Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/ – Telegram
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
25.9K subscribers
39.9K photos
298 videos
7 files
5.74K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
አንባሪቾ – የቱሪዝምና የአንድነት ትዕምርት
**********
(ኢ ፕ ድ)
ከርቀት ሲያዩት ነጫጭ የጌጥ ሸንተረሮች የተሰመሩበት አንዳች ግዙፍ ፍጥረት የሚመስለው ተራራ፤ አቧራዋን አራግፋ አሻራዋን ለማኖር ለምትታትረዋ የዱራሜ ከተማ የምዕራብ ደጀን ሆኗታል። አንባሪቾ ተራራ ከዱራሜ ከተማ ሆኖ ሲታይ እንኳን ሥጋ ያለው ፍጡር ነፍስ ብቻዋን ለመውጣት ቢዳዳት ሕቅ የምትል ይመስላል።

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100140
በዩኒቨርሲቲዎች የሚዘጋጁ ጥናቶችን ወደ ተግባር ለመቀየር ድጋፍ እንደሚያደርግ ኢንስቲትዩቱ አስታወቀ
******************
(ኢ ፕ ድ)
በዩኒቨርሲቲዎች የሚዘጋጁ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ጥናቶችን ወደ ተግባር ለመቀየር የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከሰባት የመንግሥትና የግልና ዩኒቨርሲቲዎች የኮንስትራክሽን ዘርፉን ማዘመንና ውጤታማ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ አብሮ ለመሥራት ባለፈው የመግባቢያ ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100136
የፈተና አሰጣጥ ስርዓት ስብራትን ለማረም በተከናወኑ ተግባራት አመርቂ ውጤት ተገኝቷል
-ኘሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
*********************
(ኢ ፕ ድ)
የፈተና አሰጣጥ ስርዓት ስብራትን ለማረም በተከናወኑ ተግባራት አመርቂ ውጤት መገኘቱን የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ኘሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት ገለፁ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትምህርት ሚኒስቴርን የ2ዐ15 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምን እየገመገመ ነው።
የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በመጭው ....https://www.facebook.com/ethiopianpressagency/posts/pfbid02ayxf817ou2V4FpxMG8DrdnaBJ6bwKiaFArRZwAcTJ3sTmiNqgJ3kWtUssU6ayBpZl
ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ጥበቃ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ
**********************
(ኢ ፕ ድ)
ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ጥበቃ ኮንፈረንስ "ማህበራዊ ጥበቃ ለሃገር ግንባታ በኢትዮጵያ" በሚል መሪ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል።
በኮንፈረሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር እና የዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የፌድሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አገኘው ተሻገር፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ጨምሮ ሚኒስትሮችና የአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
ኮንፈረንሱ የማህበራዊ ጥበቃ ላይ የሚሰሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የልምድ ለዉዉጥ እንዲያደርጉ ያለመ ነው ተብሏል።
በኮንፈረንሱ ከሀገር ውስጥና ከተለያዩ የውጭ ሀገራት የተውጣጡ ባለድርሻና አጋር አካላት እየተሳተፉ ይገኛል።
በዳግማዊት አበበ
የግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም የሥራ ማስታወቂያዎች። መልካም ዕድል🙏
"ማህበራዊ ጥበቃ ለሰብአዊ መብትና ደህንነት መሰረት በመጣል የመንግስትን ማህበራዊ መሪ ከህዝቡ ጋር የሚያስተሳስር ተግባር ነው" - አቶ ደመቀ መኮንን
***************************
(ኢ ፕ ድ)
ማህበራዊ ጥበቃ ሰብአዊ መብትና ደህንነት መሰረት የሚጥልና የመንግስትን ማህበራዊ መሪ ከህዝቡ ጋር የሚያስተሳስር ተግባር ነው ሲሉ ምክልት ጠቅላይ ሚኒስትርና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልጸዋል።
ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ጥበቃ ኮንፈረንስ "ማህበራዊ ጥበቃ ለሃገር ግንባታ....
https://www.facebook.com/ethiopianpressagency/posts/pfbid02Cguv9ehKqteTsyXFBXuK4LhLFUG5nuZudKU7nBTt37YHHeGuDEsaYwzfh2CxX7Frl