የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት
8.2 ኪ.ሜ ርዝመት እና ከ10 እስከ 40 ሜትር የጎን ስፋት ያለውን የኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል።
ህዳር 2013 ዓ.ም የመንገዱን ግንባታ ባስጀመርንበት ወቅት የአካባቢው መህበረሰብ እና የጋራ መኖርያ ቤት ባለዕድለኞች “ቶሎ ገንቡልን” ሲል ጋቢ አልብሰው አደራ ሰጥተውን ነበር።
እኛም መንገዱ በአካባቢው ያለውን የመንገድ መሰረተ ልማት እጥረት የሚቀርፍ እና የጋራ መኖርያ ቤት ባለዕድለኞች ወደ ቤታቸው ሲገቡ የሚሰጣቸውን ፋይዳ በመገንዘብ ግንባታውን ባስጀመርንበት ወቅት በገባነው ቃል መሰረት በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠናቅቀን ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል።
በዚህ በጀት አመት የያዝናቸው ትልልቅ ተሻጋሪ ድልድዮች እና የመንገድ ፕሮጀክቶችም እየተጠናቀቁ ነው።

"ኢትዮጵያ ለሀገራዊ ምክክሩና የሽግግር ፍትህን ለማረጋገጥ በምታደርገው ጥረት ጀርመን የበኩሏን ድጋፍ ታደርጋለች"
- በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ኦውር
***************
(ኢ.ፕ.ድ)
ኢትዮጵያ ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነትና የሽግግር ፍትህን ለማረጋገጥ በምታደርገው ጥረት ጀርመን ከጎኗ በመቆም ድጋፍ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ኦውር ተናገሩ፡፡
አምባሳደር ስቴፈን ኦውር በተለይም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ፣ ለሀገራዊ ምክክሩ ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=103927

በከተማዋ ከ150 ሺ በላይ ተማሪዎች ለስድስተኛ እና ለስምንተኛ ክፍል ፈተና ተመዝግበዋል
***********
(ኢ.ፕ.ድ)
በአዲስ አበባ ከተማ ከ150 ሺ በላይ ተማሪዎች የስድስተኛ እና ስምንተኛ ክፍል ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ማካሄዳቸውን የከተማው ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ ለኢትዮጽያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በ2015 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ8ተኛ ክፍል ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=103932
(ፎቶ ፋይል)

በአዲስ አበባ በተወሰኑ አካባቢዎች በኤሌክትሪክ መቆራረጥ መቸገራቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
************
(ኢ.ፕ.ድ)
👉 አገልግሎቱ ችግሩን ለመቅረፍ ያረጁ የመብራት ምሶሶዎችን በኮንክሪት እየለወጠ መሆኑን አስታውቋል
በአዲስ አበባ ከተማ የተወሰኑ አካባቢ ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ መቆራረጥ ምክንያት ለችግር ተዳርገናል ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ።
የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ መቆራረጡ የተፈጠረው የመካከለኛ ኃይል ተሸካሚ ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=103936

በአዲስ አበባ የክረምት ትራፊክ በጎፍቃድ አገልግሎት የሚያስተባብሩ አምስት ሺህ በጎ ፍቃደኞች የስራ ስምሪት ወሰዱ
*************
(ኢ.ፕ.ድ)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ትራፊክ በጎፍቃድ አገልግሎት የሚያስተባብሩ አምስት ሺህ በጎ ፍቃደኞች ዛሬ የስራ ስምሪት ወሰዱ።
የከተማ አስተዳደሩ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ዛሬ ስምሪቱን የሰጠ ሲሆን፤ 5ሺህ በጎፍቃደኞች በክረምት የትራፊክ በጎ ፍቃድ ተግባር የሚያስተባብሩ ሲሆን፣ በስምሪት አሰጣጥ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተሳተፉ በጎ ፍቃደኞች የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሂደዋል።
ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም