በቅርብ ጊዜ ለተሾሙት አምባሳደሮች ላለፉት ሳምንታት ሲካሄድ የነበረውን ስልጠና ተከትሎ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጽሕፈት ቤታቸው አምባሳደሮቹን አግኝተዋል።
ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም
ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም
ትኩረት የሚሻው የኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና
**********
(ኢ.ፕ.ድ)
በኢትዮጵያን ቀጣይነት ያለው የምግብ ዋስትና የማረጋገጥ ሥራ አሁንም ትኩረት የሚሻ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል። ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በምታደርገው ትግል እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎችና መፍትሄዎች ላይም ምሁራን ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የልማት ጥናት ኮሌጅ ፕሮፌሰር የሆኑት በላይ ስማኔ እንደሚሉት፤ ባለፉት ዓመታት በግብርናና በምግብ ዋስትና መሻሻል ረገድ መንግሥትም ሆነ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ሰፊ ተሳትፎ ቢያደርጉም ኢትዮጵያ የዜጎቿን የምግብ ዋስትና በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣት አልቻለችም።
በዓለም አቀፍ የዘርፉ ትርጓሜዎች መሠረት የምግብ ዋስትና ማለት እያንዳንዱ ግለሰብ ሁል ጊዜ በቂ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት አለበት የሚለው ሲሆን፤....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=133354

በ2017 ዓ.ም ሰላምን ለማስፈንና ለማጽናት ትኩረት መስጠቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገለጸ
*************
(ኢ.ፕ.ድ)
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 ዓ.ም ሰላምን ማስፈንና ማጽናት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ።
ርእሰ መስተዳድሩ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ሰላምን ለማስፈን የሚደረገው ሂደት እንዳይቀለበስ ትኩረት መሰጠቱን አመልክተዋል።
በክልሉ ምርታማነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ በመጠቆምም፣ ከተረጂነት ለመውጣት መርሃ ግብር መነደፉን አመልክተዋል። በመጀመሪው ትግበራ 65 በመቶ ለመቀነስ እቅድ መያዙንም ጠቁመዋል።
የህብረተሰቡን ኑሮ ማረጋጋትም በመጪው አመት እቅድ መያዙን ያመለከቱት አቶ እንዳሻው፣ ከሰንበት እስከ ሰንብት አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ገበያዎችን 34 በመጨመር ወደ 138 ለማድረስና የንግድ ስርኣቱን ለመቆጣጠር መታቀዱን ተናግረዋል።
የህዝቡን ተጠቃሚነት እያረጋገጥን፣ በክልሉ የሚነሱ ችግሮችን በእቅዱ በማካተት እየፈታን እንቀጥላለንም ብለዋል።
ዘላለም ግዛው /ሆሳዕና

ምክር ቤቱ በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት አፀደቀ
*************
(ኢ.ፕ.ድ)
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባው በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፉ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ አመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የብድር ስምምነት ረቂቅ አዋጁ ላይ ተወያይቷል፡፡
በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የብድር ሥምምነት ረቂቅ አዋጁን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ ዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር መልካም ውጤት ያስመዘገበውን አገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ-ግብር ለመደገፍ ለመጀመሪያው ዘላቂና ሁሉን አቀፍ የእድገት ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የሚውል 1 ቢሊየን ዶላር እርዳታና 500 ሚሊየን ዶላር ብድር ለኢትዮጵያ መንግሥት ለመስጠት በመስማማቱ ከማኅበሩ ጋር የገንዘብ ድጋፍና የብድር ሥምምነት መፈረሙን ገልጸዋል።
ከዓለም አቀፉ የልማት ማህበር በብድር የተገኘው 500 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የኢትዮጵያ መንግሥት የጀመራቸውን የሪፎርም ስራዎች ለመደገፍ እንዲሁም የፌዴራል መንግሥትን የ2017 በጀት በቀጥታ ለመደገፍ የሚውል መሆኑን ተናግረዋል።
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የብድር ስምምነቱን አስመልክቶ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ፤ የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ አበዳሪ ድርጅቶች ያገኘውን ድጋፍና ብድር የያዘ ተጨማሪ በጀት በቅርቡ ለፓርላማ አቅርቦ እንደሚያስጸድቅ ጠቁመዋል።
የቀረበው አዋጅ 1345/2016 ሆኖ በአንድ ተቃውሞ፣ በአንድ ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል፡፡
በተስፋ ፈሩ

