Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/ – Telegram
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
25.9K subscribers
39.9K photos
298 videos
7 files
5.74K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
አቶ ደመቀ መኮንን ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
**********************
(ኢ.ፕ.ድ)
የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ሐርጂት ሲንግ ሳጃንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
ሁለቱ አካላት በኢትዮጵያ እና ካናዳ መካከል ያለውን የልማት ትብብር የበለጠ ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።
የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንቨስትመንት....https://www.facebook.com/ethiopianpressagency/posts/pfbid0sFY4b3HeburMERJN8oGh8B1pPpxWzEHdP7qB87hnsApHTtPjJRmYTN5gQ9rxkH6Fl
የአሜሪካ ኤምባሲ በእውቀት ሽግግር ላይ የሚሰራ ማእከል በቅድስተ ማርያም ዩኒቨርስቲ ከፈተ
***************
(ኢ.ፕ.ድ)
የአሜሪካ ኤምባሲ የእውቀት ሽግግር ላይ የሚሰራ የኮሎኔል ጆን ሲ. ሮቢንሰን መታሰቢያ ማእከልን በቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲ ከፈተ።
ማእከሉን መርቀው የከፈቱት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ማእከሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ጨምሮ ወጣቶች ሳይንሳዊ እውቀትን የሚያገኙበት፣ ከቴክኖሎጂ ጋር የሚላመዱበትና የተለያዩ የክህሎት ስልጠናዎችን....
https://www.facebook.com/ethiopianpressagency/posts/pfbid02UXUi3pVWgUnT7rny3MD3m3kcc7BrG9sxLt7E7yUGK29sqUCBekGAAa9r5PzFRre7l
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት‼️

በያዝነው የአምስተኛው ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራች መርሐ ግብር ላይ ዘንድሮ በጋራ ለምንተክለው 6.5 ቢልዮን ችግኝ ዝግጅት በመካሄድ ላይ ነው። የፍራፍሬ ዛፎችን በብዛት እንተክላለን።
በክልሉ የሌማት ትሩፋት በአምስት ዋና ዋና ምርቶች ላይ አመርቂ ውጤት ተገኝቷል
*************
(ኢ ፕ ድ)
በጋምቤላ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሃግብር በአምስት ዋና ዋና ምርቶች ላይ በሚከናወነው ሥራ አመርቂ ውጤት እየተገኘ መሆኑ ተገለጸ፡፡
እንደ አገር የተጀመረውና በክልሉ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የሌማት ትሩፋት መርሀ-ግብር በክልሉ የእንስሳት ምርታማነትን ለማሳደግ እንደሚያስችልና ከጀምሩ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች የተገኙበት መሆኑን ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100133
አንባሪቾ – የቱሪዝምና የአንድነት ትዕምርት
**********
(ኢ ፕ ድ)
ከርቀት ሲያዩት ነጫጭ የጌጥ ሸንተረሮች የተሰመሩበት አንዳች ግዙፍ ፍጥረት የሚመስለው ተራራ፤ አቧራዋን አራግፋ አሻራዋን ለማኖር ለምትታትረዋ የዱራሜ ከተማ የምዕራብ ደጀን ሆኗታል። አንባሪቾ ተራራ ከዱራሜ ከተማ ሆኖ ሲታይ እንኳን ሥጋ ያለው ፍጡር ነፍስ ብቻዋን ለመውጣት ቢዳዳት ሕቅ የምትል ይመስላል።

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100140
በዩኒቨርሲቲዎች የሚዘጋጁ ጥናቶችን ወደ ተግባር ለመቀየር ድጋፍ እንደሚያደርግ ኢንስቲትዩቱ አስታወቀ
******************
(ኢ ፕ ድ)
በዩኒቨርሲቲዎች የሚዘጋጁ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ጥናቶችን ወደ ተግባር ለመቀየር የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከሰባት የመንግሥትና የግልና ዩኒቨርሲቲዎች የኮንስትራክሽን ዘርፉን ማዘመንና ውጤታማ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ አብሮ ለመሥራት ባለፈው የመግባቢያ ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100136
የፈተና አሰጣጥ ስርዓት ስብራትን ለማረም በተከናወኑ ተግባራት አመርቂ ውጤት ተገኝቷል
-ኘሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
*********************
(ኢ ፕ ድ)
የፈተና አሰጣጥ ስርዓት ስብራትን ለማረም በተከናወኑ ተግባራት አመርቂ ውጤት መገኘቱን የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ኘሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት ገለፁ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትምህርት ሚኒስቴርን የ2ዐ15 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምን እየገመገመ ነው።
የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በመጭው ....https://www.facebook.com/ethiopianpressagency/posts/pfbid02ayxf817ou2V4FpxMG8DrdnaBJ6bwKiaFArRZwAcTJ3sTmiNqgJ3kWtUssU6ayBpZl