ክልሉ በበልግ 49 ነጥብ 9 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት እየሠራ ነው
*************
(ኢ.ፕ.ድ)
በዘንድሮ የበልግ ወቅት 392 ሺህ ሄክታር መሬት በማልማት 49 ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ኩንታን ምርት ለማግኘት እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ።
በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ክልሉ በዘንድሮ የበልግ ወቅት 392 ሺ ሄክታር መሬት በማልማት 49 ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ ነው።
እንደርሳቸው ማብራሪያ፤ በዘንድሮ በልግ ሥራ ምርታና ምርታማነትን ለማሳደግ ከጥር ጀምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ክልል አቀፍ ንቅናቄ ተካሂደዋል።
በተለይም የበልግ ልማት፣ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት፣ አሲዳማ አፈር ልማትና የአረንጓዴ አሻራ ተከላ ጉዳዮችን እንደ ዋና አጀንዳ አድርገን ይዘን ገብተናል፤ በልግ ሥራ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=124713

በግጭቶች ምክንያት በጣና ላይ የተንሰራፋው የእንቦጭ አረምን የማስወገዱ ተግባር ትኩረት አልተሰጠውም
************
(ኢ.ፕ.ድ)
በአማራ ክልል በሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮች ምክንያት በጣና ሀይቅ ላይ የተንሰራፋውን የእንቦጭ አረም በዘላቂነት የማስወገዱ ተግባር ትኩረት እንዳልተሰጠው የኅብረት ለጣና ማህበር አስታወቀ፡፡
ማህበሩ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ሰፊ ጥናት ለማከናወን ማቀዱንም ጠቁሟል፡፡
የማህበሩ መስራች እና ፀሐፊ አቶ ዘላለም ሽታሁን ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በጣና ሀይቅ ላይ የተስፋፋውን የእንቦጭ አረም ለመንቀል ማህበሩ ትኩረት ሰጥቶ ሲሠራ ነበር፡፡ አሁን ላይ በክልሉ በሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ምክንያት የእንቦጭ አረም ነቀላው ትኩረት እየተሰጠው አይደለም፡፡
የእንቦጭ አረምን ለመከላከል በውጭና በሀገር ውስጥ የሚገኙ የማህበሩ አባላቱ በከፍተኛ መነሳሳት የተለያዩ ሥራዎች ሲያከናውኑ እንደነበር አስታውሰው፤ በኋላ ላይ ከተፈጠሩ ግጭቶች ጋር ተያይዞ መስተጓሎች እንደተፈጠሩ አመልክተዋል፡፡
ከዚህ ቀደም ማህበሩ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ከጣና ሀይቅና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ፣ ከተለያዩ ባንኮችና ሌሎች ተቋማት ጋር በቅርበት እየሠራ እንደነበር ጠቁመው፤ በተደጋጋሚ ከሚነሱ ግጭቶች ተቀዛቅዞ የቆየውን የእንቦጭ አረም የማስወገድ ተግባር...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=124727

ለልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚረዱ 14 የድጋፍ መስጫ ማዕከላት ወደ ሥራ ገብተዋል
**********
(ኢ.ፕ.ድ)
የልዩ ፍላጎት ትምህርትን ለማጠናከር የሚረዱ 14 የድጋፍ መስጫ ማዕከላት በመገንባት ወደ አገልግሎት ማስገባቱን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
በቢሮው የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት እና መደበኛ ትምህርት ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል አስራት ለኢፕድ እንደገለጹት፤ የልዩ ፍላጎት ትምህርት በመዲናዋ ተደራሽ እንዲሆን ቢሮው የተለያዩ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
ቀደም ብሎ በከተማዋ 72 የድጋፍ መስጫ ማዕከላት የነበሩ ሲሆን፤ አሁን ላይ አስራ አራት ማዕከላት ተገንብተው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ መደረጋቸውን ጠቁመዋል።
ትምህርት ቤቶቹ በግብዓትና በስልጠና በመደገፍ እገዛ እንደሚደረግላቸውም አመላክተው፤ በዋናነት የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ከየቤታቸው ወጥተው አካታች የሆነ መደበኛ ትምህርት እንዲያገኙ የማድረግ አላማ ተይዞ ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን አመልክተዋል።
አንድ ነጥብ ስምንት ቢሊዮን ብር ወጪ በማድረግ ለሁሉም...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=124724

በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም የመሬት ይዞታ ማህደሮች ዲጂታላይዝ ተደርገዋል
**************
(ኢ.ፕ.ድ)
የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በስድስት ወራት ውስጥ በሰራው የሪፎርም ስራ በከተማዋ የሚገኙ ሁሉም የይዞታ ማህደሮችን ዲጂታላይዝ ማድረጋቸውን አስታወቀ።
የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ አቶ ሲሳይ ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት፤ ቢሮው ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በጋራ በመሆን ለስድስት ወራት የሪፎርም ስራ ሲሰራ ቆይቶል።
በዚህም በ 11ዱም ክፍለከተሞች የሚገኙ 670 ሺህ 568 የይዞታ ማህደሮችን ዲጂታላይዝ የማድረግ እና እንደአዲስ ተቆጥረው እንዲታወቁና አዲስ ኮድ እንዲሰጣቸው በማድረግ ተደራጅቷል።
በተካሄደው የሪፎርም ስራ ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች የሚያዘምኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እንዲሁም የሚስተዋለውን ብልሹ አሰራርና ሌብነት ለመፍታት የሚያስችሉ የህግና መመሪያ የማሻሻል ስራዎች ተሰርተዋል ብለዋል።
የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን 27 የሚሆኑ አገልግሎቶችን በኦንላይን መስጠት የሚያስችል ሲስተም ተግባራዊ እንደሚደረግም አስታውቀዋል ።
በማህሌት ብዙነህ
መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም

በአንድ ነጥብ 93 ቢሊዮን ብር ወጪ እየተገነባ ያለው የታችኛው ርብ የመስኖ ፕሮጀክት በመጪው አመት ይጠናቀቃል
************
(ኢ.ፕ.ድ)
በአማራ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከምና በፎግራ ወረዳዎች ውስጥ በ1 ነጥብ 93 ቢሊየን ብር አጠቃላይ ወጪ እየተገነባ ያለው የታችኛው ርብ መስኖ ፕሮጀክት በመጪው በታህሳስ 2017 በጀት ዓመት መጨረሻ ላይ ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ተባለ።
የፕሮጀክቱ ግንባታ በ2016 በጀት ዓመት 3ኛው ሩብ ዓመት መጨረሻ ድረስ 92 ነጥብ 06 በመቶ ደርሷል፡፡
ፕሮጀክቱ በ2008 በጀት ዓመት የተጀመረና በአንድ የቻይና ስራ ተቋራጭ ሲገነባ የቆየ ሲሆን፣ ከጥቅምት ወር 2010 ዓ/ም ጀምሮ የዓለም ባንክ የብድር ጊዜ ስለተጠናቀቀ ከበፊቱ ተቋራጭ ጋር ውል በማቋረጥ መንግስት በራስ አቅም ለማጠናቀቅ የመስኖ አውታርና ተያያዥ የግንባታ ስራዎችን ከአባይ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጋር ውል በመግባት በመሰራት ላይ ይገኛል፡፡
ፕሮጀክቱ ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ ሶስት ሺህ 320 ሄክታር መሬትን የማልማት አቅም ያለው ሲሆን፣ በቀኝ በኩል 861 እና በግራ በኩል ሁሉት ሺህ 459 ሄክታር መሬት በመስኖ በማልማት 6ሺህ ህብረተሰብን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
ለፕሮጀክቱ ግንባታ የፀጥታ ችግር ፣ የካሳ ክፍያ ፣ ጊዚያዊ እና መሰረታዊ የወሰን ማስከበር ችግሮች እንዲሁም የተገነቡት የመስኖ መሰረተ ልማቶች ላይ ጉዳት መድረስ ተግዳሮቶች ሆነውበታል፡፡
ለተግዳሮቶቹ መፍትሄም እንዲሆን የመስኖ እና ቆላማ ሚኒስቴር መ/ቤቱ በክልሉ ከሚገኙ ባለድርሻ አካላትን በፕሮጀክቱ ያሉትን ተግዳሮቶች ለመፍታት ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
ፕሮጀክቱን በባለቤትነት የሚያሥገነባው የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሲሆን፣ በስራ ተቋራጭነት የሚገነባው አባይ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ነው፡፡
የማማከሩንና የቁጥጥር ስራ የሚሰራው ኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቭዥን ስራዎች ኮርፖሬሽን ነው፡፡
መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ/ም

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት ‼️
ዛሬ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይተናል። የመጀመሪያው ዓላማችን ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶች እና ትችቶችን ማሰባሰብ ነው። ሌላው ደግሞ ለፖሊሲ ግብአት አስፈላጊ የሆኑ እርማቶችን እና ማስተካከያዎችን በመለየት፣ ወደፊት ለመቀጠል በሚያስፈልገው የትብብር ዓይነት ላይ ለመመካከር ነው።

ለዓባይ የተዘረጉ ለጋስ እጆች
**********
(ኢ ፕ ድ)
ዓባይ ወንዝ በኢትዮጵያውን የቁጭት፣ የእንጉርጉሮና የወቀሳ ዜማ ሆኖ ኖሯል፡፡ ማደሪያ ቢስነቱም የሊቃውንትና ጠቢባን ርዕሰ ጉዳይ ነበር፡፡
የዓባይ ውሃ መጠጥ ሆኖ እንዲጠጣ፣ መና ሆኖ እንዲጎረስ፣ ሲሳይ ሆኖ እንዲቆረስ፣ ለጨለማ ብርሃን እንዲሆን የእልፍ ኢትዮጵያውያን ምኞት ነበር፡፡
በትችትና ምኞት የተነገረውን የዓባይ ወንዝ ግንድ ይዞ ዟሪነት ታሪክ ለመግታት፣ የልጅ ባዕድነቱን ለማክተም፣ የማደሪያ ቢስነት ትርክቱንም ለማስቆም፣ ለጨለማ ብርሃን እንዲሆንና የኢትዮጵያውያንን ህልም እውን ለማድረግ የዓባይ ግድብ ግንባታ በወርሀ መጋቢት 2003 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በጉባ ወረዳ ሰማይ ስር የግንባታው የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
እነሆ በአሁኑ ወቅት ታዲያ የዓባይ ግድብ ግንባታ በልጆቹ ብርቱ ክንድ እየተገነባ 13 ዓመታትን ተሻግሯል።
የኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንድ ሀሩር ከበረታባቸው የጉባ ተራሮች ግርጌ ታላቅ ጀብዱ ፈፅሟል።
ዓባይ ግስጋሴውን ገታ አድርጎ ወደ ውስጥ በአትኩሮት እንዲያጤን ተደርጓል፤ በሀገር እጅ ለሀገር ልጅ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=124768

“ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ጫናዎችን ተቋቁማ ዓላማዋን ማሳካት እንደምትችል በዓባይ ፕሮጀክት አሳይታለች”
- አቶ ሞቱማ መቃሳ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ አማካሪ
**********************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ጫናዎችን ተቋቁማ አላማዋን ማሳካት እንደምትችል በዓባይ ግድብ ፕሮጀክት አማካኝነት በግልጽ አሳይታለች ሲሉ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ ሞቱማ መቃሳ ተናገሩ።
አቶ ሞቱማ መቃሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ በዓባይ ግድብ ፕሮጀክት የተነሳ ኢትዮጵያ እስከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የደረሰ ክስ ቢቀርብባትም ግንባታውን ሳታቆም ከማገባደጃው ማድረሷ ማንኛውም ጫና ቢደርስባት ከግቧ ሊያስቆማት የሚችል ኃይል እንደሌለ ማሳያ ነው።
ግብጽ በዋናነት የግድቡ ግንባታ እንዳይከናወን የተለያዩ ሴራዎችን ስታከናውን መቆየቷን አስታውሰው፤ ኢትዮጵያ በበኩሏ በውሃ ሃብቷ የመጠቀምና የመልሟት ፍላጎቷን እንዳታሳካ የተደረጉ ጥረቶችን በሙሉ በማክሸፍ ግንባታውን ወደማጠናቀቂያው ማሸጋገሯ ለትውልዱም ጽናትን የሚያጎናጽፍ ነው ሲሉ አስረድተዋል።
በግድቡ ጉዳይ ኢትዮጵያ በተዘዋዋሪ መንገድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲሁም በአሜሪካ በኩል ተደጋጋሚ ጥያቄ ሲቀርብባት እንደነበር ጠቁመው፤ በፕሮጀክቱ ሂደት ላይ በአፍሪካ ኅብረት በኩልም በርካታ ታዛቢዎች.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=124781

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት ‼️
የለውጡ ፍሬያማ ጉዞ ለተጀመረበት 6ኛ ዓመት እና የኢትዮጵያዊነት መሰረት ለሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 13ኛ ዓመት እንኳን አደረሣችሁ! አደረሰን!
በለውጡ መሃንድስ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የለውጥ ኃይል በብዙ ውስጣዊና ውጫዊ ፈተና ውስጥ ሆኖ በርካታ ስኬቶችን በመጎናጸፍ ላይ ይገኛል።
ከነዚህም ፦
የህዳሴ ግድባችን ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ መድረስ ፣ ኢትዮጵያ አረንጏዴ ለብሳ ከስንዴ አስመጭነት ወደ ላኪነት የተሸጋገረችበት ፣ከ 128 አመታት በኋላ የአድዋ ድል መታሰቢያ ግንባታ ተጠናቆ የተመረቀበት፣ከተማችን አዲስ አበባ ትኩረት አግኝታ በርካታ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ተገንብተው ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል መሆን ጀመረችበት እና በሰው ተኮር ስራዎቻችንም ማኅበራዊ ፍትህ ያነገስንበት ነው የለዉጡ አመታት።
ቃል በተግባር ተመንዝሮ ኢትዮጵያችን በሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት የደመቀች ዕድገትዋ መፋጠን የጀመረችበት ፣ በመፍጠንና መፍጠር ዕዳዋ እየቀነሰ ምንዳዋ እየጨመረ የመጣች ሀገር እየሆነች ነው።
ለፈተናዎቻችን ሳንንበረከክ ከችግሮቻችን ባሻገር የበለጸገችዋ ኢትዮጵያን ለመገንባት ተደምረን የጀመርነውን ጉዞ ዳር ለማድረስ በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን!
ምድራዊ ሃይል ሊያስቆመው የማይችለውን የብልጽግና ጉዞ ገብቷችሁ ድጋፋችሁንና ደስታችሁን ለገለፃችሁ ምስጋናዬን ላቀርብላችሁ እወዳለሁ::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!