ህጋዊ መንገዶችን በማስፋት ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል እየተሰራ ይገኛል
****************
(ኢ.ፕ.ድ)
ብሔራዊ የሰራተኞች ፍልሰት አስተዳደር ቴክኒካል ቡድን የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
በምክክር መድረኩ ላይ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ሚንስትር ዴታ ዶክተር አሰግድ ጌታቸዉ እንደገለፁት፤ ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ህጋዊ መንገዶችን ማስፋት ይገባል።
በመሆኑም ሚኒስቴር መስሪቤቱ በውጭ አገራት ስራ ስምሪት ህጋዊ መንገዶችን ለማስፋት በመስራት ላይ ይገኛል ሲሉ ተናግረዋል።
ህገወጥ ዝውውርን ለመከላከል በሚሰራው ተግባር የቴክኒክ ብድኑ መቋቋም ሚናዉ የጎላ ነዉ ሲሉ አስረድተዋል።
ዶክተር አሰግድ እንደገለጹትም፤ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ህጋዊ ዝውውርን ለማስፋት በሚሰራው ስራ ዜጎች በዙ ወጪ ማዉጣት ሳይጠበቅባቸዉ የፓስፖርት እና የህክምና ወጪ በማውጣ መሄድ ለስራ ስምሪት መሄድ ይችላሉ።
የበረራ ቲኬት ወጪን የሚሄዱበት አገር የሚገኘዉ አሰሪ ኤጀንሲ የሚሸፍን ሲሆን፤ የጤና እንሹራንስም እንደሚገባ ገልፀዋል።
በአመለወርቅ ከበደ
መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ተከፍቷል
****************
(ኢ.ፕ.ድ)
የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የሪፐብሊኩ ፕሬዘዳንት በተገኙበት ዛሬ ተከፍቷል።
የሪፐብሊኩ ፕሬዘዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት በተገኙበት የፌደራል መንግስቱን ዓመታዊ ዕቅድ እያቀረቡ ይገኛሉ።
በምክር ቤቱ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የሁለቱ ምክር ቤቶች አባላት፣ የሐይማኖት አባቶች፣ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሃገራት ዲፕሎማቶች፣ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተዳምዋል።
መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም

ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክፈቻ ንግግር ላይ ያደረጉት ንግግር ዋና ዋና ነጥቦች ‼️
👉 ትናንት ለነገ እንቅፋት መሆን የለበትም፤
👉 የትናንት ታሪክ የአብሮነታችን መገንቢያ እንዲሆን መስራት አለበን
እየተደማመጥን በራችንን ክፍት አድርገን እንጓዝ
👉 ከትናንት ይልቅ ጊዜያችንንና ጉልበታችንን በነገ ላይ እናውል፤
👉 መንግስት የአገራችን ብልጽግና ለማረጋገጥ ባቀዳቸው እቅድዶች መሰረት ባለፉት ሶስት ዓመታት ተስፋ ሰጪ አመላካች ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡
👉የሰሜኑን ደም አፋሳሽ ጦርነት በሰላም እንዲቋጭ ተደርጓል፤ ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ የሚለው በተግባር ተፈትኖ ውጤታማነቱን አሳይተናል፤
👉ከዚህ በኋላ የጠመንጃ አማራጭ በአገራችን ማክተም እንዳለበት በተግባር ያሳየ ነው፤
👉 መንግስትም ልዩነቶችን በውይይትና በንግግር መፍታት እንደሚፈልገ በተግባር ያሳበት ነው፤
👉ጦርነት አንድን ወገን አሸናፊ ያደርጋል፤ ውይይት ግን ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል፤
👉ወደፊት የተሻለች ኢትዮጵያ የመፍጠር እድል እጃችን ውስጥ ነው፤ በተደጋጋሚ እንዳመለጡን እድሎች ይሄ እድል ሊያመልጠን አይገባም፤
ህብረብሄራዊነታችን ጌጣችን ነው፤
👉 በሀይል ፍላጎትን ለዘመናት አይተነዋል ፤ ለጊዜው እንጂ ዘላቂ መፍትሄ ሲያመጣ አላየንም፤
👉የሰለጠነ ስርዓተ-መንግስት መነጋገር፣ መከራከር ሰጥቶ መቀበል መንገዶቹ ናቸው፤
👉ማንኛችንም ከሀገራዊ ምክክሩ ሳንጎድል እንነጋገር፣ እንመካከር ሁላችንም እናሸንፍ፤
👉መንግስት ድህነትና ኋላ ቀርነትን ከመሰረታቸው ለመቀየር ዘርፈ ብዙ ጉዳዮችንን ነድፎ እየሰራ ነው፤
👉በብዙ ፈተና ውስጥ ሆነን ባለፈው አመት ሰባት ነጥብ አምስት በመቶ እድገት አስመዝግበናል፤
👉በስንዴ ምርት 103 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ተመርቷል፤ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ውጭ ተልኮ የውጭ ምንዛሬ ተገኝቷል፤
👉እንደ አገር ባለፈው አመት 639 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ተመርቷል፤
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 160 ፋብሪካዎች ወደ ስራ ገብተዋል፤
👉 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን የስራ እድል ተፈጥሯል፤
👉በአገልግሎት ዘርፍ 7 ነጥበ 9 በመቶ እድገት ተመዝግቧል፤
👉በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትና በውጭ ንግድ ዘርፍ መልካም ጎዳና ላይ ይገኛል፤
👉 ባለፉት ሶስት ዓመታት በፋይናንሰ ዘርፍ የሁሉም ተቀማጭ ገንዘብ ባለ547 ቢሊዮን ብር
👉ባለፉት ሁለት አመታት የሞባይል ተጠቃሚዎች 68 ነጥብ 66 ሚሊዮን ደርሷል፤
👉የሞባይል ባንክ ተጠቃሚዎች 27 ነጥብ 35 ሚሊዮን ደርሷል፤
በድጅታል የተላለፈ ገንዘብ መጠን 4 ነጥብ 777 ቢሊዮን ብር ደርሷል፤

ፕሬዝዳንት ሰህለወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች‼
👉 የሀገራችንን የዘመናት ታሪክ ወደኋላ መለስ ብለን ስንመለከት የተለያዩ ገጽታዎችን እናስተውላለን፤
👉ባንድነት ብዙ ችሮችን ተሸግረን ህልውናችንን አስጠብቀናል፤ ተከባብረንና ተሳስበን በአብሮንት ዘመናትን ተሸግረናል፤
👉 በህብረት ቆመን ተባብረን ሀገራችንን ለመውረርና ህዝባችንን ለማንበርከክ የተንቀሳቀሱ ጠላቶችን አሳፍረናል፤
👉 የታላላቅ ስላጣኔ መገለጫ የሆኑ ለአለም ህዝብ ጥበብን ፤ ፍልስፍናን፤ ህግን፤ ተቋማትን አበርክተናል፤
👉 አልገዛም ባዮች በመሆን ጥቁር ህዝቦች ከጫፍ አስከ ጫፍ በነጻነታቸው እንዲንቀሳቀሱ የአርበኝነት መንፈስ ፈጥረናል፤
👉 በሌላ በኩል ሁላችንንም ሊያግባባ የሚያስችል ሀገራዊ ትእምርትን መፍጠር አቅቶናል፤
👉 ሁላችንንም ሊያሰባስብ የሚችል ትርክት መገንባት ተስኖናል፤
👉 በአብዛኞቻችን ዘንድ ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ማጽናት አቅቶናል፤
👉 እርስበርስ ተከፋፍለን ልዩነቶችንም ማቻቻል አቅቶን ወደ እርስበእርስ ጦርነት በመግባት እንደሀገር የማይተካ ዋጋ ከፍለናል፤ አሁንም እየከፈልን ነው፤
👉 በመሆኑም ጥንካሪያችንን እና መልካም ገጽታችንን የሚያበላሹ ጸጋዎቻችንን በአግባቡ እንዳንጠቀም የሚያባክኑ፤ ትውልድ የሚያመክኑ የተቃርኖ ገጽታዎቻችንን መመርመር አለብን፤
👉 ስብራቶቻችንን በመጠገን ልዩነቶቻችንን በማጥበብ ሀገራችንን በማይናወጥ መሰረት ላይ በትጋት መስራት ይጠበቅብናል፤
በገነት ተ/ማርያም

የዓባይ ግድብ የሲቪል ሥራ በተያዘው ዓመት ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል
*******
(ኢ ፕ ድ)
የዓባይ ግድብ የሲቪል ሥራ በተያዘው ዓመት ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል ሲሉ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አመላከቱ፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች ሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ንግግር እያደረጉ ነው፡፡
ፕሬዝዳንቷ ባደረጉት ንግግር፤ ያለፈው ዓመት የዓባይ ግድብ 4ኛ ዙር የውኃ ሙሌት እና ከ90 በመቶ በላይ ግንባታው መጠናቀቁን የሰማንበት ዓመት ነበር ብለዋል፡፡
ግድቡ የኢትዮጵያን የሕዳሴ ዘመን ለማብሰር ቁልፍ እንደሆነ ገንዘባችሁን፣ ላባችሁንና ድጋፋችሁን የሰጣችሁ ኢትዮጵያውያን ይህ የእናንተ ውጤት በመሆኑ እንኳን ደስ ያላችሁ ያሉት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ፤ በያዝነው ዓመት የግድቡ የሲቪል ግንባታ ሥራ ሙሉ ለሙሉ ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
ግድቡ የኤሌክትሪክ ኃይል ብቻ የሚያመነጭ ግድብ አይደለም ብለውም፤ የቱሪዝምና የውሃ ሀብት፣ የአካባቢ ጥበቃ እና የሞራል ልዕልና ነው፡፡
ግድቡ የሕብረ ብሔራዊ አንድነት ትዕምርት ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡
ግድቡ የታችኛው የተፋሰስ ሀገራትን የማይጎዳ መሆኑን በተግባር አሳይተናል ብለዋል ፕሬዝዳንቷ፡፡
በውብሸት ሰንደቁ
መስከረም 28 ቀን 2016 ዓም

የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ መስከረም በ29 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ማየት ይችላሉ
****************
(ኢ ፕ ድ)
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ መስከረም በ29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ ብሏል።
ተፈታኞች የሚከተሉትን 3 አማራጭ አድራሻዎችን #ብቻ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ሲል ገልጿል።
👉በዌብ ሳይት፡- eaes.et
👉በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፡- 6284
👉ቴሌግራም አድራሻ፡- @eaesbot
አገልግሎቱ ከላይ ከተገለጹት የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ የውጤት መግለጫ መንገዶች የሌሉ መሆኑን አሳውቋል። ተማሪዎች በማመሳሰል " ውጤት እንገልጻለን " ከሚሉ ከማንኛውም አጭበርባሪዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።
በተጨማሪ ተቋሙ ውጤት ለማሳየት ምንም ክፍያ የማይጠይቅ መሆኑን አስገንዝቧል።
እንዴት ውጤት ልመልከት ?
በዌብ ሳይት ለማየት፤
1.eaes.et ብለው ብሮውዘር ላይ ይጻፉ
2.በመቀጠልም በሚመጣው ገጽ ላይ የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ
3. Check Result የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ።
በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ፦
1.6284 የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ብቻ ጽፎ አንዴ ብቻ በመላክ መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ።
በቴሌግራም ቦት፤
1. @eaesbot ይፈልጉ
2. የሚመጡ አማራጮችን በመከተል የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ያስገቡ በመቀጠልም መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ፡፡

በ2016 ፤
👉በሀገራዊ ምክክሩ ልዩነቶችን ማስታረቅ ላይ ትኩረት ይደረጋል
👉የሕግ የበላይነትን ለማስፈን ይሠራል
👉በውጭ ግንኙነቱ ወዳጅ ሀገራትን ለማብዛት ይሠራል
***********************
(ኢ ፕ ድ)
ዘንድሮ የሕግ የበላይነትን ማስፈን፣ የሰላም መንገዶችን አሟጦ መጠቀም እንዲሁም ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ማስፈን የመንግሥት ዋና ተግባር እንደሚሆን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በሁለቱ ምክር ቤቶች መክፈቻ ላይ ትናንት ባደረጉት ንግግር እንደተናገሩት፤ ዘንድሮ ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በማስጠበቅ፤ የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሠራል።
የሰላም በር ሁልጊዜም ክፍት ነው። በተናጠልም ይሁን በጋራ በሰላማዊ መንገድ ከማንኛውም ወገን ጋር ለመነጋገር መንግሥት ሁሌም ዝግጁ ነው። ለዚህ ደግሞ በሀገራዊ ምክክሩ ሁሉም ወገኖች ፍላጎቶቻቸውን አቅርበው እንዲነጋገሩ ይደረጋል ብለዋል። ዘንድሮ ኮሚሽኑ ወደ ተግባር ምእራፍ ተሸጋግሯልም ብለዋል።
የኃይል አማራጭን በመጠቀም ፖለቲካዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት የሚደረጉ ሕገ ወጥ ተግባራትን መንግሥት…..
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=110971

ከመዲናዋ ቱሪዝም ዘርፍ ከ39 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለማግኘት እየተሠራ ነው
************************
(ኢ ፕ ድ)
የመዲናዋን የቱሪስት መዳረሻዎችን በማስተዋወቅና የማኅብረሰቡን የመጎብኘት ባህል በማሳደግ ከ39 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለማግኘት እየሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል፣ የኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሀፍታይ ገብረእግዛብሔር ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በተያዘው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለዓለም ህዝብ የማስተዋወቅ ሥራ በመሥራትና የአካባቢውን ማኅብረሰብ የመጎብኘት ባህሉን በማሳደግ ከ39 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለማግኘት ታቅዶ እተየሠራ ነው።
በበጀት ዓመቱ ከቱሪዝም ዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ የተለያዩ ፕሮግራሞች እየተዘጋጁ ነው፤ እየተዘጋጁ ያሉት ፕሮግራሞችም የከተማዋን ገፅታ በሚገባው ልክ ከፍ በማድረግ ሊገኝ የታቀደውን ገቢ ለማስገኘት ያለሙ…..
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=110979

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ ተጀምሯል
****************
(ኢ ፕ ድ)
በትግራይ ክልል ዛሬ መስከረም 29/2016 የማጠቃለያ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል።
ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች በክልሉ በሚገኙ አራቱም ዩኒቨርሲቲዎች ለመፈተን ከሶስት ቀን በፊት እንደገቡም ተገልጿል።
ቀደም ሲል የክልሉ ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ተፈታኞች 11 ሺ ገደማ እንደሚሆኑ የገለፀ ሲሆን፣ ፈተናው ዛሬ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም እንደተጀመረም የቃልአሚኖ ሁለተኛ ደረጃ መምህር ሙሉጌታ አረጋዊ ተናግረዋል።
ተፈታኞቹ በመቐለ፣ዓዲግራት፣አክሱምና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናቸውን ይወስዳሉ።
በሔርሞን ፍቃዱ

