አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
************
(ኢ.ፕ.ድ)
የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።
ከውይይቱ በኋላ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አቶ ደመቀ መኮንን እንደገለጹት፣ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሳደግ በሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሰፊ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
በኢትዮጵያና ኮሪያ መካከል የቆየውን ዘርፈ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማሳደግ የሚያስችል ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውንም ገልጸዋል።
በቀጠናዊና በአለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይም ሁለቱ ወገኖች ውይይት ማድረጋቸውን አቶ ደመቀ ተናግረዋል።
ሁለቱ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከጀመሩ 60 አመት የሞላው በመሆኑ ግንኙነቱን ይበጥ ለማጠናከር መስማማታቸውንም ጠቁመዋል።
በሞገስ ጸጋዬ
ነሀሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም

የብሄራዊ ፍልሰት ትብብር ጥምረት ህገወጥ የሰዎችን ዝውውር በተለያዩ ስልቶች ለመከላከል አቅጣጫ አስቀመጠ
************
(ኢ.ፕ.ድ)
ህገወጥ የሰዎችን ዝውውር በተለያዩ ስልቶች መከላከል ብሎም የዝውውር ሰንሰለቱን በተቀናጀ ህግ የማስከበር ስራ መበጣጠስ በቀጣይ በትኩረት የሚሰራበት ጉዳይ መሆኑን የብሔራዊ ፍልሰት ትብብር ጥምረት አስታውቋል፡፡
ጥምረቱ በአዳማ ባደረገው ግምገማ የፍልስተኞችን መረጃ በአግባቡ መያዝ፣ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለስራ ወደ ውጭ ከሚሄዱባቸው ሀገራት ጋር መፈራረም እና የጥምረቱን ባለድርሻ አካላት ማጠናከር የ2016 ሌላው የትኩረት ጉዳዮቹ ናቸው፡፡
በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚደገፈው የብሄራዊ ፍልሰት ትብብር ጥምረት የተቋቋመው ፍልሰትን በአግባቡ ለመምራት እና ለማስተዳድር ነው፡፡
እንደ ኢቢሲ ዘገባ፤ በኢጋድ የፍልሰት አስተዳደር አስተባባሪ ሙጂብ ጀማል ድርጅታቸው ጥምረቱን በመደገፍ ኢትዮጵያ በዚህ ዘርፍ የያዘችውን እቅድ እንድታሳካ የተጀመረው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡
በአደማ በተካሄደው የጥምረቱ ግምገማ ከውጭ የሚመለሱ ተጎጂዎችን ለመደገፍ ፣ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ በድንበር አካባቢ ለሚኖር ፍልስት የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ እና መደበኛውን ፍልሰት በተቀመጠለት ህግ መሰረት ለመደገፍ አንዲሁም ኢመደበኛውን ፍልሰት ለመከላከል የክልልና የፌደራል ተቋማት በትኩረት ለመስራት ከስምምነት ደርሰዋል፡፡

“ሀገሬ ቶምቦላ የዳያስፖራውን አንድነት የማጠናከርና የውጭ ምንዛሬን የማሳደግ አቅም አለው”
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር
***************
(ኢ.ፕ.ድ)
ሀገሬ ቶምቦላ በመላው ዓለም የሚገኘውን የዳያስፖራ ማህበረሰብ አንድነት በማጠናከርና ለሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬ በማምጣት ረገድ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር ምክትል ሰብሳቢ አቶ ደመቀ ነጋሳ ተናገሩ፡፡
አቶ ደመቀ ነጋሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 2016 ዓ.ም ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ገበያ ላይ የሚውለው ሀገሬ ቶምቦላ የዳያስፖራዎችን አንድነት ለማጎልበት ያለው ጠቀሜታ የጎላ ነው።
ሀገሬ ቶምቦላ በገበያ ላይ እንዲውል የሚረዱ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተከናውነዋል ያሉት አቶ ደመቀ፤ ለሶስት ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ ገበያ ላይ ውሎ እጣው በ2016 ዓ.ም የገና በዓል ላይ ....
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0pjnXEAt6PLLPLa3cvFmy83QRaTfNas7kTjQCgNo5kk7E84Ht1ZuewV9p3VH1FBEnl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

