የኢትዮጵያ የወጪ ምርቶች መዳረሻቸውን በጓንዦ ከተማ እንዲያደርጉ ለኢትዮጵያ አምራቾች ጥሪ ቀረበ
*********************
(ኢ ፕ ድ)
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የጓንዦ ከተማን ከኢትዮጵያ ከተሞች ጋር ለማቀናጀት መንግስት ፍላጎት ያለው መሆኑንም ገልጸዋል።
በቻይና ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጓንዦ ከተማ ከንቲባ ጉዎ ዮንጋንግ ባደረጉላቸው የእንኳን ደህና መጡ ግብዣ ላይ እንደተናገሩት የህዝብ ለህዝብ ትስስሩ የበለጠ እንዲጠናከር በጓንዦና በኢትዮጵያ ከተሞች ማካከል ጉድኝት መፍጠር ጠቃሚ ነው ብለዋል፡፡
የጓንዦ ከተማ 16 ሚሊዬን ነዋሪ ያላት ስትሆን የቻይና የቢዝነስ መናኸሪያ የሆነው ጓንዶንግ ግዛት ዋና ከተማ ናት፡፡
የከተማው ከንቲባ የኢትዮጵያ የወጪ ምርቶች መዳረሻቸውን በጓንዦ እንዲያደርጉ ለኢትዮጵያ አምራቾች ጥሪ ማቅረባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያደረሰን መረጃ ያመለክታል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጓንዦ በመብረር ሁለቱን አገሮች ብቻ ሳይሆን ቻይናና አፍሪካን አንዳስተሳሰረ ጠቅሰው በተለይም የኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት በጓንዦ የሚያደርገውን በረራ ባለማቋረጡ አመስግነዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጓንዦ ቆይታቸው የኤሌክትሮኒክስ፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ እና ከሃይል ማመንጫ ጋር የተያያዙ ኩባንያዎችን በመጎብኘት በኢትዮጵያ እንዲሰማሩ ጋብዘዋል፡፡

#ኢፕድ
በስድስት ቋንቋዎች መረጃዎችን እያደረሰ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አሁን ደግሞ በአፋርኛ ቋንቋ እና በአፍ ሶማሌ ወደ እናንተ መረጃዎችን ማድረስ ጀምሯል።
በእነዚህ ቋንቋዎች ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ቻናሎቹ ይቀላቀላሉ፣ ላይክ፣ ፎሎ፣ ሼር ያድርጉ‼️
👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100092595632078
👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100092677890373&mibextid=ZbWKwL

የደቡብ ክልል ልዩ ኃይልን ወደ መደበኛው የፀጥታ ኃይል የማስገባት ሥራ ተጠናቋል
**************
(ኢ ፕ ድ)
የክልሉን ልዩ ኃይል አባላት ፍቃደኝነት ላይ መሠረት ባደረገ መንገድ ወደ መደበኛው የፀጥታ ኃይል ማስገባት መቻሉን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዓለማየሁ ማሞ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ፍላጎትን መሠረት ባደረገ አካሄድ የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት ወደ መከላከያ ሠራዊት፣ ፌደራል ፖሊስ፣ ማረሚያ ቤት እና ወደክልል ፖሊስ ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100774

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት‼️
በዋሽንግተን እና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ፍሬያማ ዉይይት አድርገናል::
በአዲስ አበባ ስላለው የኢንቨስትመንት አማራጮች ጠቅለል ያለ መረጃም ሰጥተናቸዋል። በውይይታችንም በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች ከሚሰሙት የተዛቡ መርጃዎች በላይ በከተማችን አዲስ አበባ ትላልቅ ሰው ተኮር ስራዎችና ሜጋ ፕሮጀክቶች መሰራታቸውን ጠቅሰው እነሱም ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት ገልፀውልናል።
በተጨማሪም በዚሁ ውይይት ላይ ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የ200,000$ ድጋፍ ለማድረግና ፕሮጀክቶቹ ተገንብተው እስኪጠናቀቁ በቀጣይነት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዉልናል።
በአሜሪካ ለነበረን ስኬታማ ቆይታ ከጎናችን ለነበራችሁ የኢትዮጵያ ኤምባሲና የዲያስፖራ አባላት ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ።

በኢትዮጵያ ካሉት 200 የዓሣ ዝርያዎች ስድስቱ ብቻ ለገበያ ይቀርባሉ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
በኢትዮጵያ ካሉት ከ200 በላይ የዓሣ ዝርያዎች ለገበያ የሚቀርቡት ስድስቱ ብቻ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በግብርና ሚኒስቴር የዓሣ ሃብት ልማት ዴስክ ኃላፊ ዶክተር ፋሲል ዳዊት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ በሚገኙ በርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ የውሃ አካላት ከ200 በላይ የዓሣ ዝርያዎችን ይዘዋል።
እንደ ዶክተር ፋሲል ገለጻ፣ በሀገሪቷ ለዓሣ እርባታ ምቹ ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100777

የቱርኩ ፕሬዝዳንት በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ
******************
(ኢ ፕ ድ)
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶኻን በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በመልዕክታቸው "በድጋሚ በመመረጥዎ እንኳን ደስ ያልዎት" ብለዋል።
በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ያለው የቆየ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
ትናንት በቱርክ በተደረገ ምርጫ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በድጋሚ ተመርጠዋል።