የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ
(ኢ ፕ ድ)
የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ማውሮ ቪዬራ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በነገው ዕለት አዲስ አበባ ይገባሉ።
በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጃንዲር ፌሬራ ዶስ ሳንቶስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በነገው ዕለት ኢትዮጵያ ይገባሉ።
ከቡድኑ ጋር የአፍሪካና የመካከለኛው .....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=101294

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት ‼️
ቦታን በበቂ እና ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም እሴት ለመፍጠር አስፈላጊ ነው። ዛሬ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን፣ የአንድነት ቤተ መዛግብትንና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሕክምና ማዕከልን አስመርቀናል። የዕጽዋት ማዕከሉ ጥቅም ላይ ውሎ በማያውቅ ቦታ ላይ የተሠራ ሲሆን ለአንድነት ቤተ መዛግብትና ለሕክምና ማዕከሉ ደግሞ ሰፋፊ የማዘመን ሥራዎችን በማከናወን ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ተደርጓል።