ወደ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ያደጉት ኢንዱስትሪ ፓርኮች‼️
✍️ አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ
✍️ ባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ
✍️ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ
✍️ ደብረ ብረሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ
✍️ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ
✍️ ጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ
✍️ ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ
✍️ ኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ
✍️ መቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ
✍️ ሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ፓርኮቹ ያሉበትን ደረጃ በመገምገም አስፈላጊውን መስፈርት ያማሉ 10 ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን እንዲያድግ ወስኗል።
በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለማሳደግ አዋጅ ቁጥር 1322/2016 በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቆ ወደ ስራ መግባቱ ይታወሳል።
ህዳር 24 ቀን 2017 ዓም

👍6
የዓለምና አህጉር አቀፍ ጉባዔዎች መበራከት የሚያስገኙት ፉይዳዎች
****
(ኢ ፕ ድ)
የኮንፈረንስ ቱሪዝም ዘርፍ በዓለም ከፍተኛ ገንዘብ መጠን ከሚንቀሳቀስባቸው መካከል አንዱ እንደሆነ ይገለጻል። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫና የልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ቢሮዎች ያሉባት ለኮንፈረንስ ቱሪዝም ምቹ መናኸሪያ ያደርጋታል።
ዘርፉ በዋናነት የጉባዔ፣ የአውደ ርእይና ባዛር፣ የንግድ ውይይትና ዓለም አቀፍ ሁነቶች ዋና ማጠንጠኛው በመሆኑ ሀገሪቱ ምጣኔ ሀብቷን እንድታሳድግ፣ ተመራጭ የስብሰባ ቱሪዝም ከተማ እንድትሆንና ያንን ተከትሎ ዜጎች በሚፈጠረው የሥራ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ልዩ እድል የሚሰጥ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ያብራራሉ።
የኮንፈረንስ (የማይስ) ቱሪዝም ፅንሰ ሃሳብ ትግበራ ካለፉት አስር ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተተገበረ ይገኛል። መንግሥት ለቱሪዝም ዘርፉ የሰጠውን ልዩ ትኩረት ተከትሎም የማይስ ኢትዮጵያ የኮንቬንሽን ቢሮ መክፈቱም ይታወቃል። ይህ ቢሮም ኢትዮጵያን ከዓለም አቀፍ ጉባዔዎች እና ሁነቶች የቱሪዝም ተጠቃሚ ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ እንደሆነም ተደጋግሞ ተነግሯል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ደግሞ በሀገሪቱ የተለያዩ አህጉር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሁነቶች......
https://press.et/?p=142094

👍3
በትግራይ ክልል የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 640 የቀድሞ ታጣቂዎች ማህበረሰቡን ተቀላቀሉ
***
(ኢ ፕ ድ)
በትግራይ ክልል በመቀሌና ዕዳጋ ሀሙስ ማዕከላት ትጥቅ በመፍታት፣ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያ በማስረከብ የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 640 የቀድሞ ታጣቂዎች ማህበረሰቡን እንዲቀላቀሉ መደረጉን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ።
በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የዲሞብላይዜሽን ዳይሬክተር ሌተናል ኮሎኔል ጎሳዬ ጥላሁን፤ በትግራይ ክልል በመቀሌና ዕዳጋ ሀሙስ የስልጠና ማዕከላት 640 የቀድሞ ታጣቂዎች ማህበረሰቡን እንዲቀላቀሉ መደረጉን ገልጸዋል።
በስልጠና ማዕከላቱ 1ሺህ 360 የቀድሞ ታጣቂዎች የዲሞብላይዜሽን ሂደት ላይ ሲሆኑ በቀጣይ ወደ ማህበረሰቡ የሚቀላቀሉ መሆኑን ተናግረዋል።
በዲሞብላይዜሽንና መልሶ ማቋቋም መርህ መነሻነትም ለሴቶችና አካል ጉዳተኞች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ብለዋል።
በቀጣይ የተሃድሶ ስልጠና መስጫ ማዕከላትን የቅበላ አቅም በማሳደግ በተቻለ ፍጥነት የቀድሞ ታጣቂዎች መደበኛ ህይወታቸውን እንዲመሩ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።
የቀድሞ ታጣቂዎች መደበኛ ህይወታቸውን እንዲመሩ ለማስቻል በሚደረገው ጥረት የፌዴራል መንግስት እና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ተቋማትና የስራ ኃላፊዎች ገንቢ ሚና እየተወጡ መሆኑን ገልጸው፤ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ተቋማት ድጋፍና አጋርነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።
ከመንግስት፣ ከተባባሪና ለጋሽ አሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በሚቀጥሉት አራት ወራት 75 ሺህ የትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች መደበኛ ህይወታቸውን እንዲመሩ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
በሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ በሰባት ክልሎች በ1ኛ ዙር 75 ሺህ፣ በ2ኛ ዙር 100 ሺህ፣ በ3ኛው ዙር 150 ሺህ እንዲሁም በ4ኛው 46 ሺህ፤ በድምሩ 371 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎችን የትጥቅ ማስፈታትና መልሶ የማቋቋም ስራ ይከናወናል።
የፌደራል መንግስት፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት ኅዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም በመቀሌ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት መካሄዱ ይታወቃል።
ህዳር 24 ቀን 2017 ዓም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@ethiopianpressagency...
ድረ ገጽ https://www.press.et

በትግራይ ክልል 70 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ለማልማት ወደ ተግባር ተገብቷል
********
(ኢ ፕ ድ)
በትግራይ ክልል በበጋ መስኖ 70 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ የግብርና ቢሮ የሆርቲካልቸር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በቂ የሰው ሠራሽና የተፈጥሮ ማዳበሪያም እየቀረበ መሆኑን አመለከተ።
የጽህፈት ቤቱ ዳይሬክተር አቶ ሃይሌ ታደለ ለኢፕድ እንዳስታወቁት ፤ በ2017 ዓ.ም 70 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ለማልማት እቅድ ተይዟል፤ በዚህም ሁለት 228 ሺህ 905 ዜጎች ተጠቃሚ ይሆናሉ።
እስካሁንም ከእቅዱ 27 ነጥብ አምስት በመቶ በዘር ለመሸፈን መቻሉን ያመለከቱት ኃላፊው ፤ በቀሪዎቹም ቦታዎች የመስኖ ልማትን ለማካሄድ የማሳ ዝግጅት እየተከናወነ ይገኛል ብለዋል።
በክልሉ የመስኖ ልማት የክላስተር አመራረት በመጠቀም በተለይ በጎመን፤ በድንች፤ በበርበሬ፤ በቲማቲም እና በሽንኩርት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው ያሉት አቶ ሃይሌ ፤ በዘንድሮ ዓመት አንድ ሺህ 400 ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ ለማልማት እቅድ መያዙን......https://press.et/?p=142120

👍2
ሥራ ፈላጊ ነዎት❓
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
👍4❤2👏1
የትላንቷ "ፀሐይ" አውሮፕላን‼️
✍️ "ፀሐይ" ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በፊት በኢትዮጵያ የተሰራች ብቸኛ አውሮፕላን ናት ፣
✍️ የ1930ዎቹ የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ጥረት ማሳያ ናት፣
✍️ "ፀሐይ" አውሮፕላን ከጣሊያን በየካቲት ወር 2016 ዓም ወደ ሀገሯ ተመልሳለች፣
የዛሬዋ "ፀሐይ 2" አውሮፕላን‼️
✍️ ''ጸሐይ 2 '' የተሰኘችና በአየር ኃይል የተሰራች አውሮፕላን ለበረራ ብቁ ሆናለች፣
✍️ አውሮፕላኗ ግዳጅን በብቃት መፈጸም የሚያስችል ቴክኖሎጂ የታጠቀች ናት፣
✍️ በኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ላይ ለዕይታ በቅታለች
በሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ወቅት ወደ ሮም ተወስዳ የነበረ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጣሊያን መንግሥት ጋር በተደረሰ ስምምነት ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ መረከባቸው ይታወሳል።

👍9❤2