በትግራይ ክልል 482 ሺ ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል
**************
(ኢ.ፕ.ድ)
በትግራይ ክልል 482 ሺ ሄክታር መሬት በዘር እንደተሸፈነ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለፀ፡፡ በቂ ማዳበሪያ በወቅቱ ባለመግባቱ በእርሻ ሥራ ላይ መስተጓጎል መፈጠሩ ተመላክቷል።
የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ የአፈር ልማት ማሻሻል ዳይሬክተር አቶ ሰለሙን ገብረስላሴ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ በክልሉ የመኸር ግብርና ከ625 ሺህ ሄክተር መሬት በላይ ...
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0bF5PER4EvN8tBjMgF8F1CsqsBJwQPyxeTtiVuwvPBC5QedrJrSMwZxy9A9s27Uxnl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

ክልሉ ሶስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሰጥቷል
************
(ኢ.ፕ.ድ)
በጀት ዓመቱ ከሶስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 99 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የሲዳማ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በክልሉ ኮሚሽን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን፣ ፈቃድና የመረጃ ዳይሬክተር አቶ ታሪኩ ሮባ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በ2015 በጀት ዓመት አጠቃላይ ካፒታላቸው ሶስት ነጥብ 56 ቢሊዮን ብር ላስመዘገቡ ባለሀብቶች ....
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0VPyjd8c2LE9JoPWaomducyJP377pPA1W7sTCWSpX4gUZJh15AJC4LffVU1LF5Zejl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአንድ ሺህ 565 ትምህርት ቤቶችን ደረጃ የማሻሻል ሥራ እያከናወነ ነው
***************
(ኢ.ፕ.ድ)
የአንድ ሺህ 565 ትምህርት ቤቶችን ደረጃ የማሻሻል ሥራ እያከናወነ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻል ንቅናቄ ስምንት ሚሊዮን ብር ቃል መገባቱ ተገልጿል።
በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ...
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02CNPdTBduerzYQfLiXuUZNzDhoFbE7xTnjjExqbsubjfXEmfcBHfvKcR6SWr5b7Mcl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ከአንድ ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና የጥገና ሥራዎች አከናውኗል
************
(ኢ.ፕ.ድ)
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት ከአንድ ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎች ማከናወኑን ገለጸ።
በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ እያሱ ሰለሞን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ ባለስልጣኑ በ2015 በጀት ዓመት በአጠቃላይ 866 ነጥብ አንድ ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ልዩ ልዩ ....
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02TqzLA9SfmNywS3ghWWPSnSLX7j39tVY9EneWbay4GPjFsNZ7Ru7v3tjdqvCqFV2fl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

ከፓርኩ የወጪ ንግድ ከ54 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
***********************
(ኢ ፕ ድ)
👉ከ24 ሺህ በላይ ኦፕሬተሮች የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል
በ2015 በጀት ዓመት ለውጪ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች 54 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ:: በፓርኩ ከ24 ሺህ በላይ ለሆኑ ኦፕሬተሮች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል::
የኢንዱስትሪ ፓርኩ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ማቲዎስ አሸናፊ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የአጎዋ ጫናን በመቋቋም ...
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0xBPCdsxKTqcgrnDq8Z727vG6vZr2rAXV2hB4fMbQ2D1ZNdst7Xx5cAMKGXuw9Zn4l&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

ሁለተኛው ዙር የስማርት ሜትር ቆጣሪ ቅየራ ሊጀመር ነው
****************
(ኢ ፕ ድ)
የስማርት ሜትር የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ቅየራ ሥራ ሊጀምር መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡
45 ሺህ ስማርት ቆጣሪ ሀገር ውስጥ ገብቷል።
በአገልግሎቱ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ ሁለተኛውን ዙር የስማርት ሜትር ቅየራ ሥራ ለመጀመር የሚያስችል መረጃዎችን የማጥራት ሥራ እየተከናወነ ይገኛል።
መረጃ የማጥራት ስራው በቅርቡ እንደተጠናቀቀ በቀጥታ ነባር ቆጣሪዎችን ወደዘመናዊ የመቀየር ....
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0KozPmMFQ166caBqrfEsJDexBf1Re6M7kCT4z4KnZ3Req9cPCswVqjWnXK3eawBGHl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