❤1
በኢትዮጵያ የኢ-ኮሜርስ ስርዓትን ለማጎለበት የፖሊሲ ማሻሻያዎች እንደሚሳስፈለጉ ተጠቆመ
*************
(ኢ.ፕ.ድ)
በኢትዮጵያ ያለውን የኢ-ኮሜርስ ስርዓት ለማጎልበትና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሳደግ የፖሊሲ ማሻሻያዎች እንደሚሳስፈለጉ ተጠቁሟል፡፡
ኤስ ኤን ቪ የተሰኘ የሲውዘርላንድ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከቴክኖ ሰርቭ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የኢ-ኮሜርስ ተግዳሮቶችና መፍትሄዎች በሚል በተጠኑ ሁለት ጥናቶች ላይ ለባለድርሻ አካላት ጋር በዛሬው እለት ተወያይቷል፡፡
በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የስራ ፈጠራና ማስፋፊያ መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ዘሪሁን አለማየሁ በመድረኩ እንደተናገሩት፤ በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት እንዲስፋፋ እና ኢንተርፕራይዞችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተሰሩ ሥራዎች አሉ።
ይህም የግሉን ዘርፉ ሚና ለማሳደግ እና የቦታና የገበያ ትስስር ችግሮችን ዘላቂ በሆነ መንገድ እንዲፈቱ የሚያደርግ ነው፡፡
በሀገሪቱ የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት ላይ የታዩ ዋና ዋና ማነቆዎች እና የፖሊሲ ጉዳዮች በጥናት እንዲለዩ በማድረግ ወርክሾፕ መዘጋጀቱ በቀጣይ አገልግሎቱን ለማሻሻል እና የኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ትልቅ እገዛ ያደርጋል ሲሉም ተናግረዋል፡፡
ከኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አቶ ሰለሞን ጥላሁን ጥናታዊ ጽሁፉን ባቀረቡበት ወቅት እንዳስረዱት፤ በኢትዮጵያ የኢ-ኮሜርስ ስርዓትን ከዓለም ሀገራት እኩል ማስጠቀም የሚያስችል አቅም ቢኖርም በተለያዩ ማነቆዎች ምክንያት ዘርፉ ሳይሰራበት መቆየቱን ጥናቱ ያሳያል፡፡
አስቻይ የኢ-ኮሜርስ ፖሊሲ አለመኖር፣ የቢሮክራሲ ችግር ፣ የመሰረተ ልማት አለመሟላት እና የተማረ የሰው ሃይል እጥረት ዋነኞቹ ማነቆዎች ናቸው ያሉት አቶ ሰለሞን ጥናቱ እንደሚያመለክተው አስቻይ የሆነ ፖሊሲ በማጽደቅ ዘርፉ እንዲጎለብት ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ ገልጸዋል፡፡
በዳግማዊት አበበ

የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ መግባት ምን ፋይዳ ይኖረው ይሆን?
**********
(ኢ.ፕ.ድ)
በኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት በቁጥር ውስን የነበሩ ባንኮች በአሁኑ ጊዜ ከ30 በላይ ደርሰዋል፡፡ ከሰሞኑ መንግሥት የፋይናንስ ሥርዓቱን ለማዘመን ብሎም ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥ ይበጃሉ ያላቸውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ በቀጣይ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገራችን ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ለመሆኑ የባንኮቹ ወደ ሀገር መግባት ለሀገር ኢኮኖሚ ምን ያስገኛል? ተግዳሮቶችስ ምን ሊሆኑ ይችላሉ? ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ከማሳደግ አኳያ ምን ሚና ይኖራቸዋል? በሚሉት ነጥቦች ዙሪያ ምሁራን ሃሳባቸውን ሰጥተውናል፡፡
የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ክቡር ገና እንዳሉት፣ የውጭ ባንኮች ወደ ሌሎች ሀገራት የሚሄዱት ሰርቶ ለማትረፍ ነው፡፡ የባንኮቹ ዓላማ የተሻለ አገልግሎት ሰጥቶ ደንበኞችን...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=133407

በጎንደር ከተማ ለ105 አልሚ ባለሀብቶች መሬት ተሰጥቷል
**********
(ኢ.ፕ.ድ)
በ2016 በጀት ዓመት ለ105 አልሚ ባለሀብቶች 92 ነጥብ አምስት ሄክታር መሬት ማስተላለፉ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ባዩህ አቡሀይ ገለጹ::
የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ባዩህ አቡሀይ እንደገለጹት፤ ባለፉት ስድስት ዓመታት ጎንደርን የኢንቨስትመንት ተመራጭ ከተማ በማድረግ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ሲሠራ ቆይቷል:: በ2016 በጀት ዓመት ለ105 አልሚ ባለሀበቶች 92 ነጥብ አምስት ሄክታር መሬት ተሠጥቷል::
ባለፈው በጀት ዓመት 116 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 349 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ በመስጠት 92 ነጥብ አምስት ሄክታር መሬት ለ105 ባለሀብቶች ማስተላለፍ መቻሉን ገልጸዋል::
በጎንደር ከተማ ያለው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ተስፋ ሰጪ መሆኑን ገልጸው፤ በተያዘው ዓመት ብቻ 27 ፕሮጀክቶችን ወደ ምርት ለማስገባት ታቅዶ 23ቱ ምርት...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=133403

አደጋን የመከላከል አቅም የመገንባት ጥረት
**********
(ኢ.ፕ.ድ)
በጎፋ ዞን ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ሰሞኑን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ይህ መረጃ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ የሟቾች ቁጥር 226 ደርሷል፡፡
አሰቃቂውን አደጋ ተከትሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሐምሌ 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት የቆየ ብሔራዊ ኀዘን ማወጁም ይታወሳል፡፡
ከሰኔ እስከ መስከረም ወራት ድረስ እጅግ በጣም የከፋ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተትና የውሃ ሙላትን ሊያስከትል የሚችል ዝናብ ሊዘንብ እንደሚችል ትንበያ እንደነበር የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን መረጃ ያሳያል::
የዘርፉ ባለሙያዎች ችግር ያለባቸውን አካባቢዎች በጥናት መለየትና ዘላቂ መፍትሄ ማስቀመጥ ያስፈልጋል ይላሉ:: ለረጅም ዓመታት እንዲህ አይነት አደጋ ተሰምቶ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=133402

አለም አቀፍ ሳይንቲስቶች በአዲስ አበባ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችንና ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው
************
(ኢ.ፕ.ድ)
ሉሲ(ድንቅነሽ) የተገኘችበት 50ኛ አመት ክብረ በአል ላይ ለመሳተፍ የመጡ ከ200 በላይ ሳይንቲስቶች በአዲስ አበባ የተሰሩ የቱሪስት መዳረሻዎችንና ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በተደረገው ጉብኝት ተገኝተው ገለጻና ማብራሪያ አድርገዋል።
ሉሲ(ድንቅነሽ) የተገኘችበትን 50ኛ አመት በአል ላይ ለመሳተፍ በርካታ ሳይቲስቶች ከተለያየ አለም ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ይታወሳል::
በማርቆስ በላይ
ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት
ከተምሳሌታዊዋ የምድር ጌጥ፣ ከተፈጥሮ ሀያል ግርማ ሞገሰ ማሳያዋ ምድር ባህር ዳር ገብተናል፡፡
ባህር ዳር ውብ ብቻ አይደለችም፡፡ ውበት ናት!
ዛሬ በከተማዋ የሚገኘውን የባህር ዳር ስታዲየም ያለበትን ደረጃ ተመልክተናል፡፡
ስታዲየሙ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮችን ማስተናገድ እንዲችል ተድረጎ እየተገነባ ይገኛል፡፡
በግንባታ ምዕራፍ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው ስታዲየሙ በቀጣይ አመት ግንባታው ተጠናቆ ጨዋታዎችን ማስተናገድ እንዲችል ድጋፎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፡፡
በቆይታችንም በባህር ዳር ስታዲየም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አካሂደናል፡፡
በባህርዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ልባዊ አቀባበል ላደረጉልን የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ብሎም ለከተማዋ ከንቲባ እና ህዝብ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ።