ኢትዮጵያ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካላቸው የእስያ ሀገራት ምን ትቀስማለች?
***
(ኢ ፕ ድ)
ሀገራት እንደሚከተሉት ፖሊሲ እና ስተራቴጂ የኢኮኖሚ እድገት ደረጃቸው ይለያያል፡፡ የሀገራት የማያቋርጥ ተከታታይ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ ሀገራቱ በኢኮኖሚ ራሳቸውን የቻሉ እንዲሆኑ ከማድረጉም በላይ ለዜጎች ምቹ ሀገር ከመፍጠር አኳያ ትልቅ ድርሻ እንዳለው የዘርፉ ምሁራን ይገልጻሉ፡፡
ከእስያ ሀገራት መካከል በተለይ አራት ሀገራት ተከታታይ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ “እስያ ታይገርስ” የሚል ስያሜ በማግኘት ይታወቃሉ፡፡ ሀገራቱ ሆንግ ኮንግ፣ ሲንጋፖር (ቻይና) ፣ታይዋን እና ደቡብ ኮሪያ ናቸው፡፡
ሀገራቱ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ የጀመሩት እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ1960 ጀምሮ ሲሆን ከዚያ በፊት ኋላቀርና ኢኮኖሚያቸውም እዚህ ግባ የሚባል እንዳልሆነ ታሪካቸው ያስረዳል፡፡
እነዚህ ሀገራት በፖሊሲያቸው ያላቸውን እና የሌላቸውን ሀብት በመለየት የወጪ ንግድን መሠረት ያደረገ የኢንዱስትሪ አብዮት አካሂደዋል፡፡ የትምህርት ጥራት ላይ እንዲሁም ለቴክኖሎጂ እድገት ትኩረት ሰጥተው ሠርተዋል፡፡ በዚህም የማያቋርጥ እድገት እያስመዘገቡ በመቀጠል እንደ ኢትዮጵያ ላሉ በማደግ ላሉ ሀገራት ጥሩ አርአያ መሆን መቻላቸውን.....
https://press.et/?p=129624

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት‼️
የቀደሙትን የኮሪደር ልማት ስራዎች ግምገማ ስናጠናቅቅ ቀጣዩን ግምገማችንን በስራው ስፍራ ተገኝተን እንደምናካሂድ ቃል ገብተን ነበር። የፒያሳ እና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የሶስት ወር መርሃግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል።
በቀጣይ ስራ ሀብት ቁጠባ ቀዳሚ ትኩረት ሆኖ በቀሪ ኮሪደሮች ስራዎቻችን ፈጣን እና ፈጠራ መር ልንሆን ይገባል። ጥራትን ማስጠበቅ እና ለዜጎቻችን ሁሉ የተመቸ ከባቢን መፍጠር ቅድሚያ የምንሰጣቸው ተግባራት ናቸው።
ይህ ፕሮጀክት የሚራመደው በብዙሃን ትብብር ነው። ከጅማሮው በስራችን ባገኘነው በጎፈቃድ ምስጋና አቀርባለሁ። ይህም በእቅድ እና አፈፃፀም ላይ የታየውን ጥረታችንን እና መልካም ፈቃዳችንን የመጠነ ሆኖ ታይቷል።
በዚህ ከተማችንን ለተሻለ ለውጥ ለማብቃት በተደከመበት ታላቅ ስራ ሂደት ውስጥ በዜጎቻችን ላይ ፈጥረነው ሊሆን ለሚችል አለመመቸት ይቅርታ እንጠይቃለን። ኢትዮጵያችን እንድትለወጥ በፅናት እንደምንሰራ በዚህ የኮሪደር ልማት ስራ ሂደትም ያሉ የዲዛይን እና የጥራት ክፍተቶችም ካሉ ማስተካከል እንደምንቀጥል እንድትተማመኑ ለመግለፅ እፈልጋለሁ።
በግሉ ዘርፍ ያሉ አጋሮቻችንን ጨምሮ ትናንት ምሽት በጎዳናዎች ፍቅራችሁን ለገለፃችሁልን፤ በአጠቃላይም በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓም

የኢትዮጵያ ባሕር በር ተጠቃሚነት ለቀጣናው ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ጉልህ ሚና ይኖረዋል
***
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ባሕር በር ተጠቃሚነት በቀጣናው ዘላቂ ሠላምን በማረጋገጥ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣት ጉልህ ሚና እንደሚኖረው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፕላይ ቸን ማኔጅመንት ምሁር ማትዮስ ህንሰርሙ ( አሶሸት ፕሮፌሰር ) ገለጹ።
ማትዮስ (አሶሸት ፕሮፌሰር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ ባሕር በር ተጠቃሚነት በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ከማስቻሉም በላይ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት በማስመዝገብም ተባብሮ ማደግ ያስችላል፡፡
ኢትዮጵያ ባሕር በር ሳይኖራት የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች ቢሆንም ከዚህ የበለጠ ለማደግ ባሕር በር አስፈላጊ መሆኑን ገልጸው፤ የባህር በር ለኢትዮጵያ የህልውናና አብሮ የማደግ ጉዳይ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በዓለም አቀፍ ባህር በር አጠቃቀም ሕጎች መሠረት ማንኛውም ሀገር ባሕር በር የመጠቀም መብት የሚከለክል ሕግ አለመኖሩን ገልጸው፤ የኢትዮጵያ ባሕር በር ተጠቃሚነት.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=129625

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት‼️
ቃል በተግባር !
ከሁሉም በፊት የረዳንን ፈጣሪ እናመሰግናለን !
በተያዘላቸው የሶስት ወር ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቁትን ፒያሳ የአድዋ ድል መታሰቢያ ዙሪያና የአራት ኪሎ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትርችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ከክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውና ከሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ገምግመናል።
አዲስ አበባን ከከተማው ነዋሪ ስንረከባት ልናስውባት፣ ልናለማት ቃል ገብተን ነው የጀመርነው። ለትውልድ የምትተርፍ፣ ቆሻሻ እና ስንፍና የሌለባት ከተማ ልናድርጋት ቃል ገብተን ነበር። እነሆ ቃላችንን ጠብቀናል!!
እንካችሁ የፀዳች አራዳን፤ እንካችሁ 24/7 የምትተጋ አራት ኪሎን፤ አሁን ለናንተ ምቹ አድርገናታል። ከውበቷና ከፅዳቷ ሳትጎድል ለትውልድ አኑሯት።
የኮሪደር ልማት ስራዎች ስንጀምር አብራችሁን ለተነሳችሁ፣ ለተባበራችሁ፣ ላሳመራችሁ ባለቤቶች፣ ለተባበራችሁ ባለሀብቶች፣ ተቋራጮች፣ በሙያችሁ ለተጋችሁ ሰራተኞች፣ አመራሮችና የፌደራል ተቋማት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
ከሁሉ በላይ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለነበራቸው ድጋፍና ክትትል ምስጋናዬ ትልቅ ነው። በአጠቃላይ ትናንት ምሽት ስንጎበኝ በጎዳናዎች ላይ ስራዎቹን እያደነቃችሁ ፍቅራችሁን ለገለፃችሁልን ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
ያስቀመጥንላችሁ ፎቶዎች ከፊል ገፅታዎች ናቸው። ሙሉውን ገፅታ መጥታችሁ ትመለከቱ ዘንድ እጋብዛችኋለሁ። ቀሪ የኮሪደር ስራዎቻችንን ፍጥነትንና የፈጠራ መርህን ተከትለን አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን።
ጥራትን ማስጠበቅ እና ለዜጎቻችን ሁሉ የተመቸ ከባቢን መፍጠር ቅድሚያ የምንሰጣቸው ተግባራት ናቸው።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