ለውጪ ገበያ ከቀረቡ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች 32 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ
******************
(ኢ ፕ ድ)
በ2015 በጀት ዓመት ለውጪ ገበያ ከቀረቡ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች 32 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል አስታወቀ፡፡
የማዕከሉ ተወካይ ሥራ አስኪያጅ አቶ መሐመድ ሁሴን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በበጀት ዓመቱ ለወጪ ገበያ ከሚቀርቡ የቆዳ ምርቶች 60 ሚሊዮን ዶላር ለመሰብሰብ ታቅዶ 32 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል፡፡
32 ሚሊዮን ዶላር ገቢው ወደተለያዩ ሀገራት ከተላኩ ስድስት ነጥብ አራት ሚሊዮን ኪሎ ግራም የቆዳ ምርቶች ...
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02ii6NamgUUQAvBxLcoyZvsmGMYdoYfapDzXCq65FwfReXa6LStQJ3PeiiPzScGKTBl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሶስት ፋብሪካ በቀን አምስት ሺህ ኩንታል ስኳር ለማምረት የአገዳ አቅርቦቱን እያስፋፋ ነው
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሶስት ስኳር ፋብሪካ በቀን በአማካኝ አምስት ሺህ ኩንታል ስኳር ለማምረት የሚረዳውን የሸንኮራ አገዳ አቅርቦትን እያስፋፋ መሆኑን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡
ፋብሪካው ለ7 ሺህ 664 ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቀው፤ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ የሸንኮራ አገዳ ወቅትን ታሳቢ ያደረገ ሁለት የምርት ....
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02VfNo8V85oTxoBu93HLhxYZCTRD2aCoHa3u8Efdj5mpYBjaDDvceEreStMXKDt3odl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

የስነ-ምግባር ጥሰት በፈፀሙ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ
******************
(ኢ ፕ ድ)
ከተገልጋዮች በቀረበ ጥቆማ መሰረት ተጣርቶ በማስረጃ ጥፈተኛ መሆናቸው የተረጋገጡ 112 ሰራተኞችና የስራ ኃላፊዎች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎች መወሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።
ተቋሙ በተጠናቀቀው በጀት አመት የተጠያቂነት ስርዓትን ለማስፈን ከተገልጋዮች በቀረበ ጥቆማ መሰረት 133 ጥቆማዎችን ተቀብሎ በ112 አመራርና ሰራተኞች ላይ ከጹሑፍ ማስጠንቂያ እስከ ስንብት የሚደርስ አስተዳደርዊ እርምጃ ወስዷል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ የዲሲፕሊን ችግር በታየባቸው 1060 ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አስተታድራዊ እርምጃዎችን የወሰደ ሲሆን በ288 ሠራተኞች ላይ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ፣ በ719 ሠራተኞች ላይ የደመወዝ/ገንዘብ ቅጣት፣ በ39 ሠራተኞች ላይ ስንብት፣ በ9 ሠራተኞች ላይ ከቦታ ማንሳት እና በ11 ሠራተኞች ላይ ባደረገው ማጣራት ነጻ ብሏቸዋል፡፡
ተቋሙ ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር የተያያዙ ቅሬታዎችና ጥቆማዎችን ለመቀበል ከተዘረጉ የ905 እና 904 ነጻ የጥሪ ማዕከላት በተጨማሪ ደንበኞች ቅሬታቸውን ቀላልና ምቹ በሆነ መንገድ ማቅረብ የሚችሉበት ዘመናዊ የሙስና ጥቆማ መቀበያ ስርዓት ለመዘርጋት በሂደት ላይ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ነሀሴ 3 ቀን 2015 ዓም