ነገ እሁድ 3:00 LT ላይ ይጠብቁን።
➡️የዩኒቨርስቲ ውጣ ውረድ
➡️የዩኒቨርስቲ ገጠመኝ
➡️ከወጣሁ በኃላ በዩኒቨርስቲ ቆይታየ የፀፀተኝ ነገሮች
➡️በ5 አመታት ተማሪዎች ምን ማድረግ አለባቸው ?
➡️እየተማሩ ምን አይነት ስራዎችን መስራት አለባቸው
➡️ጭንቀት; ውጥረት ቴንሺን..ሲፈራረቁ እንዴት እናስወግዳለን ?
ከዶ/ር ሄኖክ እሁድ ሁሉንም ይዘን
እንመጣለን ይጠብቁን።
እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ።
➡️ @elevateskill

❤2
ውድ የ Elevate Skill ቤተሰቦቻችን ትላንት ባዘጋጀነው podcast Give away መሰረት የሁላችሁንም screenshot & short video እየተመለከትን ሲሆን አሸናፊውን🏅በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል ላሳያችሁን ተሳትፎም እናመሰግናለን ።
አሁንም ተጨማሪ Give away🎁 ያዘጋጀንላቹ ሲሆን የ Give away አሸናፊ 🏅የሚሆነውም
ከዚህ በላይ የላክንላችሁን Graphics picture
1.Instagram story post በማድረግ ብዙ ሰውን mention ያደረገ
2.Telegram lay story እንዲሁም share ያደረገ
❗️ማድረጋችሁን photo or short video በማንሳት በ telegram support በኩል ላኩልን እኛም አወዳድረን ነፃ ሁለት ኮርሶችን ከዛም በተጨማሪ ልዩ Elevate package Gift 🎁 የምንሰጥ ይሆናል።
እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ።
Telegram- @elevateskillsupport