በዞኑ 140 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል ተሸፍኗል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
በዘንድሮው የመኸር ወቅት በዞኑ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በተሠራ ሥራ ከ142 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በሰብል ዘር መሸፈን መቻሉን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀድያ ዞን ግብርና መምሪያ ቢሮ አስታወቀ።
በሰብል ዘር ከተሸፈነው እርሻ ከሰባት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀድያ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ሃላፊና የእርሻ ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተሻለ ዮሐንስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በዞኑ በ2015/16 የመኸር ወቅት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከአርሶ አደሮች ጋር በተሠራ የተቀናጀ ሥራ ከ142 ሺህ 840 ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈን ተችሏል። በዘር ከተሸፈነው መሬትም ከሰባት ነጥብ ስምንት…..
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=110983

በክልሉ 27 ቢሊዮን ብር የሚገመት የዜግነት አገልግሎት ተከናውኗል
******************
(ኢ ፕ ድ)
በኦሮሚያ ክልል በ2016 በጀት ዓመት የመጀመርያ ሩብ ዓመት 27 ነጥብ 67 ቢሊዮን ብር የሚገመት የዜግነት አገልግሎት መከናወኑ የክልሉ ገንዘብ ቢሮ ገለጸ።
የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ሃላፊና የበጎ ፍቃድ አገልግሎት አስተባባሪ መሀመድ ናስር አባ ጀማል (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት ፤ በ2011 ዓ.ም ጨፌ ኦሮሚያ ማንኛውም ዜጋ በሀገሪቱ ልማት ውስጥ የራሱን አስተዋጽኦ እንዲያበረክትና ማንኛውንም ልማት የመደገፍ ግዴታ እንዳለበት በአዋጅ ደንግጓል።
በዚህም ዜጎች የሚያስፈጓቸው ልማቶች የመንግሥትን በጀት ሳይጠብቅ በራሱ እያከናውኑ ይገኛል ብለዋል።
ዶክተር መሀመድ በክልሉ የ2016 በጀት ዓመት ከተጀመረ በዜግነት አገልግሎት 27 ነጥብ 67 ቢሊዮን ብር የሚገመት ሥራ በተለያየ ዘርፍ መሠራቱንና በዚህምበ 21 ሚሊዮን ሰዎች መሳተፋቸውን ገልጸዋል።
ክልሉ በ43 ዘርፍ የዜግነት አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በተጠናቀቀው ክረምትም በችግኝ ተከላ፣ በትምህርት ቤቶች ግንባታና ደረጃ ማሻሻል ፣ የጤና ተቋማት ግንባታ፣ የደም ልገሳና የአቅመ ደካማዎች ቤት እድሳት ላይ በስፋት መሠራቱን .....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=110984

በክልሉ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ተማሪዎች በ2016 የትምህርት ዘመን በትምህርት ገበታቸው ላይ ይሆናሉ
*********************
(ኢ ፕ ድ)
በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ሰለሞን ገብረታትዮሰ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በክልሉ ከነበረው ግጭት ጋር ተያይዞ የተዛባውን የትምህርት ሥርዓት በማስተካከልና ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች አገልግሎት ለማስጀመር የተለያዩ እንቅስቃሴዎች በመደረግ ላይ ይገኛሉ።
በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በዚህም ከነሀሴ 25 እስከ መስከረም 12 የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ የነበረ ሲሆን በመስከረም 16 ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደት ተጀምሯል።
በግጭት ወቅት የባከነውን የትምህርት ጊዜ ለማካካስ በአንድ ዓመት ሁለት የትምህርት እርከን…
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=110998

ፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀመረ
********************
(ኢ ፕ ድ)
የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት በምክር ቤቱ የጉባኤ አዳራሽ ማካሄድ ጀመሯል፡፡
ለእለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ውይይቱን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ቃለጉባዔውን መርምሮ በማጽደቅ ጉባኤውን ማካሄድ የቀጠለ ሲሆን በጉባኤው ያጸደቃቸውን አጀንዳዎች በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍባቸው ይጠበቃል።
መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም