የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
*************
(ኢ.ፕ.ድ)
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራርመዋል።
ሁለቱ ተቋማት በሚዲያና ኮምንኬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነቱን የፈጸሙ ሲሆን፤ ኢፕድ በዚህ መስክ ያለውን የካበተ ልምድ ለተቋሙ ለማጋራት እንደሚሰራ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል።
ይህንኑ ስምምነት በኢፕድ በኩል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ሄለን እስክንድር የፈረሙ ሲሆን፤ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኩል ደግሞ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽንና ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍጹም ከተማ ፈርመዋል።
ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም
በሞገስ ተስፋ

ከነገ ጀምሮ ሁሉም ሚንስትሮችና ሚንስትር ዴኤታዎች ለስራ ግምገማ ወደክልሎች እንደሚሄዱ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ
********************
(ኢ ፕ ድ)
ከነገ ጀምሮ ሁሉም ሚንስትሮችና ሚንስትር ዴኤታዎች የስራ ግምገማ ለማድረግ ወደክልሎች እንደሚጓዙ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ላይ እንደተናገሩት፤ ከነገ ሐምሌ አንድ ቀን 2015 ጀምሮ ለተከታታይ አስር ቀናት ሁሉም ሚንስትሮችና ሚንስትር ዴኤታዎች በየክልሉ የስራ ግምገማ ያደርጋሉ።
ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ድኤታዎች ለስራ ግምገማው የሚሄዱባቸው ክልሎች ተመድቦ ማለቁን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ እነዚሁ ሚንስትሮች በሄዱባቸው ቦታዎች እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በምን ደረጃ ላይ እንዳሉና ምን ክፍተት እንዳለ ይገመግማሉ ብለዋል።
እንደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጻም፤ ሚኒስትሮቹ ከመስክ ምልክታ ሲመለሱ ግምገማ ይካሄዳል።
ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓም
በሀይማኖት ከበደ

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት‼️
የኦሮሚያ ልማት ማህበር አንግቦ የተነሳውን የልማት ዓላማ ለማሳካት ተጨማሪ አቅም የሚፈጥርለትን ሕንጻ በአዳማ ከተማ አስገንብቶ ለምርቃት በማብቃቱ የማኅበሩ አባላትንና ደጋፊዎቹን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡
የህዝብ አቅም ኃያል ነው፤ ችግሮቻችንን ለይተን በቅንነት፣ በታማኝነትና በትጋት እስከተጠቀምንበት ድረስ የማንሻገረው ችግር፤ የማናሳካው እቅድ እንደሌለ ይህ ስኬት ያስተምራል። ለተሰጠኝ እውቅናም አመሰግናለሁ።

በአፍሪካ ምቹ የንግድ ሥራ እንዲኖር ሀገራት የፖሊሲ ማሻሻያ ሊያደርጉ ይገባል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
በአፍሪካ የንግድ ሥራን ምቹ ለማድረግ ሀገራት የፖሊሲ ማሻሻያ ሊያደርጉ እንደሚገባ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክስ ትሬድ ግሩፕ ሊቀመንበር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፎረም ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
“በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ገበያ የሥራ ፈጠራ፣ የዲጂታልና የፋይናንስ አካታችነትን ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=104380

በክልሉ ከ600 ሺህ በላይ ወጣቶች በዘንድሮ የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ-ግብር ይሳተፋሉ
***************
(ኢ ፕ ድ)
በሲዳማ ክልል በ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ መርሀ-ግብር ከ600 ሺህ በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ እና ከዚህም ይወጣ የነበረ ከ700 ሚሊዮን ብር በላይ ማዳን ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=104377

የጤና አውደ ርዕይው ከ70 ሺ በላይ በሚሆኑ ሰዎች ተጎብኝቷል
*************
(ኢ ፕ ድ)
ሀገር አቀፉ የጤና አውደ ርዕይ እስካሁን ከ70 ሺ በላይ በሚሆኑ ሰዎች መጎብኘቱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የአውደ ርዕዩን የ17 ቀናት ቆይታ አስመልክቶ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ተገኔ ረጋሣ በሰጡት መግለጫ እንዳብራሩት፤ ሰኔ 13 ቀን የተከፈተው “የመጪው ትውልድ ጤና” አውደ ርዕይ በ30 ቀናት ውስጥ ከ100 ሺ በላይ ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎ በእቅድ ተይዞ ነበር።
በዚህም መሠረት እስካሁን ከ70 ሺ በላይ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የምርምር ተቋማት፣ የዩኒቨርሲቲዎች፣ የክልል የጤና ቢሮ ኃላፊዎች ሠራተኞችና ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=104383

የሳይበር ጥቃትን የመከላከል አቅም 96 በመቶ ደርሷል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
በኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃትን የመከላከል አቅም 96 በመቶ መድረሱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። ተቋማት የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል መረጃዎቻቸውን በጥንቃቄ እንዲይዙም ተጠይቋል።
በአስተዳደሩ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ አቶ የቻለው ይግዛው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ ተቋማት የሀገር የጀርባ አጥንትነታቸውን በመረዳት የየራሳቸውን መረጃዎች በጥንቃቄ በመያዝ ከሳይበር ጥቃት ራሳቸውን ሊከላከሉ ይገባል።
መረጃዎቻቸው ላይ ጥቃት ቢደርስ በሀገር ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት በመረዳት ጥንቃቄ ማድረግ ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=104393

“የእንስሳት ሀብት ጥቅም በትክክል እየተመዘነ አይደለም"
- ፕሮፌሰር ብርሃኑ በላይ ዓለም አቀፍ የእንስሳት እርባታ ተመራማሪ
**********************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ትልቅ ቁጥር ያለው የእንስሳት ሀብት ያላት ቢሆንም ሀብቱ በትክክል እየተመዘነ አለመሆኑንና ለሀብቱ ተገቢው ትኩረት አለመሰጠቱን ዓለም አቀፍ የእንስሳት እርባታ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ብርሃኑ በላይ ገለጹ።
ዓለም አቀፍ የእንስሳት እርባታ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በሁሉም ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=104402