ 1 ወር internship ይሰጠዋል።

950 ብር ብቻ ማስተርስ ባላቸው አስተማሪዎች አስተምረን ከዚህም በተጨማሪ ከኛ ጋር ከሚሰሩ ከ20+ ድርጅቶች 🏢 ጋር የስራ እድል አዘጋጅተን እናንተን እየጠበቅን እንገኛለን።

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ጊዜ ሳያልፍቦት ፈጥነው ይመዝገቡ።

በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ

👉አዳማ ዩኒቨርስቲ  Block-302 , Office-6 መታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

👉📞:+251901599149 ( JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS) student Union office

👉📞:+251900644844 , +251937933396 ( JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS)
student Union office

Register Now https://elevate-skill-hazel.vercel.app/

telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1
📧 Email: elevateskill369@gmail.com 
📞 Phone: +251981807055
❗️❗️ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ ❗️❗️❗️❗️❗️ የማይደገም

➡️ከዶ/ር ሄኖክ ጋር ።

Elevate Podacast 🎙 episode 2

ነገ ማለትም እሁድ ምሽት 3:00 LT ላይ በ @elevateskill ይጠብቁን።

🤝ከ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ማዕረግ በ Medical Doctrate የተመረቀ
🤝ከ35+ በላይ የተለያዩ ሽልማቶችን ማግኘት የቻለ......

    ➡️ በዚህ podcast

ጤና ፣ የፈተና ቴንሽን እንዲሁም ማህበራዊ ግንኙነታችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን ?
የምማረው ትምህርት ከህይወቴ ጋር ምንም አይገናኝም ; ለቤተሰቦቼ ስል ነው የምማረው አሁን ምን ማድረግ አለብኝ?
ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ?
የዩኒቨርሲቲ ቆይታችንን እንዴት ውጤታማ እናደርጋለን ?
ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሆነን ምን አይነት ቢዝነሶችን መስራት እንችላለን ?
የሰአት አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት ?
5 አመታትን ትርፋማ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብን ?


➡️ live ማንም እንዳይቀር

አዘጋጅ :- @elevateskill join now


እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ።

ለተጨማሪ መረጃ
          telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1 
📞 Phone: +251981807055
1
ነገ እሁድ 3:00 LT ላይ ይጠብቁን።
➡️የዩኒቨርስቲ ውጣ ውረድ
➡️የዩኒቨርስቲ ገጠመኝ
➡️ከወጣሁ በኃላ በዩኒቨርስቲ ቆይታየ የፀፀተኝ ነገሮች
➡️በ5 አመታት ተማሪዎች ምን ማድረግ አለባቸው ?
➡️እየተማሩ ምን አይነት ስራዎችን መስራት አለባቸው
➡️ጭንቀት; ውጥረት ቴንሺን..ሲፈራረቁ እንዴት እናስወግዳለን ?

ከዶ/ር ሄኖክ እሁድ ሁሉንም ይዘን
እንመጣለን ይጠብቁን።

እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ።

➡️ @elevateskill
2
ውድ የ Elevate Skill ቤተሰቦቻችን ትላንት ባዘጋጀነው podcast Give away መሰረት የሁላችሁንም screenshot & short video እየተመለከትን ሲሆን አሸናፊውን🏅በቅርቡ  የምናሳውቅ ይሆናል ላሳያችሁን ተሳትፎም እናመሰግናለን ።

አሁንም ተጨማሪ Give away🎁 ያዘጋጀንላቹ ሲሆን የ Give away አሸናፊ 🏅የሚሆነውም

ከዚህ በላይ የላክንላችሁን Graphics picture

1.Instagram story post በማድረግ  ብዙ ሰውን mention ያደረገ

2.Telegram lay story እንዲሁም share ያደረገ

❗️ማድረጋችሁን photo or short video በማንሳት በ telegram support በኩል ላኩልን እኛም አወዳድረን ነፃ ሁለት ኮርሶችን ከዛም በተጨማሪ ልዩ  Elevate package Gift 🎁 የምንሰጥ ይሆናል።

እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ።

Telegram- @elevateskillsupport
Forwarded from Tinsae
🔥2
Forwarded from kudake
Forwarded from Gunner🫰
Forwarded from Gunner🫰
Forwarded from .🦋.
Forwarded from ♾️🎼♾️
This is the maximum i can mention