የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት ‼️
ቦታን በበቂ እና ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም እሴት ለመፍጠር አስፈላጊ ነው። ዛሬ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን፣ የአንድነት ቤተ መዛግብትንና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሕክምና ማዕከልን አስመርቀናል። የዕጽዋት ማዕከሉ ጥቅም ላይ ውሎ በማያውቅ ቦታ ላይ የተሠራ ሲሆን ለአንድነት ቤተ መዛግብትና ለሕክምና ማዕከሉ ደግሞ ሰፋፊ የማዘመን ሥራዎችን በማከናወን ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ተደርጓል።