ውድ የ Elevate Skill ቤተሰቦቻችን ትላንት ባዘጋጀነው podcast Give away መሰረት የሁላችሁንም screenshot & short video እየተመለከትን ሲሆን አሸናፊውን🏅በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል ላሳያችሁን ተሳትፎም እናመሰግናለን ።
አሁንም ተጨማሪ Give away🎁 ያዘጋጀንላቹ ሲሆን የ Give away አሸናፊ 🏅የሚሆነውም
ከዚህ በላይ የላክንላችሁን Graphics picture
1.Instagram story post በማድረግ ብዙ ሰውን mention ያደረገ
2.Telegram lay story እንዲሁም share ያደረገ
❗️ማድረጋችሁን photo or short video በማንሳት በ telegram support በኩል ላኩልን እኛም አወዳድረን ነፃ ሁለት ኮርሶችን ከዛም በተጨማሪ ልዩ Elevate package Gift 🎁 የምንሰጥ ይሆናል።
እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ።
Telegram- @elevateskillsupport